አስገራሚ ውጤት ያየሁበት ቅባት እና የብዙዎቻችሁ ጥያቄ ለሆነው መልስ || RUTHI HAIR CARE COLLEAGUES👌🏽 || QUEEN ZAII
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
- ሰላም ቆንጆዎች ❤️ አስገራሚ ውጤት ያየሁበት ቅባት እና የብዙዎቻችሁ ጥያቄ ለሆነው መልስ😊
.
.
👇🏽SHOP Ruthi Human Hair Collections👇🏽
ruthihumanhair...
Use Code TSION15 for an Extra $15 Off!
.
.
❤️SOCIAL❤️
INSTAGRAM; www.instagram....
FACEBOOK;
.
.
.
.
የተጠቀምኳቸው ምርቶች
PRODUCTS USED
Shewan Moroccan Argan Oil Shampoo ruthihumanhair...
Shewan Moroccan Argan Oil Conditioner ruthihumanhair...
Shewan Moroccan Argan Oil Deep Conditioning Mask ruthihumanhair...
10 in 1 Argan Oil Miracle Hair Treatment Leave in conditioner ruthihumanhair...
Shewan Moroccan Argan Oil Styling Cream ruthihumanhair...
Hair Growth Herbal Oil ttps://ruthihumanhaircollections.myshopify.com/collections/hair-care/products/hair-growth-herbal-oil
Shewan FIX ME hair grow edge control ruthihumanhair...
Hair Detailing Brush ruthihumanhair...
100% Human Hair U part wig straight Size 26''/28"
ruthihumanhair...
.
.
.
.
CHKOUT SOME OF MY OTHER NEW VIDEOS
በሁሉም የአለባበስ ስታይል ሊያዝ የሚችል ቆንጆ የዲዛይነር ቦርሳ 👜
• በሁሉም የአለባበስ ስታይል ሊያዝ የ...
በ 5 ደቂቃ ጥፍራችንን እናሳምር 💅🏼💕
• በ 5 ደቂቃ ጥፍራችንን እናሳምር 💅🏼💕
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
#queenzaii #ruthihaircarecollection #upartweg
ዝም ብየ ሁሌ ሳይሽ ሌላ ሰው የሚሰራሽ ነው የሚመስለው አቤት ጉብዝናሽ ብዙ ካንቺ ተምሬአለሁ ተባረኪ ❤
የት ነው የruthi ምርት የሚገኘው
እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ እሥኪ አንድ ነገር ላሰቸግርሽ ለፊት ጥቋቁር ነገሮችን የሚያጠፋ ካለሽ ሺር አርጉኝ ውዶቼ ያልተጠቀምኩት ነገር የለም ግን ሊጠፋልኝ አልቻለም በናታችሁ የምታቁ???
i checked about this product, before i bought, you are the only person who make review about the products, is this a new product or just u are doing the promotion. please explain it because most of us need more review and the experience from different perspective.
We’re always lucky to stay looking beautiful. Because Queen Zaii is there every week. Appreciated!!!
Definitely ❤️😘
Beautiful, definitely i will try this thanks for information😍😍😍😍
Nice ❤️😘
እህቴ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ በጣም ነው የምቻምሪው ጎበዝ ነሽ ተባረኪ🙏💚💛❤💋
Well done I really admire you u did a great work I like the hair could u pls put the name of ur flat iron thank you keep up the good work 🙏
ከጸጉሽ ጋ አንደ አይነት ከለር ነው በጣም ያምራል የዊግ ተጠቃሚ አይደለሁም ግን እንድጠቀም ልታደርጊኝ ነው😍እናመሰግናለን ቆንጆ ድምጽሽ ትንሽ እራቅ አለ ዛሬ ግን🙏🧡
ይሄንን አይቶ የማይጠቀም የለም ሳርዬ🥰🥰
Zieye wooow I love this human hair perfect 👌 it’s blended with your hair beautiful own you🥰 I really enjoy thank you for sharing stay blessed🙏🏾🥰
I’m glad you love it Emitye🥰 thank you 😍
It is not open the link
Very helpful thank you 🙏🏾
❤️😘
My dear Thank you very much for sharing 🌹
God blessed you ❤️🙏
Thanks sweetie ❤️😘
በጣም ያምራል ቆንጆ የሆነ ነገርነው ያካፈልሽን እሞክረዋለሁ 🙏🙏
❤️😘
እንኳን ደህና መጣሽ ፂዬ
አመሰግናለው የኔ ቆንጆ ❤️😘
Wow naw betam aref naw tegursh naw ememslew
❤️😘
Question. Is the products safe for little gairls hair.??? Thanks 💞
I have the link in the description box please contact the seller ❤️
Thank you l need help finding an easy to apply hair colour
Thank you so much for sharing
🥰😘
Thank you for sharing
❤️😘
Tsiye yene kinjo endet endemiyamribish i love it Thanks🥰🥰🥰👌👌👌👌
Glad you love it 😍😘
ወይ ጉድ እር በናትሽ አንቺን የሚያክል ጎበዝ አላየሁም እራሱ ዊጉና ፀጉርሽ አንቺ ስላስየሽን ንው እንጂ በፍፁም አይለይም እንደዚህ ንው ካማሩ አይቀር በጣም በቆንጆ አንቺ እራስሽም ጎበዝ ንሽ እውንትሽን ንው ፀጉርሽ በጣም ቆንጆ ንው ግን አንዳንዴ ደሞ ፀጉርን በማይጎዳ መንገድ እንዳንቺ ቢደርግ ያምራል በጣም ንው የሚያምርው 👌🌷🌹
አንዳዴ ለውጥ ያስፈልጋል ቹቹዬ የኔ ቆንጆ 😘😘😘
Ingredientun btasayin
Paysetrashen keyete new yegzashewe konjy
I love it 😍😍😍
WOW endet endemiamiribish wigum betam yamral
🥰😘
Paystrache yete new yegzashew
በጣም ጎበዝ ነሽ ስራዎችሽ ሁሉ ይጠቅማሉ በርቺ
አመሰግናለዉ የኔ ቆንጆ ❤️😘
Oilu yt new yalew plz
Hi zayen please pestrashn yet endegezashw Ena brandun btnegrign thanks
Instagram DM ፃፊልኝ እልክልሻለው❤️😘
እግዚአብሔር ይባርክሽ
Beautiful ❣❣❣
Fabulous girl. Love it all.
Thank you so much 😊❤️
እግዚአብሔር ይስጥሽ ብዙ ታስተምረያለሽ የኔ ማር🙏
አሜን 🥰😘
Thanks you for sharing queen 👸 😘 human hair be mendenw yemetatebewe please 🙏 nigergn
በፀጉር ሻምፖ እና ኮንድሽነር ❤️
በራስሽ ጸጉርአጊጭ. መስኪ ቲዮብን. እያት, ታላየሻት
ፂዬ በጣም ያምራል በቃ እንዳለ ሰብስበሽ ምርቱን ሁሉ ትልኪልኛለሽ ከዛማ እምር ነው እንጂ 😅😅😅😅
በደንብ የኔ ቆንጆ 😂😂❤️
መልካምነትሽን አይቀይርብሽ ተባረኪ
Perfect!!
#ዴርቶጋዳ_ፊልም-----የይስማዕከ ወርቁ ዴርቶጋዳ መፅሐፍ በፊልም መልክ ቀርቦ ብዙዎችን እያነጋገረ ነው ፊልሙን ወደ ቻናላችን በመግባት ያገኙታል
👉👉👉#queen_sheba_diy
አክብራችሁን ፔጃችንን ስለምትጎበኙልን ጎንበስ ብለን አመስግነናል--
Chika kibat alew woy ene kefesash yilik chika kibat silemismamagn new
ቅባተቹ የት ነው ሚገኙት ፕሊስ?
በተረፈ እውነት ሁሉ የሚትስሪው ስራ በጣም ኣሪፍ ነው
አንደኛ ነኝ👏እናመሰግናለን ቆንጂዬ
❤️😘
ሩሂ ሂውማን ሄር ስንት ከፈለችሽ ያው ከፍላሻለች ይሄን የኢትዮጵያ ህዝብ መቸስ ይሸወዳል ሸውዱት :አጃጅሉት
ብዙ ቪወር ያላቸውን እየመረጠች እንዲያስተዋውቁ ታደርጋለች ጥሩ እቃ እኮ ማስታወቂያ አያስፈልገውም: ከ አሊባባ ብዙ ኦርደር አድርጋ 90% እኮ ነው የምታተርፈው ውይ ሀበሻ በልቸ ልሙት እኮ ነው ዝረፊ ተመችቶሻል
እውነት ነው ውሸታቸውን ከሰው ላይ እሪሰርቻቸውን ይሰራሉ አይ እሩቲ ሂማን ሄሮ እራሱ በእጣም ፌክ ነው እነዚ ዩቱበሮች ዝም ብለው ካዳመጦቸው ነገ እኛንም አፍርሰው እዳይሰሩን 😂😂😂😂😂
Gorgeous!
ዊግሽ ያምራል ግን ውድ ነው 280-300 $ ለዊግ ግፍ ነው😂
ዊጉን በጣም ያምራል ዌብሳይቱና ማርኩን ላኪልኝ
Description box ውስጥ አስቀምጫለው እዛ ታገኛለሽ ❤️
የወጉንም የቅባቶችን ሊንክ ብታስቀምጭ ዋጋው
Description box ውስጥ አልሽ ❤️
yene konjo anchi lay yemayamr neger yelem
❤️😘
በራለኸደበት እሠቲ ንገሪኝ
Yene konjo I miss you❤️❤️❤️❤️❤️
Miss you too hun❤️😘
Please write to me your hair salon am in Dallas
እ
❤❤❤❤
❤️😘
snt birr new
WAWWW
❤️😘
Wawww
😍😍😍😍😍😘😘😘😘
🥰😘
🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾💯💯💯❤️❤️❤️❤️
🥰🥰🥰
አህለን
🥰😘
Thank you for sharing !