ሰለ ገንዘብ ስለ መኝታ ቤት እና ሰለ ሌላ አንገብጋቢ ጉዳዬች ማውራት ከሠርግ በፊት ነው - Part 2 of 2 - Appeal for Purity

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • To read the message of the above video in English, visit our website:
    www.appealforpurity.org
    Or, our Facebook page:
    appealforpurity
    To make an appointment for marriage/personal counseling, Email me:
    anappealforpurity@gmail.com
    Or, TEXT me to: 240-393-8249
    I give counseling service for a fee, using mainly ZOOM video calls.

ความคิดเห็น • 17

  • @aynalemtura3703
    @aynalemtura3703 2 ปีที่แล้ว +11

    ያላገባችሁ ኢሄንን እምትሰሙ በጣም እድለኞች ናችሁ this is life lesson .

  • @saraansebo1992
    @saraansebo1992 2 ปีที่แล้ว +8

    መሲ ስለ አንች ጌታ ይመስገን ትምህርትሽን መስማት ከጀመርኩ ከ3 ዓመት በላይ ሆኖኛል ነገር ግን ከዛም በፊት የነበሩት ትምህርቶችን በመስማት ምን ያህል እንደተጠቀምኩ ሊነገረሽ አልቺልም ::
    እኛን መጥቀም: ማስተማር:ማስመለጥ በፈለገ ጊዜ ለጌታ ስለተገኘሽ ጌታ ይመስገን🙏🙏🙏 የሠራዊት አምላክ ይባርክሽ
    እንኳን እኔ ወደ ፊት ከእኔ የሚወለዱ ልጆች ስለ አንች ጌታን ይባረካሉ 🙏
    በዛ ላይ ሁል ጊዜ ኢየሱስን እያደመቅሽ🙆‍♀️🙆‍♀️...... ለእኛ የምያስፈልገን እንደዚህ ሁል ጊዜ ኢየሱስን የምያወራልን :የሚያሳየን....... ሰው ነው ::
    መሲ ትወልድን እያስመለጥሽ ነው ለዚህ ደግሞ የኔ ምስክር ነኝ ::
    አሁንም ጌታ ለትወልድ የበረከትና
    የማምለጥ ምክንያት ያድርግሽ ❤️❤️❤️❤️

  • @huriaaman8534
    @huriaaman8534 2 ปีที่แล้ว +1

    I really appreciate you doing it and I learned how to make my life better and my future by god’s grace . Thank you for your topic

  • @sifanrgasa6161
    @sifanrgasa6161 2 ปีที่แล้ว +2

    ጠሩ ዘረ እየ ዘራሽ ብኝ ነው መሲዬ ፍሬዉን ለማጨድ ተዘጋጀ ❤❤በጣም እወድሻለሁ

  • @genetasefa585
    @genetasefa585 2 ปีที่แล้ว

    Thanks for your quick response. GOD BLESS YOU AND YOUR FAMILY. We praise lord Jesus for you.

  • @hannahashagre6511
    @hannahashagre6511 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ

  • @senaitgetu383
    @senaitgetu383 2 ปีที่แล้ว +1

    It's a good lesson, Thank you.

  • @aberamamo6364
    @aberamamo6364 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much it Nice time more Bless you dear Dr

  • @senaittsegay7130
    @senaittsegay7130 2 ปีที่แล้ว +1

    U r blessed DR mesi

  • @degeelias8000
    @degeelias8000 ปีที่แล้ว

    Geta yibarikish

  • @merongudeta5722
    @merongudeta5722 2 ปีที่แล้ว +1

    tnx Dr

  • @edelawitatsebha2151
    @edelawitatsebha2151 2 ปีที่แล้ว

    mesiyee tebareki

  • @Aki-rl2wz
    @Aki-rl2wz 2 ปีที่แล้ว

    God bless you Dr .

  • @matirobel1542
    @matirobel1542 2 ปีที่แล้ว

    ከባድ ችግር አለብኝ፣ እንዴት ላገኝህ እችላለሁ?

  • @tigist9810
    @tigist9810 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣችሁ ዶክተር

  • @netsanetgirma1037
    @netsanetgirma1037 ปีที่แล้ว

    𝐖𝐨𝐨𝐨𝐨𝐨𝐰 𝐲𝐢𝐛𝐳𝐚𝐥𝐢𝐬𝐡 𝐦𝐚𝐦𝐢𝐲𝐞 𝐛𝐢𝐫𝐮𝐤 𝐧𝐞𝐬𝐡 𝐚𝐲𝐰𝐨𝐬𝐞𝐝𝐛𝐢𝐬𝐡 𝐛𝐞𝐭𝐚𝐦 𝐞𝐰𝐮𝐧𝐚𝐭 𝐧𝐞𝐰 𝐤𝐞𝐧𝐞𝐦𝐞𝐥𝐢𝐤𝐭𝐢𝐬𝐡 𝐰𝐮𝐝𝐝𝐝𝐝𝐝𝐝