አነጋጋሪው የኢትዮጵያዊያን ሴቶች ጉድ በዱባይ @EyitaTV እይታ ቲቪ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 19

  • @Aberit
    @Aberit 2 วันที่ผ่านมา +5

    የስብሃትን ሚስት ስትዎርዱባት የነበራችሁ የትናችሁ?

  • @ሚሚየናቴናፋቂ
    @ሚሚየናቴናፋቂ 2 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መዳም ቤት 12 አመት ሊሞላኝ 4ወር ነው የቀረኝ በየ 2አመቱ ሀገሬ እመላለሳለሁ ሀገሬ ቦታ ገዝቸ ቤት ሰርቸ ሌላ ተጨማሪ ቦታ ገዝቸ ለስራ መነሻ ብር አለኝ ግን የሀገራችን ሰላም ከተመለሰ እግዚአብሔር ቢረዳኝ ሀገሬ መግባት እፈልጋለሁ በዚህ 4ወር ውስጥ

  • @hannawale6263
    @hannawale6263 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የትም ሀገር እኮ ሴተኘ አዳሪ አለ እህቶቼ ሆላንድ ብታዩ እንደሱቅ እቃ ሴቶች መስታወት ውስጥ ተቀምጠው በምርጫ ሴቶች ንግድ ላይ ናቸው ሀገር ቤትም ሰባተኘ አካባቢ በሌላ ዘዴ አውሮፓ በተለያዩ ሀገሮች የሴተኘ አዳሪ ሰፈር በጥበቃ ውስጥ ተቀምጠው ክልል አላቸው የንግድ ቦታው ስለዚህ የትም ሀገር ላይ በባለቤቱ ምርጫ ነው በዚሁም ላይ ትልልቅ ስራ ላይ ያሉ ወገኖቻችን አስገራሚ ሞዴል መኪና የሚነዱ እህቶቻችን ወንድሞቻችን አሉ እንደተለየ ነገር ዱባይ ዱባይ የሚል ወሬ በዛ ምነው የትም ሀገር አለ ሰው በምርጫው ነው ወገኖቼ

  • @ሚሚየናቴናፋቂ
    @ሚሚየናቴናፋቂ 2 วันที่ผ่านมา +1

    ለባለ ታሪካችን ትንሽ የራሴን ምክር ትንሽ ከዚህ ስራ ውጭ ንስሃ ገቢ ከዛ ሁለት አመት መዳቤት ብሰሪ መስሪያሽን ሰርተሽ ሀገርሽ መግባት ትችያለሽ ምንድነው አሁን እኮ መዳም ቤትም 60ሺ70ሺብር አደል እዴ አሁን ደሞዝ ደሞ በሀቅ የተሰራ ገዘብ ይበረክታል እግዚአብሔር ያግዝሽ 😢😢😢

  • @Yohannesbabamo
    @Yohannesbabamo 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Never tell to sisters be tempted by money to sell their respect. Man can not live by bread only but by the wor of God. ( The Bible )

  • @BahreAbub
    @BahreAbub วันที่ผ่านมา +1

    ፍላጎት ካለሽ ብቻ ነው እንዲህ አይነት ስራ ውስጥ የሚገባው

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ድህነት ያስገድዳል። ግን አንዳንድ ሴቶች ሥራውን ይወዱታል።

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዝቅ ብለሽ ስሪ በራስሽ ላብ የምታገኝው ብር ያለው ሰላም እኔ 7 አመቴ ነው በዘቡ ባይጠቅምም ግን እራሴን አልጥም ህሌናየ የሚፀፅተኝን ስራ ስርቸ አላውቅም ተመስገን

  • @ahlamhussain1864
    @ahlamhussain1864 2 วันที่ผ่านมา

    አልሀምድሊላ ኮንትራት ቤት ነኝ ሶሰትአመቴ ቤት ሰረቻለሁ ወሎ ከተማ ሴነኛአዳረ አልሰራም

  • @lemmalegesse2488
    @lemmalegesse2488 2 วันที่ผ่านมา

    ስራ ሰርቶ ሀገር መወስለት ሀገር ቤት መወስለት ይህን ምን ይሉታል

  • @ahlamhussain1864
    @ahlamhussain1864 2 วันที่ผ่านมา

    እነት ለልጅ ወልይነች ሌላሰራ የለም እንዴ

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 2 วันที่ผ่านมา +1

    አይ አንቺ እነዚ የምታሳይን ጥቁሮች የሌላ ዜጎች ናቸው አትሳሳች እኔ እዛው ስለምኖር

    • @oromay02
      @oromay02 2 วันที่ผ่านมา +3

      ምን ፡ ማላት ፡ ፈልገሽ ፡ ነወ? ፡ ፈስ ፡ ያለበት ፡ ዝላይ ፡ አይቸልም ፡ አሉ።

    • @lemmalegesse2488
      @lemmalegesse2488 2 วันที่ผ่านมา +1

      እረባክሽ

    • @EsubossWordoffa
      @EsubossWordoffa 2 วันที่ผ่านมา +1

      ስራሽ ተጋለጠ 🤭🤭🤭

    • @HayatHayat-zc8hf
      @HayatHayat-zc8hf วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂​@@EsubossWordoffa

    • @munatemesgen
      @munatemesgen วันที่ผ่านมา

      ምንም ውሸት አያስፈልግም
      100% ትክክል ነው።