እምነት በልባችን እንዲያድግ የሚያደርግ Kesis Ashenafi.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 44

  • @ማስሬየጌታ
    @ማስሬየጌታ 8 หลายเดือนก่อน +6

    አሜን አቤቱ የኔ የዋህ ደግ ቸር ብሩኩ ጌታዬ የኔ ዉድ ሙሽራ ደጋሽ ጋባዤ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ጥሪህን አክብሬ በድግስህ እንድታደም እንደ ማርያም የማይቀሙኝን በጎ እድሌን ባንተ መወደዴን መዳኔ እንዳስተዉል እርዳኝ የኔ ደጓ አመት ናቴ ማርያም ቅድስናን ትህትናን እምነትን መታዘዝን አስተምሪኝ እኔም መንፈስቅዱስ ያድርብኝ ዘንድ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @berkifekede2823
    @berkifekede2823 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አባቴ መድሀኒቴ ጉልበቴ ለካ ዋናውን ትቼ ነው የደከመኝ ለብዙ ዘመን የማርታን ቃል አምዬ ነበር በሰበብ ያሳለፍኩት ጥሪ ዛሬ ላይ ህይወት መሻገር የማልችለው ተራራ መስሎ የታየኝ ጌታዬ አንተ ቸር ነህ እማትቀደም ዛሬም ቃልህ በልቤ ጨመርክ አምንሀለው እግዚአብሔር አብሮኝ እንደሆነ አንተ አብረኸኝ ስለሆንክ ክፋ የሆነውን አልፈራም አትቀደምም መድሀኒቴ ክበርልኝ ቀሲስዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @እሌኒኢየሱስየነብሴቤዛነው
    @እሌኒኢየሱስየነብሴቤዛነው 8 หลายเดือนก่อน

    ❤ አሜን አሜን አሜን የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ጌታዬ ስጠራኝ አቤት ብዬ ልታዘዝ እንደ ሚገባ ተምራው ❤ ጸጋ ይብዛልህ ❤️❤️❤️

  • @webet2273
    @webet2273 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን❤❤❤

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-qh6fc6fi1l
    @user-qh6fc6fi1l 8 หลายเดือนก่อน

    Life changing and guiding preaching Kesis Thank You.

  • @user-dc6ol5eo3t
    @user-dc6ol5eo3t 8 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን በፀጋዉ ይጠብቅልን 🤲🙏🙏🙏

  • @mkebede4545
    @mkebede4545 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን
    ቸር ፈላጊ አባት መሃሪ ይቅር ባይ አምላክ ስሙ ከአርያም እስከ አርያም የተመሰገነ ይሁን

  • @yednglilji3628
    @yednglilji3628 8 หลายเดือนก่อน +3

    ዛሬ አንደኛ ነኝ መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋበረከቱን ያብዛልን።

    • @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
      @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ 8 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤❤❤

  • @ሰደተይልሂወትኮይንለይ
    @ሰደተይልሂወትኮይንለይ 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን ጌታየ ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤

  • @እጠበኝቆሽሻለሁ-ቈ5ኰ
    @እጠበኝቆሽሻለሁ-ቈ5ኰ 8 หลายเดือนก่อน +3

    መምህር ፀጋ እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥህ ❤

  • @90God86
    @90God86 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @meskeremeryimesgen3792
    @meskeremeryimesgen3792 8 หลายเดือนก่อน

    Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏

  • @MeronMe-pm2ul
    @MeronMe-pm2ul 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴእርዳኝ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴእርዳኝ 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @worknehmolloro9029
    @worknehmolloro9029 4 หลายเดือนก่อน

    Amen kale hiwot yasemalen Abatachen.Bedme betena kenebetesebo yitbklen

  • @Libnesh-zj3ow
    @Libnesh-zj3ow 8 หลายเดือนก่อน

    Egezabeher yemesegen. Amen kale hiwoten yasmalen memehir egezabeher masetawolen yesten❤

  • @AzebAschenaki
    @AzebAschenaki 8 หลายเดือนก่อน

    መምህር እድሜና ጤና ይሥጥልኚ ከሙሉ ቤተሠብህ ጋርትምህርትህ ህይወት ይቀይራል አመሠግናለሁ

  • @smret5569
    @smret5569 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @kalkidanyeshanew5332
    @kalkidanyeshanew5332 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @freweinigebremedhn6160
    @freweinigebremedhn6160 8 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen

  • @abelhidase1226
    @abelhidase1226 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር።

  • @netsanetwesternacher9604
    @netsanetwesternacher9604 หลายเดือนก่อน

    Amen 🙏

  • @z_amen87
    @z_amen87 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለሕይወት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekdestesfaye5726
    @mekdestesfaye5726 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለህይወት ያስማልን

  • @Eden-cp4tz
    @Eden-cp4tz 8 หลายเดือนก่อน

    Amen! Kale hiwot yasemalen 🙏🙏🙏

  • @sasawemshawemsahw59
    @sasawemshawemsahw59 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @sarahmangesto6045
    @sarahmangesto6045 8 หลายเดือนก่อน

    አሜንአሜንቃልህይወትያስማልን

  • @orthodoxy2323
    @orthodoxy2323 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር መልካም ነው።

  • @መሰረት-ቐ3ሐ
    @መሰረት-ቐ3ሐ 8 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    መምህር እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ ብዙ ጊዜ ስብከቶችን አዳምጣለሁ ግን ምንም አልይዝም ወዲያዉ ይጠፋብኛል ሌላ አለማዊ ነገር ግን እሸመድዳለሁ
    እኔ የምፈልገዉ መንፈሳዊ እዉቀት እንዲኖረኝ ነዉ ምን ማድረግ ይሻለኛል
    በፀሎታችሁ አስቡኝ አፀደ ማርያም ነኝ

    • @tsion1202
      @tsion1202 8 หลายเดือนก่อน

      የእግዚአብሔር ቃል በህይወት ጉዞ ውስጥ የሚተረጎም ነው። በህይወትሽ ትንሽም ቢሆን የእምነት ማደግ ሲኖር እና የመንፈሳዊ ህይወት ልምምዶች ከጀመርሽ የምታደምጪው ቃለ እግዚአብሔር እየሰራ ነው ማለት ነው። ሸምድደሽ በቃልሽ መናገር ስላልቻልሽ እንዳልገባሽ እና እንዳልተለወጥሽ አይሰማሽ እህቴ። በተረፈ ማስተዋልን እንዲሰጥሽ ፀልዪ

  • @JanaHabashi-e8n
    @JanaHabashi-e8n 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን

  • @hah-zd9fm
    @hah-zd9fm 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወይ ያሰማልን

  • @tetetety3946
    @tetetety3946 8 หลายเดือนก่อน

    Amen

  • @zinuteklu5429
    @zinuteklu5429 8 หลายเดือนก่อน

    Amen. Kale hiwot yasemalen

  • @nemaolalemu5798
    @nemaolalemu5798 8 หลายเดือนก่อน

    memerachen tebarek

  • @Saba-7
    @Saba-7 8 หลายเดือนก่อน

    Amen kale hiwot yasemaln

  • @hiwotendale3254
    @hiwotendale3254 8 หลายเดือนก่อน

    Ameeen

  • @habtemayenew7040
    @habtemayenew7040 8 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @እሙየክርስቶስልጅ
    @እሙየክርስቶስልጅ 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @GirmaSerani
    @GirmaSerani 8 หลายเดือนก่อน

    Ende kaleh anuragh

  • @hannatewelde2092
    @hannatewelde2092 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @haymanotbalcha8441
    @haymanotbalcha8441 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤