🔴አንድ አመት የጠበኩት በርሜል ስሄድ ወዲያው ተሳካ።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025
  • ታላቅ የምስራች!
    4 ኛ ዙር ጉዞ ምዝገባ ጅጀምረናል።
    መነሻ ታህሳስ 26 መመለሻ ጥር 6 /2017 ዓ.ም
    ታላቅ የምስራች ወደ ታምረኛው በርሜል ደለጎ ኪዳነምህረት ጉዞ በኤማሁስ የበጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር በጓዝ የምትፈልጉ በ 0945160000 እና 0922472864 ደውለው መመዝገብ ይችላሉ። ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ መገናኛ ከዲያስፕራ ህንጻ ጀርባ AB STAR ህንጻ 8ኛ ፎቅ ያገኙናል።
    ቻናላችን subscribe,like,share በማድረግ የበለጠ መረጃ ያግኙ።
    ኤማሁስ የበጎአድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር
    ስቡሀ ሚዲያ ድንቅ ድንቅ ምስክርነቶችን ወደናተ ያደርሳል
    ሚዲያው የተሻለ ስራ እንዲሰራ ማገዝ ለምትፈልጉ
    0945160000/0922472864 አካውንት 1000304264792 ዲ/ሀይለማርያም አባይነው።
    በሀገር ውስጥና በውጭ ያላችሁ የእግዚአብሔር ቸርነት
    የመቤታችን አማላጅነት የሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥበቃ አይለየን አሜን።ወደታምረኛው በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጠበልና ወደምርት ደለጎ ቅድስት ኪዳነምረት እንዲሁም ወደተለያዩ ገዳማት ጉዞ እናደርጋለን።

ความคิดเห็น • 38

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን ላቺ የደረሰ ለኛም ይደረሰልን

  • @asnakechagidew7231
    @asnakechagidew7231 หลายเดือนก่อน +8

    እልልልል!!!!!!
    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ምስጋና ይድረሰዉ
    አባቴ የ እኔ ነፃ አውጪ ልመጣ ነዉ

  • @hfj4001
    @hfj4001 หลายเดือนก่อน +13

    ጌጤ ባክሽ በሰማይቱ ባዳነሽ በፀሎት አስቢኛ ለሰማይቱ ነገሪልኛ ካች የባሰ አበሳ አለብኛ እረጂኛ እህት ሜካኤል ነኛ ከቤሩት

    • @tsedallove
      @tsedallove หลายเดือนก่อน

      የኔ ውድ አንች ንገሪው እማየ ይሰማል

    • @mekelesalemayehu6279
      @mekelesalemayehu6279 หลายเดือนก่อน +1

      መልክተኛ አይቀበልም ከባለቤቱ መስማት ነው የሚፈልገው ያውቃል ምን እያሠብሽ እደሆነ እና ምን እንደምፈልጊ ግን እድትነግሪው ይፈልጋል ይሰማሻል አይዞሽ በሚስጥር ጠይቂው በሚስጥር ይሰጥሻል ለደጁ ያብቃሽ

    • @hfj4001
      @hfj4001 หลายเดือนก่อน

      @mekelesalemayehu6279 አሜን አሜን አሜን እህቴ ለደጂ አብቅቶ ቋጥሮይን ይፍታልኛ

    • @Marta-c8q4t
      @Marta-c8q4t 25 วันที่ผ่านมา

  • @YamrotAbba
    @YamrotAbba หลายเดือนก่อน +1

    አሜን,አሜን,አሜን

  • @GeteKebede-o6d
    @GeteKebede-o6d หลายเดือนก่อน +2

    ሰማአቱ ቅዱስጊዮርጊስ ያሰብከዉን ሁሉ ያሳካል ወድሜ

  • @abrahammebrahtom7091
    @abrahammebrahtom7091 หลายเดือนก่อน +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ላንቺ የደረሰ ለኛም ይድረሰልን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርስ ❤❤❤

  • @MisrakWoldu-l8p
    @MisrakWoldu-l8p หลายเดือนก่อน +2

    አብዝቶ ይስጥልን የነፍስ ዋጋ ያድርግልን,,,,,,

  • @tigistaddisu3326
    @tigistaddisu3326 20 วันที่ผ่านมา

    አባቴ የልዳው ጊዮርጊስ አምላክ ማረኝ ለደጅህ ለደጅህ አብቃኝ

  • @meserettadesse2348
    @meserettadesse2348 6 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen

  • @tizitaYimer-y3o
    @tizitaYimer-y3o หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ሰማአቱ እኛንም ለደጁ ያብቃን❤❤🎉🎉

  • @SaraHaile-kh4fg
    @SaraHaile-kh4fg หลายเดือนก่อน +1

    እኔንም ያሸበኝ ጊወርጌሰ እኔም እንዳች ነኝ ማግባተሰ አልቻልኩ በሰራ መባረክ የለ የሰዉ መዉደድየለኝ ይከብዳል እሱ ለበሩ ያብቃኝ

    • @kidistkassa7093
      @kidistkassa7093 หลายเดือนก่อน

      አሜን: አሜን: አሜን:::

  • @TigistAlem
    @TigistAlem หลายเดือนก่อน

    አሜን❤❤❤

  • @GeteKebede-o6d
    @GeteKebede-o6d หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ለሁላችንም ያሳካልን

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 19 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልልልልል
    የኔ አባት❤🎉 የልዳው ኮከብ ሠማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ❤🎉 በኛ ቤትና በኔም በእህት ወንድሞቼም ሁሉ ትልቅ የቤት ስራ አለህ ቀጠሮአችንን አቅርበህ የተበታተነውን በይቅርታ በንስሀ በናፍቆትና በፍቅር ሠብስበህ በቤታችን የነበረ ግን ደሞ አሁን ላይ ላጣነው ፍቅራችን ቀላቅለኸን ለንስሀም አብቅተኸን ደግሞም ለክብርህ መውረሻ የመጨረሻው መደምደሚያ የሆነልንን ስጋህንና ደምህንም እንድንቀበል እንደምትረዳን ሙሉ ተስፈኛ ነኝ ለደጅህ አብቅተህ በአይኔ እንደማየውና ድንቅ ምስክርነትህንም በጆሮዬ እየሠማሁ በምኞትና በደስታ እምባ ባየሁ ልክ ከደስታዬ የተነሣም ምስክርነት ስሰማ የመንፈሣዊ ቅናት ያስለቅሰኛልና የልዳው ኮከብ ከነ ቤተሠቦቼ ለደጅህ አብቃን የኔ አባት🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @hfj4001
    @hfj4001 หลายเดือนก่อน +2

    እስይ እስይ እሰይ ላች የደረሰ ለኛም ይድረስልን 😢😢😢😢

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 หลายเดือนก่อน

    St gorgeous 100% true Egzabeher ymesgene

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 หลายเดือนก่อน

    😅😅😅ሰዉ ክፍ እንኳን አዳናችሁ❤

  • @ኤልዳናይቱብ-ፀ4ኰ
    @ኤልዳናይቱብ-ፀ4ኰ หลายเดือนก่อน

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርግስ ኣባቴ ጎዶሎየ ሞልተህ ለደጅህ ኣብቃኝ❤❤

  • @AfomiyaAfomiyatessfaye
    @AfomiyaAfomiyatessfaye หลายเดือนก่อน

    ላንቺ የደረሰ ቅ/ጎርጊስ ለእህቴ ይድረስልኝ እህቴ ጸልይልኝ

  • @mahlatnewye6490
    @mahlatnewye6490 หลายเดือนก่อน +2

    እሰይ ሰማእቱ ለችየደረሰ ለኛም ይድረስልን❤❤❤❤❤

  • @Elfnesh-k2z
    @Elfnesh-k2z หลายเดือนก่อน

    እኳነዴናመጣቹሁ

  • @WardWw-wr2qp
    @WardWw-wr2qp หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ayenalemYetba-z7f
    @ayenalemYetba-z7f หลายเดือนก่อน

    ለደጁ ያብቃኝ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meserettadesse2348
    @meserettadesse2348 6 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤

  • @Elfnesh-k2z
    @Elfnesh-k2z หลายเดือนก่อน +1

    ሰለሠማእቱ።ብላቺእሥፖሰርካጌኛቺ።ውሴዱን።የሰወቤት፣ሰራተኛነኝ፣ቤሽቸኛነኞ፣እባካቹ

  • @AresemaAKLILU-fi2gz
    @AresemaAKLILU-fi2gz หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @almazhailu8748
    @almazhailu8748 หลายเดือนก่อน

    ሰላም የእ/ር ቤተሰቦች !እጭኒ ጀወርጊስ ማለት የት ኣከባቢነዉ ?
    ኣ,ኣ ዉስጥ ነዉ?
    በእ/ር ንገሩን🙏

  • @sebelwongelshiferaw5834
    @sebelwongelshiferaw5834 หลายเดือนก่อน

    smatu keber lanet yun dagem ldjek abekance

  • @سميرة-ن4ي
    @سميرة-ن4ي หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤