ፖሊሶችን ጉድ ያስባለው ቆሻሻ ውስጥ ተጥሎ የተገኘው ልጅ አስገራሚ መጨረሻ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 147

  • @EsayasEsayas-ys6uv
    @EsayasEsayas-ys6uv 5 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር መልካም አምላክ ስለሆነ ፣ መልካም ነገር የሚያደርጉ ሁሉ ዋጋቸው ታላቅ ይሆናል።❤❤❤

  • @እሙሙሀመድ-ዠ1ዸ
    @እሙሙሀመድ-ዠ1ዸ 3 หลายเดือนก่อน +2

    አሰላሙ አለይኩም በጣም ልቤ ተረባብሾ መጨረሻዉ አማረ የሚገርም ታሪክ ነዉ

  • @mercato967
    @mercato967 5 หลายเดือนก่อน +2

    እንዲህ ያለ አጋጣሚ በእጅጉ ይገርማል።በልጅነታችን ተረት ተረት እያል እንጫወተው የነበረው ሁሉ ጊዜ አልፎ ጊዜ ሲተካ እንደ ውሸት የተቆጠረ እውነታን የሚመስል ነገር ነው ዛሬ ይዘሽልን የቀረብሽው።ለማንኛውም ተባረኪ።

  • @mesk_erem
    @mesk_erem 4 หลายเดือนก่อน +1

    ኡኡኡኡ እግዚአብሔር ለፍጥረቱ የሚራራ ድንቅ አምላክ ነው❤❤❤ ደስ ሲል ተባረኪ በርቺ

  • @SayedAhmada-d3m
    @SayedAhmada-d3m 4 หลายเดือนก่อน +1

    አድናቂሽ ነኝ በርች እምታቀርቤያቸዉ በጣም አስተማሪ ናቸዉ❤❤❤❤❤

  • @etaferahuamare3408
    @etaferahuamare3408 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አስደናቂ ገጠመኝ ነው!! ሁሌም መልካምነት ለራስ ነው።

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስይላል እግዛብሔር ገርነቱን አይቶ በእጁ ጣለለት ይገርማል❤❤🎉🎉

  • @medhanitbehailu21
    @medhanitbehailu21 5 หลายเดือนก่อน +1

    አልጠበኩትም አባትና ልጅ መሆናቸው።
    ደስ ብሎኛም አባት በመሆናቸው።

  • @eyobmaru-j1w
    @eyobmaru-j1w 5 หลายเดือนก่อน +45

    ማነው አድኔ ልጅ የሚውድ❤❤❤❤

    • @mazidebesay9066
      @mazidebesay9066 5 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ

    • @HaledAhmeb
      @HaledAhmeb 4 หลายเดือนก่อน +2

      እኔ😢አላህ ይረዝቀን ያረብ

    • @ASH-zk4tfየመርሳዋ
      @ASH-zk4tfየመርሳዋ 4 หลายเดือนก่อน

      😢😢❤

    • @momyena9617
      @momyena9617 4 หลายเดือนก่อน

      ከእኔ በላይማ ማንም ሰው ልጅ አይወድም

    • @MeronChala-g6t
      @MeronChala-g6t 4 หลายเดือนก่อน

      😅Iaaaa😊😅😅😅😅opppphhiolpllllll😊😅😅😅😊😊😅😊 4:10 ​@@HaledAhmeb

  • @saragoytom5543
    @saragoytom5543 4 หลายเดือนก่อน +4

    ጥሩነት ለራሰ ነው ሚባለው ለዛ ነው እና ጥሩ ነገር እናሰብ

  • @danielyigzaw5925
    @danielyigzaw5925 4 หลายเดือนก่อน

    ይህ የአ/ር ድንቅ ስራ በማለት አ/ር ሀያል ሁሉንም ማድረግ የሚችል በማለቶ አሁን ሀሌም የ/ር ድንቅ ስራ የሚደረግበት ማመን ያሰፈልጋል ክብር ለሱ ይሁን

  • @yusufmahamednur2418
    @yusufmahamednur2418 5 หลายเดือนก่อน +6

    ይሄ የፈጣሪ ሥራ ነው ፤ ከእውነተኛ አባቷ ጋር እንድታድግ ፈጣሪ ስለፈረደላት ሁን ያለው ሆኖ ልጁ እንደሆነች ሳያውቅ በምገርም ፍቅር አሳድጓት በምገርም አጋጣሚ ልጁ እንደ ሆነች ፈጣሪ አሳወቀው።
    አይ የሱ ሥራ!!!

  • @YeshiemembetMeknnon
    @YeshiemembetMeknnon 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የሚያሳዝንም እጅግ በጣም ደግሞ የሚያስደስት ታሪክ ነው ❤

  • @mahletgossaye6747
    @mahletgossaye6747 5 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ደስይላል መልካም ሠውነት ዋጋው ይሄነው

  • @Abere-oj7xx
    @Abere-oj7xx 5 หลายเดือนก่อน +4

    የእግዚአብሄር ሥራ እፁብ ድንቅ ነው ለሱ ምን ይሳነዋል የአካሉን ክፋይ ሰጠው ።

  • @zufantirfe2746
    @zufantirfe2746 5 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም። ለእና ንተ። ይሁን። በጣም ደሰ የምል ታርክ። ነዉ። የገረመኝ። አምላክ። ልጅቷን። በሕይወት። ለማኖር የተጠቀመዉ። መንገድ። ነዉ። እናት። የገጠማት። ነገር። አይታወቅም ለምን። እንድ። እንዳ ደረገች በሕይወት። ኦንድትኖር። ብትፈቅድ ሰዉዉ። የምያያት። ቦታ። ታስቀምጣት። ነበር። እግዝያብሔር። ልጅቷን። ስክሳት። በአቧቷ። እጅላይ። አስገባት። ፖሊሱ። ዉስጥ። የተገኘዉ። ፍቅር ሰበዊነቲ። መልካምነቱ በተዘዋዋር። ልጁን። እንድያቅፍ። አድርጎታል። በአደጋ። ጊዜ። እንኳ ሞትን። አልፈቀጀም። አምላክ። እርሱኑ። ቸጠቅሞ። ልጁን። ታደገለትየመገረመኝ። ሌላ አፍርካ። መሄዳቸዉ። የልጅቷን ማደጎነቷን። ለዉጦ ትክክለኛ። ልጅነቷ። ያገኘችበት። መንገድ። ነዉ መጸሐፍ። ቅዱስ የአመላክ። ቃል። ስናገር እናት። ልጇን። ልትረሳ። ትችላለለች። እኔ። ግን አልረሳቹም ይላ ል። ያዕቆብ። ልጆችን ስናገር። እግዝያብሔር። ከእናትም። ይበልጣል። እርሱ። መጠጋት። ነዉ

  • @WuddeSorresa
    @WuddeSorresa 2 หลายเดือนก่อน

    የምገርም ታርክ ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @MAMA-r2j3h
    @MAMA-r2j3h 4 หลายเดือนก่อน

    ዋው በጣም ደየሚገርም ታሪክ ነው ታአምርም ነው ❤❤❤❤

  • @tesemamelketo5959
    @tesemamelketo5959 5 หลายเดือนก่อน +5

    የፈጣሪ ድንቅ ማዳን ይገርመኛል!

  • @genettesfamichael3958
    @genettesfamichael3958 4 หลายเดือนก่อน

    ኣስገራሚ እውነት። ክብርና ምስጋና ለእግዚኣቢሄር 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @HuaweiY-y2q
    @HuaweiY-y2q 4 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴት ደስ ይላል❤❤❤❤

  • @cxhf2202
    @cxhf2202 5 หลายเดือนก่อน +1

    በውነቱ ታሪኩ ልብወለድ ከመምሰሉ በስተቀር እጅግ በጣም ውብ ታሪክ ነው ።

  • @אספהוובנך
    @אספהוובנך 5 หลายเดือนก่อน +2

    በእውነቱ እጂግ የሚያስደነግጥ እና የሚያጓጓ ቢሆንም የቶም መልካምነት። የተነሳ እግዛቢሕር የአካሉኑ ክፋይ በማግኘቱ ያስደስታል።

  • @mulumulu9986
    @mulumulu9986 5 หลายเดือนก่อน +3

    ደሥ የሚይል

  • @hussienocs3359
    @hussienocs3359 5 หลายเดือนก่อน +2

    Excellent creative narration.

  • @HanaHana-j5v
    @HanaHana-j5v 5 หลายเดือนก่อน +2

    ፈጣሪ ስራው ድቅነው❤❤❤❤

  • @MakeMeselech
    @MakeMeselech 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ይገርማል ቶሚ ፈጣር ይባረከዉ።

  • @gizeworkwoubeneh1960
    @gizeworkwoubeneh1960 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ የመስገን በጣም ደስ ይላል

  • @azebgeremew4624
    @azebgeremew4624 4 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ መልካሙን ይግጠምህ መልካምነት ይከፍላል ❤👏

  • @DanayLabesha
    @DanayLabesha 14 วันที่ผ่านมา

    በጣምደስየሚልታሪክነው

  • @SamriAyenew
    @SamriAyenew 4 หลายเดือนก่อน

    ይሄ የፈጣሪ ተአምር ነው፡ፈጣሪ የሚሳነው ነገር የለም ❤

  • @adysalieh6446
    @adysalieh6446 4 หลายเดือนก่อน +1

    የፈጣሪን ተአምር በጣም አስገራሚ ና ደስ የሚያስኝ

  • @addistadele6187
    @addistadele6187 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ይገርማል ተረት ነው የሜመስል

  • @BereheEwalYodit
    @BereheEwalYodit 5 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ታሪክ ነው

  • @RomanAssefa-ch2oj
    @RomanAssefa-ch2oj 4 หลายเดือนก่อน

    የእግዛብሔር ስራ ደንቅ ገው እናመስግነዉ !!

  • @BuzayewWerkalma
    @BuzayewWerkalma 4 หลายเดือนก่อน +2

    እወነት ተደብቆ አይቀረም በጣም ደሰይላሉል

  • @Yajibushal
    @Yajibushal 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ድንቅ ነው ስራው።

  • @zetinebaomer4452
    @zetinebaomer4452 13 วันที่ผ่านมา

    Betam arife new❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sameeraahmed3898
    @sameeraahmed3898 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዋ ው በጣም ደስ ይላል

  • @meheretaraya146
    @meheretaraya146 5 หลายเดือนก่อน +1

    Yegaremale,Malekame Agalaxe❤❤❤

  • @TesfayeAlemayehu-gu9nu
    @TesfayeAlemayehu-gu9nu 5 หลายเดือนก่อน +1

    ድንቅ ነው!!!

  • @tsiyonfekaduareda501
    @tsiyonfekaduareda501 5 หลายเดือนก่อน

    Emegerem tarek new gen demo yesu leg mehonewa dess aleg yegebawal ehe melekam sew wow❤

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 5 หลายเดือนก่อน +1

    Wow የሚገርም ታሬክ ነው

  • @MatiWolde-e3y
    @MatiWolde-e3y 5 หลายเดือนก่อน

    እንዴት ደስየሚል ነዉ እድለ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gxhggbshgg6907
    @gxhggbshgg6907 4 หลายเดือนก่อน

    እውነት እውነትን ይርዳል ደስ የሚል ታሪክ ነው ❤❤❤

  • @adashakalu3391
    @adashakalu3391 4 หลายเดือนก่อน +1

    እ/ር ሁሉንም በምክንያት ነው የሚያደርገው

  • @fasikawedaje9513
    @fasikawedaje9513 4 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት እግዚአብሔር ስራ

  • @MariamMariam-hb8ho
    @MariamMariam-hb8ho 4 หลายเดือนก่อน

    ዋው ታአምር ነው በጣም ደስ ይላል

  • @fikadutewelte8817
    @fikadutewelte8817 5 หลายเดือนก่อน +1

    Gode Blsue Uare Thebsete ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @imanksa3017
    @imanksa3017 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ይላል dnnኑ ግን አላሁ አለም ብቻ ደስ ይላል

  • @arsematadesse1899
    @arsematadesse1899 5 หลายเดือนก่อน +1

    እፂብ ድንቅ ነው

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 4 หลายเดือนก่อน

    Beautiful message sister

  • @FatumaseidFatumaseid-n8l
    @FatumaseidFatumaseid-n8l 4 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪን የሠጠዉን የሚከለክል አካል እንደሌለ ማመን ብቻ

  • @ZeharaGeremewShifa-gt9di
    @ZeharaGeremewShifa-gt9di 4 หลายเดือนก่อน +1

    Wow amazing yasleksal

  • @YakuzalD45D45
    @YakuzalD45D45 หลายเดือนก่อน

    Wow andagna nw 🥰🥰🥰🥰

  • @HananHanan-bk7yn
    @HananHanan-bk7yn 5 หลายเดือนก่อน +1

    ገራሚ ታሪክ

  • @hiwot-tb3qd
    @hiwot-tb3qd 4 หลายเดือนก่อน

    ደስይላልንፁልብስነበረዉፈጣሪሰጠዉድንቅነዉ

  • @SomliSomli-zx4qs
    @SomliSomli-zx4qs 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ይገርማል ዉይኔ😢😢😢😢😢😢🎉🎉

  • @JssskSsd
    @JssskSsd 4 หลายเดือนก่อน +1

    ልጅ መጣል ነጮች ጋርም አለ እዴ ኢትዮጵያ ብቻ ነበር የሚመስለኝ😢

  • @TadelechiKasa
    @TadelechiKasa 5 หลายเดือนก่อน +1

    ድቅ ነዉ

  • @hanaTsehaykifleshraga
    @hanaTsehaykifleshraga 4 หลายเดือนก่อน

    እግ ዛብሔር ያፍ አይደለሞ የሆድ ነው፡

  • @helensolomon5462
    @helensolomon5462 4 หลายเดือนก่อน

    Betam dess yemilbtarik🎉🎉🎉

  • @halimaali4383
    @halimaali4383 2 หลายเดือนก่อน +1

    betam des yilal

  • @YirgalemLegess
    @YirgalemLegess 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ዋው ደስ ይላል

  • @FiyorebeyeneGobena
    @FiyorebeyeneGobena 3 หลายเดือนก่อน

    ወይፈና ምንአይነት አጋጣሚነው

  • @MaskraMohamed
    @MaskraMohamed 5 หลายเดือนก่อน +1

    Wawee. Yafetare. Seraa.

  • @Noour-b6e
    @Noour-b6e 4 หลายเดือนก่อน

    የማዳምን ስራ ፈትቼ ቁጭ ሆ ጉድ ነው❤❤❤

  • @LubabaKemal-g3u
    @LubabaKemal-g3u 4 หลายเดือนก่อน +1

    የማይታመን ግን ታመነ በጣም ዩሚያስድስትታሪክ

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 4 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ በጣም ልጅ እወዳለው

  • @Mulugetakasa-xs8it
    @Mulugetakasa-xs8it 5 หลายเดือนก่อน

    እናቷን በቂ ያገኛት ታሪኩ ሙሉ ይሆናል❤

  • @liyyaboruu1230
    @liyyaboruu1230 4 หลายเดือนก่อน

    Ereee fernje ager leje ayetalem wushetam

  • @KebebeLajoro
    @KebebeLajoro 5 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤🤲🙏🙏

  • @habebatAwol
    @habebatAwol 4 หลายเดือนก่อน

    ዋው 😂😂😂😂

  • @meseretgirma-lq1pi
    @meseretgirma-lq1pi 4 หลายเดือนก่อน

    E/r deneq Amelke new leze Tarek mesakat yesew ejoche aluebet yemel emenat alegey

  • @fenetikuse5944
    @fenetikuse5944 5 หลายเดือนก่อน +2

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @HadiyaHadiya-nb5cg
    @HadiyaHadiya-nb5cg 4 หลายเดือนก่อน

    እዳዉ ምን ጉድ ነዉ

  • @TIZTAMekuria
    @TIZTAMekuria 5 หลายเดือนก่อน +1

    What a heart warning st😊😂❤

  • @getachewfinans-fc3dz
    @getachewfinans-fc3dz 4 หลายเดือนก่อน +1

    የፈጣሪ ታአምር ነው የሚባለው

  • @manalebeshesheta9737
    @manalebeshesheta9737 4 หลายเดือนก่อน +1

    Betam Asazang Drama😂😂 😂😂

  • @هاهاهااهها
    @هاهاهااهها 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mhretmhuru5537
    @mhretmhuru5537 5 หลายเดือนก่อน +1

    👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️

  • @HiwotHiwotYenH
    @HiwotHiwotYenH 5 หลายเดือนก่อน +1

    wow

  • @Rayiermias
    @Rayiermias 5 หลายเดือนก่อน +1

    am gone cry

  • @MeliyaAwol
    @MeliyaAwol 4 หลายเดือนก่อน

    እኔ

  • @AbebaSolomon-cu8no
    @AbebaSolomon-cu8no 4 หลายเดือนก่อน +1

    Part 2

  • @BTTube19
    @BTTube19 4 หลายเดือนก่อน

    ሰው የዘራውን ያጭዳል ❤❤❤

  • @SarahSarah-l6b
    @SarahSarah-l6b 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤😢😢😢

  • @ayaaya9691
    @ayaaya9691 4 หลายเดือนก่อน

    Betam dess meil agatamii

  • @lemlemMeles
    @lemlemMeles 4 หลายเดือนก่อน

    God is good always

  • @SamriAyenew
    @SamriAyenew 4 หลายเดือนก่อน

    Wow !!!!! yihe fiction new

  • @SultanKemal-o3y
    @SultanKemal-o3y 5 หลายเดือนก่อน +1

    Are yileyal yemir

  • @Meron-h7r
    @Meron-h7r 5 หลายเดือนก่อน +1

    Garm trek naw

  • @TigistTigist-kh5ji
    @TigistTigist-kh5ji 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @enatalemteklemariam8347
    @enatalemteklemariam8347 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @sadhsaad7843
    @sadhsaad7843 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @nasirmuzemil188
    @nasirmuzemil188 4 หลายเดือนก่อน +1

    አጃይብ ነው

  • @natimanaba
    @natimanaba 4 หลายเดือนก่อน

    ዎው

  • @GenetTekeste-qt4mn
    @GenetTekeste-qt4mn 4 หลายเดือนก่อน

    Lege ❤❤❤❤❤❤❤

  • @nanidaniel207
    @nanidaniel207 4 หลายเดือนก่อน


    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BanchuShifarawGelaw
    @BanchuShifarawGelaw 5 หลายเดือนก่อน +3

    🎉❤❤❤😢😢😢😢