የአምኃ ኢየሱስ ገ/ዮሐንስ ቁጥር ፰(8) ለሃይማኖታዊ ጥያቄአችሁ መልስ የተሰጠበትና ትምህርታዊ የሆነ መልእክት!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 133

  • @sarasara-td5oq
    @sarasara-td5oq ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያስማልን አባታችን ይከው ያልከን ሁሉ ሁነ እግዚአብሔር አምላክ እሱው ለንስሀ ያብቃኝ ከነ ቤተስቦቸየ ያችን ምልካም ቀን ያሳየኝ 🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤

  • @BireenamaBiree-wn7xb
    @BireenamaBiree-wn7xb 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልንአባታችን በፀሎት ያሰማልን 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @khanpk166
    @khanpk166 ปีที่แล้ว

    ቃለህወት ያሠማልን አባታችን ባለሁበት ቦታ በቅድስት ድንግል ማሬም ስም ሠላምሁ ብዝት ይበልልኝ በእግዜብሄር ስም ፀጋውን እድሜና ጤና ያብዛልኝ በፀሎትወ አስቦኝ አፀደ ብረሀን

  • @yabseradessalgn8271
    @yabseradessalgn8271 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከቶት ይድረሰን

  • @ababugondar
    @ababugondar 8 หลายเดือนก่อน

    ጀግናዉ አይበገሬዉ እንቁ አባታችን በፀሎታችሁ አስቡኝ በረከትዎ ይድረሰን

  • @girumkassa9353
    @girumkassa9353 4 หลายเดือนก่อน

    አባታችን አባ አምሀኀ ዕየሡሥ ከሁሉም የክርሥትና አባቶቻችን ቀድመዉ ለዚች ቅድሥት ሐገርና ለሚፆመዉ ለሚፀልዬዉ ክርሥቲያንም ሆነ ሙሥሊም ዕንደ ጌታችን መድሐኒታችን ዕየሡሥ ክርሥቶሥ ዕራሥዎን አሣልፈዉ የሠጡና ግፍና ሠቆቃ ለሕዝብዎ ሲሉ ዋጋ የከፈሉ አባታችን በመሆንዎ ይችን የሚዎዷትን ክርሥትናና ሐገር ከሚዎዱት የኢትዮጵያ ህዝብ ጋር ዕድሜና ጤናዎትን ጠብቆ ለሐገርዎ መሬት በሠላም ያብቃዎት አሜን ።

  • @romandemisse8248
    @romandemisse8248 2 ปีที่แล้ว

    አባ አምኃ እየሱስ እድሜ ጤና ይስጥልኝ!ተከታታይ መፅሐፍ የለውም አስፈላጊ ስለሆነ ማስቀመጥ ያስፈልጋል ለዛ ነው ።

  • @dsrd8341
    @dsrd8341 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን በፆሎት አስቡን ጌታችን ሆይ ስለእናትህ ስለ ድንግል ማርያም ስለቅዱሳን ብለህ ማረን

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 3 ปีที่แล้ว +2

    አባአመኃ እየሱስ እኔን ደካማዋን አመተፃዲቅ በፀሎቶት አስቡኝ አባታችን በጣምነው የሚናፍቁኝ አባቴ ተግሳፆትን በጣምነው የምማርበት አባ ፈጣሪ ለአይነ ስጋ ያብቃን🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @ababugondar
    @ababugondar 8 หลายเดือนก่อน

    አባታችን የስዎ አምላክ ይማለደን

  • @selamyemaryamlj8441
    @selamyemaryamlj8441 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም ዕድሜ ከጤና ይስጥሊኝ አባታችን ።

    • @hannadajene4682
      @hannadajene4682 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/bXzW5JtJs-wh/w-d-xo.htmlttps://th-cam.com/video/59b1opFO8m8/w-d-xo.html

  • @SalamSalam-mx9wq
    @SalamSalam-mx9wq 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን እግዚ አብሔር እድሜናጤና ይስጦት ኑሩልን አባታችን

  • @ababugondar
    @ababugondar 8 หลายเดือนก่อน

    Amen

  • @ghgy4809
    @ghgy4809 2 ปีที่แล้ว

    ♡♡♡♧♧♧አሜን አባ የቅራበለን አትቆጣን ፀዳለማራም ከምንምበላይ አውድህለው አባታ ♧♧☆☆

  • @yeshiembetmeshesha7416
    @yeshiembetmeshesha7416 3 ปีที่แล้ว +1

    አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት የርስዎን ስብከትለመስማት ያብቃን
    ድምፅዎትን ለመስማት የናፈቀ ብዙ ስው ነው
    በፀሎትዎት አይርሱኝ

  • @Nurlign
    @Nurlign 9 หลายเดือนก่อน

    አባታችን

  • @shibabawaddisu9732
    @shibabawaddisu9732 2 ปีที่แล้ว

    ለአባታችን አባ አምኃ ኢየሱስ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቸው በአካል ለመገናኝት ያብቃን ባሉበት ይጠብቅልን ገ/መስቀለ ነኝ ፆሎት አደርጉልኝ አባታችን።

  • @abebechejigu4918
    @abebechejigu4918 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን በጸሎትዎ ያስቡን እርስዎ መነኩሴ ብቻ ሳይሆኑ ጀግና ለሀገርዎት ይሚዋደቁ አርብኛ ነዎት ሁሌም እኮራብዎታለሁ ድል ለኢትዮጵያውያ ሀገራችን ምስጋና ለልዑል እግዚአብሔር ከአፅናፍ አለም እስክ አፅናፍ አለም አሜን

  • @bamlakualebel7862
    @bamlakualebel7862 3 ปีที่แล้ว +1

    አባቴ አባ አምሃ እየሡሥ ለጤናወ እደምን አሉ?ፈጣሪ እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥዎ ድንግል ጥላ ከለላ ትሁንወ። ከዚህ በመቀጠል እኔን ሃጢያተኛውን እረኩሱን የክርስቶስ ባሪያ የድንግል አሳዛኝ የምሆን ደካማውን ገብረስላሴን በጾለትዎ ያሥቡኝ አደራወን በቅዱሳኑ ማሕበር ያሣሥቡልኝ።ደህና ይሁኑልኝ አባቴ።

  • @amelakaza8655
    @amelakaza8655 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን በረከታችሁ ይድረሰን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳት ፣እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ ይጠብቅልን

    • @hannadajene4682
      @hannadajene4682 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/rsmS9Zwvun4/w-d-xo.html

  • @tezitabedane9564
    @tezitabedane9564 3 ปีที่แล้ว +7

    ቆፍጣና አባት❤️ እድሜ ይስጥልን በፀሎትሁ አስቡኝ😭
    አቅራቢውም እግዚአብሔር ያክብርህ::

  • @tigsteyayaw-ie1lk
    @tigsteyayaw-ie1lk ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መልእክቱን አልቆረጥከውም በረከታቸው ይደርብን

  • @eqziabharifkr4061
    @eqziabharifkr4061 ปีที่แล้ว +1

    🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏⛪🙌🙌

  • @danieltadesse4298
    @danieltadesse4298 2 ปีที่แล้ว

    አባ አምሃ ኢየሱስ እውነተኛ የተዋህዶ አርበኛ በረከቶ ይደርብን

  • @woineshetfarsha8548
    @woineshetfarsha8548 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ባሉበት ቦታ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ፀጋውን ያብዛሎት በፀሎት አስቡኝ እስካለ ማርያም ።

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 3 ปีที่แล้ว +6

    የአባ አማኃ እየሱስ መልክት በደንብ እከታተላለሁ ከመጀመርያው አሁን ማለት የመጨረሻ እስከፃፉት የርሳቸው መልክት በሚገርም በሚደንቅ እየሆነ ያለ እየተፈፀመያለ ነው አሁንም ኢትዮጵያን ለምንወዳት በጉጉት ትንሳዬዋን ለማየት በሞኞት በተስፋ እየተጠባበቅነው በተለይ በተለይ በአዋጅ መልክ የተናገሩትን ስለኢትዮጵያ በረከት ሰላም እያነባሁነው የነብኩት አባታችን በረከቱት ይደርብኝ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @hannadajene4682
      @hannadajene4682 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/rsmS9Zwvun4/w-d-xo.html

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
    @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 3 ปีที่แล้ว

    ኣባየ ኣማሓየ እንኳዕ ደና መጡልኝ እግዚአብሔር ኣምላኽ ካለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ ድምጽህን ያሰማኝ ጾሎትክ አይለየኝ ተሰየ ኣገራችን ተሳየ ነብሴ ያሳየን ወቶ ከመቅረት ያድነን ከደጉ ግዜ ያድርሰን ኢትዮጵያ ዊወች እውነተኛ ወች

  • @ትዱማር
    @ትዱማር 3 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ይፍቱኝ ። እድሜ ልኬን ነዉ ስለእርሥዎ ትምህርት የማስበዉ በባለ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን እናበጃን ተከል ዋርካ አጥር ቁጭ ብየ ተምሪለሁ በንፁሀን ክርስቲያን እና በርስዎ በአባታችን የደረሠዉን ግፍ እና የስደቴን ምክንያት ሁሌ አዎራዎለሁ አባቴ በፀሎተዎት ያስቡኝ ወለተመድህን ወልደተንሳኤና ፍቅረማሪያም። የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛለወት አሜን።

    • @hannadajene4682
      @hannadajene4682 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/rsmS9Zwvun4/w-d-xo.html

  • @luchyahadgu5341
    @luchyahadgu5341 3 ปีที่แล้ว +1

    ይፉቱኝ አባቴ በጸሎቶ ያስቡኝ አባቴ ወከተኪዳን እባላለሁ እዝጋብሄር ከፈቀደ ለመተያየት ያብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @fetleworkdemissie2279
    @fetleworkdemissie2279 3 ปีที่แล้ว +1

    በአሉበት ኑሩልን በረከትሁ ይድረሰን ማህደረ ማርያም

  • @tsiontefera4878
    @tsiontefera4878 3 ปีที่แล้ว

    አባቴ እድሜና ጤና ይስጦት ባሉበት ፈጣሪ ይጠብቆት የድንግል ማሪያም ልጅ!!!!

  • @የልጄናፋቂ-ጐ1ኰ
    @የልጄናፋቂ-ጐ1ኰ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @genettilahun4233
    @genettilahun4233 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን፣ ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡፡ እኛም የኢትዮጵያን ትንሣዔ በጣም እንናፍቃለን፡ ቸሩ መድኃኒዓለም እንደቸርነቱ ኃጢያት ዕዳ በደላችንን ይቅር ብሎ ለዚያች ጊዜና ሰዓት እንዲያደርሰን በብርቱ እንናፍቃለን፡፡ ይህም እንደቸርነቱ ነው እንጂ እንደበደላችን አይሁንብን፡፡ እህተ ማርያም ነኝ እባክዎ በፀሎትዎ ያስቡኝ፡፡

  • @addisaddis6818
    @addisaddis6818 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይመስገን በመጀመሪያ እኔ ደካማና ሀጢአተኛ ስደተኛ ሁሉ የሚጠላኝ እርስዎን ማዎቄና መልክትዎን መስማት ስለተፈቀደልኝ ፈጣሪዬን አመሰግናለሁ አባታችን እድሜማቱሳላን ያድልልን ፀሎታችሁ ይርዳን አዲስ /ዎለተማሪያም ነኝ የመጀመሪያውን መልክታችሁን ስሰማ አለቀስሁ ቅዱስገብርኤል ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @TWA356
    @TWA356 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን።

  • @zedmamyu9027
    @zedmamyu9027 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሒወትን ያሰማልን አባታችን

  • @aynalakasa2944
    @aynalakasa2944 3 ปีที่แล้ว +6

    ቃለህወትን ያሰማልን አባታችን እድሜናጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን ለናት ሀገራችን ኢትዮጵያ ይፀለዩልን እግዚአብሄር ይቅር ይበለን አሜን

    • @ameymollaa1581
      @ameymollaa1581 3 ปีที่แล้ว +1

      ይህን ከሃዲ ነው ቃለህይወትን ያሰማልን የምትል ርኩሶች

  • @ngubefkadu5370
    @ngubefkadu5370 3 ปีที่แล้ว

    ኒረ ይግርባናል ኣባታችን ስላም፡ልርሶ ይኛ ኣባታይደለም ይህ ይርሶ ሥታ ኣይደለም ኣባታችን ህና ብለጋኖቶት መከራ ግረፎት ኢንጂ የኣለም፡ንግር ውድርሶ ዞር ኣይልም፡ኣባትዩ ያ ትምህርቶ ዲምጾት ስለሚናፍቀኝ ኢርሶ ይሚያስተላፍትን በየጊዘአ ነው ይሚስማው ብዝህ ኣጋዝታሚ ባለም ላይ ተፈጥረ ኢንደ ስው መኖር ኣልቻልኩኝም በዝህ ተድፋ ቁርጥ ኣርገ ኣምላከን በጥያቅር ኢያስቸግርኩት ነዋሁን ግን ብማርርያም ስም የሚለሚኖትምኪንግፊህ ብሃላ የንፍስን መንገዲንዲያዳምርልኝ የነፍስን፡መንግድ ኣድራ ሲል ልዝሁም፡ቀ ያለ መንፈስ ኢንፍስገንና ኢኒድቆም፡ቀጥ ያለውን ልቦና ኦምድስገዝን ጽሎታርጉልኝ ብመንፈስዊ ትምህርትም ሆነ ኣግልግሊት የአስዝትም ሆነ ይውዝች ኣይመ ይቢራልኝልብ ያድባል ህን፡ለመምበትከኪም ሆንር ለመጽለይ ኢዩከለከለሃሞተን ፍሥ ያረግቢኚና ድስልጽልይሳላብ ያስየዝናዝናል ቃሉን ኣቢበ ኢንኻ ኢንዳይረዳኝ ኢንዳይገባዝን ያረሀዝናል ኢናከጽህ ንላይድርግሞ ስምልስክየስየኚን ኢፍመገታ ንማገለግል ኣባተን ሊኪስው ኢፈልጋልርሁዝን ክርጽህ ንጅስልስህምየመኖርስያ ወትወየ ላይ ጽሊዩልም፡በውስ የየቅርንረው ኢድለ ከተቀበለበት ፈንቅሎ ይስውዝትስልኝ ኢመበተ ብሲሙአኣ ድንው ንገር ትስትህልኝ፡ኣምልስክ ይርላይም፡ኢንዳልባል፡ኣምላክከመ ጋር ኢምዳለ ያሳይልኝ፡መ አም ባለም ነው ያሉትቢኖርም፡ካለማ ምገ የዝስሹይግችን ስልም የናቁ ኖትና ኢነ ድግሞባለም ላይ ነኝና ለመኖር ይሚያድገልገኝን ኦንዳሀኝ ጽሎት ኣርጉልዝንችግረ ሂሉ ይሚፈታበታሁን ግራ ግባኝነ አም ኣናታችም፡ምንለማለት ኢምደፈለኩኝ ይገባዊታልኢ፡ደሚረዱኝ ኣውቃለሁ ኢ፡ኣም ኣ ኣተከናንተ ውጪመኖር ድለማልችል ኢ፡ድ ኣባትነቶታድቡኝ ኢፎይ ብዩ ላክን ይማመድግንበት ጊዘ ኢንዳገኝ ረከቶት ይፍረስኝ
    የዲላዋ የድበት ትርማተዊትንግሥት ብፍቅስፉ
    የኪርስቲና ድም፡ኢህተ ማተያም፡ኣባይዩድላም ስንቢቱልኝ ለስላሙጊለመቨናኝት ያብቅስን

  • @tessemasishah5386
    @tessemasishah5386 2 ปีที่แล้ว

    Abatachin Bereketewo yederebin

  • @AnnaAnna-mm5qr
    @AnnaAnna-mm5qr 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን በረከቶት ይድረሰኝ አባቴ ይፍቱኝ አባታች ስናጠፍ የሚመክሩን እንዳንጠፋም የሚገስጡን እውነት እውት የሚናገሩ ስለልኡል የሚመሰክሩ አባት ባሉበት ሁሉ ሰሳም ይሁንል ድንግልም ትጠብቅልን አሜን

  • @tsehayelemma.2375
    @tsehayelemma.2375 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን ድሮም አባታችን አሁንም አባታችን ለወደፊትም አባት ሁኑን የተሰጠዎት
    ፀጋ በረከት ይብዛለዎት አባቴ እግዚአብሔር ቸርር ነውና ለአይነስጋ ያገናኘን ያቺ አንደበቶ ናፍቃኛለች ኑሩልን እድሜ ከጤና ይስጦት ::

    • @hannadajene4682
      @hannadajene4682 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/rsmS9Zwvun4/w-d-xo.html

  • @azebkuhemy3j8
    @azebkuhemy3j8 3 ปีที่แล้ว +4

    አባ እባኮት ፀልዩልኝ ፍቅርተ ማርያም እባላለዉ ቸሩ እግዚአብሔር ሆይ እንደቸርነትህ አና እንደ ምህረትህ ይቅር በለን ስለደጋጎቹ ብለህ ማረን ።

    • @hannadajene4682
      @hannadajene4682 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/rsmS9Zwvun4/w-d-xo.html

  • @tsiontesfa7385
    @tsiontesfa7385 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለሕይዎትን ያሰማልን በፀሎት አስቡኝ እምነ ፅዮን አባላለሁ

  • @mollaasrat6882
    @mollaasrat6882 2 ปีที่แล้ว

    እዉቀትና ጥበብ እስወ ጋር አለ እድሜና ጤና ሰጥተወት እኛ ለመማር እርስወ ለማስተማር ያብቃወት አገራችንና ህዝባችን ከገባንበት ጭንቅ እንወጣ ዘንድ፤

  • @HelenAtopia
    @HelenAtopia ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @refreshme3929
    @refreshme3929 3 ปีที่แล้ว

    ቅል ሒወት ያሰማልን አባታችን ፍቅርተ ስላሴ

  • @ሰርካላምግርማ
    @ሰርካላምግርማ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድማችን
    ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን 3አባታችን

    • @ameymollaa1581
      @ameymollaa1581 3 ปีที่แล้ว +1

      ሰዎች ይህን አይሁዳዊ ሰው አትከተሉ ይልቁንስ የቤ/ክን አይን የሆኑ ሊቃውንትን ብትከተሉ አይሻላችሁም የኛ ተራኪ

  • @abebechejigu4918
    @abebechejigu4918 3 ปีที่แล้ว

    💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @fetleworkdemissie2279
    @fetleworkdemissie2279 3 ปีที่แล้ว +1

    ክብር ለእርሶ እግዚአብሔር አይለይው

  • @tewabechtegene6694
    @tewabechtegene6694 3 ปีที่แล้ว

    አሜን.ቃል.ህይወት.ይሰማልን.

  • @ghgy4809
    @ghgy4809 2 ปีที่แล้ว

    አስካሁን አልጣልከኛሞ አባታ አውድህላሆ አስክምት ወለታህን አራሳውም አስታጥቀኛ ጦላታችህ አዋገለህ አባ የምጠልህን አጠላው ፀዳለማራም አናተንም ምናክ አዋገለህ

  • @እህተስላሴየሺሀረግ
    @እህተስላሴየሺሀረግ 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና አባታችን ሴጣን ይንጫጫ ከነሰራዊቱ አባታችን በእዉነቱ ፈጣሪ ዙፋን ስልጣን እድሜ ፀጋ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥዎች እመቤቴ ከነልጁዋ ትጠብቃችሁ ኢትዮጲያ የስላሴ የክብራቸዉ መገለጫ መመስገኛ ምድር እርስተድግል ያለም ብረሀን ያለሙ ገዥ አሜን ከደገኛዉ ንጉስ ያሸጋግረን ክፉዉን ዘመን ያሳጥርልን ኢትዮጲያ ያለም ብረሀንን ስብከቱን ያስፋልን ደጋግ ቅን የዋህ ካህን ዳቆን ጰጰስ የተዋህዶ ህግና ስረአትዋን የሚጠብቅ ሞት የማይፈራ ጀግና የእምነት አርበኛ ይሹምልን አማኑኤል አሜን አሜን አሜን

  • @abebaa8056
    @abebaa8056 3 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን። ለአባታችን አባ አምኃ ኢየሱስ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቸው በአካል ለመገናኝት ያብቃን ባሉበት ይጠብቅልን።

    • @hannadajene4682
      @hannadajene4682 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/rsmS9Zwvun4/w-d-xo.html

  • @kannsein5607
    @kannsein5607 3 ปีที่แล้ว +3

    ኢትዮጵያ የስላሴ የክብራቸው መማፀኛ ምድር
    ኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማርያም
    ኢትዮጵያ የአለም ብረሀን
    ኢትዮጵያ የአለሙ ገዥ

    • @embateasfsw3262
      @embateasfsw3262 3 ปีที่แล้ว

      አባ እድሜና ጤና ይስጥልን ክፉ አይንካዎት

  • @ArsemaYemaryam
    @ArsemaYemaryam 3 วันที่ผ่านมา

    በእርሶ ትምህርት ስንቴ ንሰሀ ገባው በረከቶ ይደርብኝ

  • @meseretsilshi9821
    @meseretsilshi9821 3 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጥልኝ እኔ ወለተ መስቀል

  • @በአሕዛብመካከልአመስግናለ
    @በአሕዛብመካከልአመስግናለ 3 ปีที่แล้ว +10

    እሽ እኔይ እኮ መልእክቱ ሁሉ ከስለኬይ አለ በቃ አድምጠው አለሁ የዘመናችን ሀዋሪይ አማየሱስ አባታችን እመብዞሀን ላአይነ ስጋ ታብቃን

  • @የወደደኝየወደደኝጌታ
    @የወደደኝየወደደኝጌታ 2 ปีที่แล้ว

    በፆለትዮ አስቡኝ አባታችን ወለተ ስላሴ ከሳውዲ 🙏😥

  • @mariammariam-bc3vd
    @mariammariam-bc3vd 3 ปีที่แล้ว

    Qalehiwet yesmaeln abatachin amen amen amen bedme bexena yanuruln hegerachi selamn yamxaln egiziabher

  • @SamSung-jx9qk
    @SamSung-jx9qk 3 ปีที่แล้ว

    ይፍቱኝ አባታችን አስቡኝ በጸሎቶት ምንግዚም ድምጾትን ብሰማው አልጠግብመ እድሜውን ያድሎት

    • @hannadajene4682
      @hannadajene4682 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/bXzW5JtJs-wh/w-d-xo.htmlttps://th-cam.com/video/59b1opFO8m8/w-d-xo.html

  • @ወለተሳሙኤልየአማኑኤልልጅ
    @ወለተሳሙኤልየአማኑኤልልጅ 3 ปีที่แล้ว

    ሺ አመት ይኑሩልን የኔ አባት ይች አለም ጉደኛ ናት እውነትን ለመቅበር ዛሬ አይደለም የታወቀ ከክርስቶስ ጀምራ ነው ዛሬስ ምን ይደንቀናል እኛን ብሎ ደሞ አይሁድን መሳደባችን ጉድ እኛ ከነሱ አልባስንም ወይ እኛ ማን ነን የሰማህ ስማ ያልሰማህ ገደል ግባ ግን ለሰው እቅፋት ባትሆኑ እራሳቹህን ብትችሉ እንስማበት አበሻ መቼ እውነት ይወድለታል ማረግ የለሾች አይደለን ለምን እንወሻሽ

  • @gedamneshfantahun1188
    @gedamneshfantahun1188 2 ปีที่แล้ว

    ይፍቱኝ አባቴ ይባርኩኝ

  • @leya8572
    @leya8572 3 ปีที่แล้ว

    እግዛብሔር ይባርኮት

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን ፁሁፉን አብቤው ነበር አባታችን ሲያነቡልን በደብ ገባኚ በደብ ማበብ አልችልም ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ይበርቱ አባቴ

  • @ezanetl7055
    @ezanetl7055 3 ปีที่แล้ว

    ይፍቱኝ አባቴ በረከቶት ይደርብኝ

  • @fierymccoy1103
    @fierymccoy1103 3 ปีที่แล้ว

    💚💛❤🙏🙏🙏

  • @netsanetbisrat6633
    @netsanetbisrat6633 3 ปีที่แล้ว

    Amen abate yanrlen

  • @mkgmogtmarchangel8366
    @mkgmogtmarchangel8366 3 ปีที่แล้ว

    ✨✨✨🌼

  • @markosyosef915
    @markosyosef915 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በድምፀ ያሰምን አባት ወይም ወንድሞ

  • @GobezieMarew
    @GobezieMarew 25 วันที่ผ่านมา

    በእግዚያብሔር ሥም ይቅርታ እዬጠኩ
    ከቤተ መቅደሥ የሚጮኸው የሓሠት ለቅሦ አሥቼገኝ እባክዎ ይርዱኝ????

  • @samuelg8907
    @samuelg8907 3 ปีที่แล้ว

    Aemn aemn aemn thank u💚💛❤️🇨🇬🇨🇬😘😘😘👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹💒💒💒💒✝️✝️✝️✝️✝️💒🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒☝️☝️☝️☝️✝️✝️✝️💒💒💒✝️✝️✝️

  • @ወለተሳሙኤልየአማኑኤልልጅ
    @ወለተሳሙኤልየአማኑኤልልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

    አባቴ እኔ ቅባት ሀይማኖት ተከታይ ነበርኩ አሁን እግዚአብሔር ይመስገን በስደት አለም ወደ ስንዱ ሀይማኖቴ ተመልሻለው ቤተሰቦቼ ቅባት ናቸው ወደ ምስራቅ ጎጃም እና ምን ላድርግ አባቴ
    እርስወን በማወቄ ትልቅ ደስታ ሁኖልኛል
    ሙዝ ስንገዛ ከነ ልጣጩ ነው ስንበላ ግን ልጠን ነው
    ብዙወች የሚቆጡትን እንጅ የቃሉን ጥልቀት አይገባቸውም ይበርቱልን እኛ እንደወራጅ ውሀ ይቁጠሩን ይበርቱልን ይሄን ዘመን አልፈን ለማየ ስዴውና ገለባው ተለይቶ ለማየት ያብቃን በቸርነቱ
    ይገርመኛል አትንኩን ስንመከርም በፍቅር በማለስለስ ነምንፈልግ። ለምን ይሆን
    ቆጣ ካለ የሚናገረው ውሸት ነው
    ለስለስ ብሎ ከተናገረ እሱ እውነተኛ ነው
    እኔ በበኩሌ ቆጣ ብሎ የሚሰብክም የሚመክርም ትኩረቴን እንዲሰበሰብ ይረዳኛል የምሰማው በቁጭት የሚናገሩት ሀላፊነት ስለሚሰማቸው ነው ብየ አምናለው በእውነቱ የኛ ትውልድ በቁጭት አይደለም በዱላ ይገባናል ወይ
    በጣም ነምወድወት አባቴ እግዚአብሔር ከርስወ ጋር ይሁን እመቤታችን ጥላ ከለላ ትሁንልን
    በፆለት ያስቡን ።

  • @hirutberhe7875
    @hirutberhe7875 3 ปีที่แล้ว

    ይፍቱኝ እድሜ ከቴና ይስትል

  • @mitekuenyew5948
    @mitekuenyew5948 3 ปีที่แล้ว

    አባ አማኃ እየሱስ ዘመድኩን በቀለ የሰይጣን ውላጅና ኢትዮጵያ የሚጠላ የወያኔ ካድሬ ነው

  • @birtukanmanaye2560
    @birtukanmanaye2560 3 ปีที่แล้ว

    አባ እግዚአብሔር ከእርሶ ጋ ይሁን የድንግል ማርያም ጥበቃ አይለየዎት እንጅ እኔማ ብሰማዎት ብሰማዎት መቸም የእርሰዎ መልእክት እንደ ሀዋሪያቶች ቅዱስ በጳውሎስና ወንጌላዊ ዮሀንስ መልእክት ሁሌ አዲስና ግሩም ነው የሚሆኑብኝና ሰምቸም አልጠግበው። ብቻ ፈጣሪ እረድቶንና እንደ በደላችን ሳያጠፋን ሀገራችን ቅድስት ኢትዮጵያን በቃሽ ብሏት ለዚያ ለደጉ ቀን ደርሰን አይን ለአይን ያስተያየን ብየ በመመኘት ሁሌም ወደ ላይ አንጋጥጣለሁ። ሌላው በውስጥ መስመር ማግኘትና ጥያቄዎችን መጠየቅ የሚቻለው እንዴት ነው? ከማህ በሩ ጋስ እንዴት አባል መሆን የሚቻለው ?

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 3 ปีที่แล้ว +4

    ቸሩ አምላካችን እንደ ቸርነትህ እንጂ እንደ በደላችን አይሁንብን😥😰አባታችን ብራኬወት ይድርስን🙏🏾

  • @alemtehaynigatu1265
    @alemtehaynigatu1265 3 ปีที่แล้ว

    Egzabher ytbkwot tdalmariam asbugy yetiopia tnsae yasayen

  • @keolusgeyorgs9296
    @keolusgeyorgs9296 3 ปีที่แล้ว

    አይሰማም ሰምታችሁ ነው ኮመንት የምትፅፉት

  • @hallehalle1981
    @hallehalle1981 3 ปีที่แล้ว

    አባቴ እኔ ሀጣቴ እንደምደር አሸዋ በዝቱል አባ እባኮትን በፆሎት አስቡኝ ወለተኪዳን እባላለሁ እኔ

  • @fikertbelete7663
    @fikertbelete7663 3 ปีที่แล้ว

    ዳውን ሎድ ማድረግ አልቻልኩም ለምን

  • @seblejemberu2407
    @seblejemberu2407 3 ปีที่แล้ว

    Abatachen edema batena yetbeklen

  • @genetreta6418
    @genetreta6418 3 ปีที่แล้ว +1

    ምነው አባ አምሀ እየሱስን
    አምሀ እየሱስ በማለት በነጠላ የጠሯቸው?

    • @teddyafro2409
      @teddyafro2409 3 ปีที่แล้ว

      በአረንጓዴ ባጫ ቀይ የተፃፈው አባ አለበት እማ

  • @wirohode506
    @wirohode506 3 ปีที่แล้ว

    Abo arefeh teqemet banda

  • @ngubefkadu5370
    @ngubefkadu5370 3 ปีที่แล้ว

    ዳባትዩ በዝትስም በጣም ስለናፈቁኝ ዲሚጾትን ለመስማት ቢስማውም ደጋግ
    ፡ኢስማዋልሁኝ፡ ያ ብርዶላ ከየማ ዝፍ ሥት ሲብስብ ብለን ይሚንማረአ ይምህርት፡ንፍው ኣለኝቢሆምም ኢግዛብሃር ደግነውናብዝህ መሉ ዲሚዞትን ሲስ
    ኣ ድርግም፡በቃ ምፍስ ኣናቱዋን ኣገኝች ኢያልኩኝ ሃስት ኣድርሃለሁኝ ልሁሉም፡ግን ብፉቶ ኣባትሞቶት በችሎት ኣዲቡኝ በዋ ንየተያዙት ንግሮቸ ሁሉፈንቅለውይምጡ ኢምዲያው ኢምደ ኣወጣጢት ኢንደመቆየቴ ውገኖቸን ያለ ምንም ክልካይ መርዳት ንበተብኝ ሆኖም፡ለርስም፡ምሆን ኣውዮኝ ወደ ኣይ ኣንጋጥጣልሁዝን ኢ፡ኣ የነተስ ክርስ የው ኢጂ ኣይነይላው ኢርግማኑ ኢንግዲህ ኖታ ኢንዳይሞትትረው ክሥሩ ተንግሎ ክስድር ፍርርዎ ይጣልልኝ፡ ስላሞት ይብዛልኝ፡ኢንግድህ ብፍደል ያገናዝንን ኣምላክ ክት ለግት ትገናዝኒተን፡ለመመራረቅ ያብቅስን፡

  • @alem-f6v
    @alem-f6v 2 ปีที่แล้ว

    ቆይ ይሄ ሰው አስተማሪ ነውን ¿ ያደረገውስ ቆብ ምንድነዌ አርማው

  • @fikreworkneh8503
    @fikreworkneh8503 3 ปีที่แล้ว

    በናታችሁ በአባ አምሀኢየሱስ ስም አትቀልዱ።

  • @lamrotagegne2512
    @lamrotagegne2512 2 ปีที่แล้ว

    ባለጌ ባለጌ ነህ አንተ ማን ነህ

  • @genettube277
    @genettube277 3 ปีที่แล้ว +2

    ከፍካሬ እየሱስ በስተቀር ሁላችሁም ሌብች ናችሁ

  • @የዬካውቅዱስሚካኤል
    @የዬካውቅዱስሚካኤል 2 ปีที่แล้ว

    እስራኤል ባንዲራ ቀብም አለ እንዴ? ክሰሰሰሰሰ

  • @የድንግልልጅነኝ-ሐ1ተ
    @የድንግልልጅነኝ-ሐ1ተ 3 ปีที่แล้ว

    እኔ አልገባኝ ያለ የአባ አምሀ እየሱስ ቆብ የእስራኤል ባንዴራ ነው ምንድነው እንደገኔ ከአንዳንድ ትምህርት ላይ ደግሞ አላሀምዲላ የሚሉትስ ለምንድነው ሌላው እናንተስ አባ አምሀየሱስ የማትሉት ለምን አምሀ እየሱስ ትላቸዋለህ??

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 3 ปีที่แล้ว +1

      ውይ የኔ እህት አልገባኝም ስላልሽነው እና አባ አመኋ እየሱስን መልክት ከቁጥር አንድ ጀምረሽ በደንብ አዳምጪ በፁሁፍ ያለውንም በትእግስት አንብቢ እውነታውን በደንብ ትረጃለሽ ከዛም የገባሽን ንገሪኝ የገባኝን እነግርሻለሁ እንደ ክርስቲያን 🙏🙏🙏

    • @የድንግልልጅነኝ-ሐ1ተ
      @የድንግልልጅነኝ-ሐ1ተ 3 ปีที่แล้ว

      @@meselechfeyessa1226 ስለቀና አስተሳሰብሽ አመሰግናለሁ ግን እኔ የአባ አምሀ እየሱስ ተማሪ ነኝ ጎንደር የወያኔ መንግስት አሸባሪ ብሎ ደደቢት ጦር አምጥቶ ሲደፋብን እና የጥይት መሀት ከላያችን ሲወርድ የሞቱት ወንድም እህቶቻችን ልጀን ብለው የሚመጡት ወላጆች የሞቱት ውስጥ መሀል የነበርኩ ከታሰሩት ውስጥ አንድዋ ነኝ እሳቸውን እሞታለሁ ከዚህ ሲሉ ወጣቶች እምቢ ብለን ብዙ ሰው እሳቸውን ብሎ እንደሚሞት አስረድተው አሸሾቸው ለማንኛውም ባጭሩ የአባ አምሀ ትምርት አንድምታ ያለው ወይም ቅኔ እንደሆነ አውቃለሁ ግን አባ አምሀ እየሱስን ሳውቃቸው ቆባቸው ቢጫ ፀጉራቸው እረጄም ባህታዊ በጨርቅ የተሸፈነ ከአንገታቸው ላይ ጨርቅ ነጠላ አስረው ነበር ከዛም ባአታ እስር ቤት አስገብተዋቸው ልናያቸው ስንሄድ ፀጉራቸውን ላጭተዋቸው ቆባቸውን ብቻ አየን በጣም አለቀስን አዘን ሰዉ እንዲያያቸዉ እንኮን ፈቃድ አላገኙም ግን ፀሀይ ሊሞቁ ሲወጡ በሩቅ አይተናቸው እንመለስ ነበር እኔ አልገባኝ ያለ ትምህታቸው አይደለም እኔን አልገባኝ ያለ የቤተ እስራኤል ቆባቸው እና አላህ የሚሉት ነገር ነው ከማውቃቸው 30 አመት በላይ ሊሆን ነው አንድ ቀን ሰምቸው የማላውቀው ነው እንዴውም ብዙ ሙስሊሞች ነበር ትምህርታቸውን የሚከታተል እምነቱንም የቀየረ ነበር ግን እሳቸው እነሱን ለማስደሰት ብለው እንኮን አረበኛ ተጠቅመው አያውቁም ሶስተኛ እና የሚገርመኝ ነገር የሚያነቡት አምሀ እየሱስ ብለው ነው ለምን አባ አምሀ እየሱስ ማይሎቸው አባ አምሀ እየሱስ እኮ በ 9 አመታቸው እንደመነኑ ብዙወቻችን እናውቃለን የቀረቤታ ከሆነ ደግሞ አባ ብሎ አንተ ይበል ግን እንደቆሎ ጎደኛ አምሀ እየሱስ ተብሎ አይጠራም ጀበና እንኮን ማንጠልጠያ አለው ከዚህ በተረፈ አንድ ቀን በትምህርታቸው እና በትንቢታቸው ተጠራጥሬ አላውቅም አሁንም እየሆነ ያለውን ጦርነት አስቀድመው ተናግረዋል ያኔም ሲታሰሩም ሰው ሲሞትም አስቀድመው ደም ይፈሳል ሙሽሮች አሉ እያሉ በአይኔ ትንቢታቸው ሲፈፀም አይቻለሁ እና አልጠራጠርም አሁንም የኢትዬጰያን የወደፊት እጣ ፈንታ በሳቸው ትምህርት ነው የምሰማው እግዚኣብሔር እንደመረጣቸው አውቃለሁ ትንሽ ግራ የተጋባሁት ከአባታችን አንደበት ሰምቻቸው የማላቃቸው የአረብ ሀገር ቆንቆወች ስሰማ እና የእስራኤል ባንዴራ ምን እንደሆነ ብቻ ነው ያልገባኝ እህቴ ለዛ መልስ ካለሽ አስረጅኝ

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 3 ปีที่แล้ว +1

      የውልሽ እህት እኔ እንዳንቺ በአይነስጋ ለማየት እድሉን ባይገጥመኝም ወደፊት እግዚአብሔር ቢፈቅድ ላያቸው እጓጓለሁ አንቺ በደኖብታውቂያለሽ እድለኛነሽ በረከታቸው ይድረሰኝ🙏🙏🙏ምንመሰለሽ እኔስለ አባ አመኃ እየሱስ መልክት መስማት ከጀመርኩ በቅጡም 3አመት የሞላኝ አመስለኝም ግን የቆየውን መልክት ሰሰማ በጣም እገረማለሁ እናም እኔ እደውም በድምፆ ሰሰማቸው በፎቶላይ እንደማየው አይነት ሰው ሳይሆን በእድሜ ጠናያሉ ይመስለኝነበር እናም እኔ ከ2አመት በፊት ይመስለኛልና ምንድነው አላኩበር የሚለው ብዬ ስጠይቅ እንደተረዳሁት ምናልባት እስላም (ሃረብ እንደሚገቡብን)እንደማይቀርነው ሰለማንኛውም ፈጣሪ ይቅደምልን🙏🙏🙏እናም እኔም አባ አመኃ እየሱስ ካላሉ ደስ አይለኝም እናም የርሳቸውን መልክት በፁሁፍ ያለዉን በማን ፍቃድ እደሆነ ባላዉቅም ያው በሌላ ሰው ድምፅ እየተሰማነው ቆቡን ግን ሚስጢሩን ባላዉቅም ትርጉሙን ባልጠይቅም ቅዱስ ላሊበላ ላይ አይቻለሁ እስኪ አንቺም ለማየት ሞክሪ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ን ሰላሞን ይመልስልን🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @የድንግልልጅነኝ-ሐ1ተ
      @የድንግልልጅነኝ-ሐ1ተ 3 ปีที่แล้ว +1

      @@meselechfeyessa1226 አባ አምሀ እየሱስ ትንሽ ልጅ ሆነው የሞተው አባታቸው በ 9 አመታቸው ከእረኝነታቸው ላይ ተከተለኝ ብሎ ዋሻ ውስጥ አስቀምጦቸው የተሰወረው ከዛም በብዙ ፈተና አልፈው በእራይ እና እግዚኣብሔር በሚሰጣቸው መልእክት የሚመሩት የዛሬ 30 አመት ይሆናል እማ ሆይ እናታቸውን እዬ ሲባሉ አላይም ብለው አምጥተው ከሚያስተምሩበት ፊት ለፊት ልባቸው ቢራራ ብለው አስቀመጡዋቸው እሳቸው ግን የሚያስተምሩትን ትምህርት ቀይረው እናቴስ ማናት ወንድሞቸስ እነማን ናቸው ያለ እየሱስ ለምንድነው ብለው የአንድምታ ትምህርታቸውን እናቱ ድንግል ማርያም ጉባኤ አቆርጦ እንዲወጣ አትጠራውም እያሉ ህዝቡን በእንባ አራጭተውት እናታቸውም ትምህርቱን ከጨረሱ በሆላ ሰላም ተባብለው ተለያዬ እና በጣም የበቁ አባት ናቸው እንዴው አዳዲስ ነገር ስሰማ ግን ግራ ተጋባሁ ነው እሳቸው ሳይፈቅድ የሚነበብ ነው አላውቅም ብቻ የሚያገኙቸው ሰወች ካሉ እሞክራለሁ አባቶችንም እጠይቃለሁ ምን ማለት እንደሆነ በረከታቸው ከያለንበት ይድረስ አንችም ለማየት ያብቃሽ እኔም ዳግም መስቀላቸውን ለመሳለም ለመባረክ ያብቃን ሀገራችን 💚💛❤️ሰላም ያድርግልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 3 ปีที่แล้ว

      🙏🙏🙏ውይ ታድለሽ እህቴ ታድለሻል እውነት እኔ በጣምነው ቁጣቸው ሳይቀር የሚናፍቁኝ አመሰግናለሁ ስላካፈልሽኝ ስለሳቸው አሁንም ምት ሰሚውን አካፍይኝ በረከታቸው ይደርብን🙏🙏🙏

  • @የደንበሉYouTube
    @የደንበሉYouTube 3 ปีที่แล้ว +2

    ወገኔ አትበላ ወገኔ የይህ አስመሳይ የህወሓት ተላላኪ ነው እመብርሀንን ከገዳም ያስወጣው ጠቋር ስለሆነ ወደ ፀበል ሂድና ይልቀቅህ የኢትዮጵያ ህዝብ አደራችሁን አትቀበሉት ሰካራሙ እሱ ነው የክርስቶስን ለምድ ለብሶ የመጣ ተኩላ ነው በናታቺሁ እኔ እምላላሁ እመብርሀንን 100% የያዘው ሰይጣን ነው የሚያስለፈልፈው ታቀጥየ ሞትኩ ስለኦርቶዶክስ አባቶቹን አስኪ ጠይቁ ይህ የጠቋር ጳድቅ ነው ገዳም አለ ለማታቁ ሂዱ ይህን የህውሀት ተላላኪ አትከተሉ ገዳም አለ አባቶቺ አሉ 24 እደመላዕክት ቅዱስ ቅዱስ እያሉ የሚያመሰግኑበት ደግሞ ሰው ሲኦል አሰገቢ ሆንክ አተ ከሳምት በሇላ ክርስቶስ ነኝ ትላለህ 100% እግዚአብሔር ፍቅር ነው ፈያታውዊ ዘይማን የተዘከረ ይዘከረናል አብሮ ከክርስቶስ ጋር የተሰቀለውን ወበዴ ምሮታል እራስህን ጠይቅ አተ የአባቶቺ ተላላኪ አይደለህም የህውሀትና የሰይጣን ተላላኪነህ ስለዚህ የሰበሰብከው ገዘብ ይበቃሀል ንስሀ ግባና ስጋወ ደሙን ተቀበል ዲቆን ዳንኤል መርዬ ነኝ አተብሎ መካሪ የኢትዮጵያውያን ደም መፍሰስ ተጠያቂው አተ ነህ የኢትዮጵያ ህዝብ ግዜህን አትግደል ይህን ተውት ከማህበሩም የገባቺሁ ውጡ ንስሃ እንግባ አፀልይ የልቦናቺንን ለድግል እንገራት እሷ ሁሉንም ታስተካክልልን ሙሴ ህዝቡ ሀጢያት ሰርቶ እግዚአብሔር ሙሴ ህዝብህን ላጠፋው ነው አለው ህዝቡንስ ከምታጠፋው እኔን ከህይወት መፀሀፍ ሰርዘው ነው ያለው አተ አላልቅልህ አልን! ድግል ህዝቤን መርልኝ ስለምትል አጠፋም እድናለን !!!!ቢከፋህም የቀጥቅጥህ ከሰይጣን ምን ይጠበቃል

    • @bamlakualebel7862
      @bamlakualebel7862 3 ปีที่แล้ว +2

      አንተ ራስህ ነህ ሰይጣኑ ።እናም የኢትዮጲያን ህዝብ አንተ ደግሞ መወከል አትችልም ።እርኩስ ክፍታፍ።።።

    • @ወለተሳሙኤልየአማኑኤልልጅ
      @ወለተሳሙኤልየአማኑኤልልጅ 3 ปีที่แล้ว

      ከሰማህ ስማ ካልሰማህ ውጣ ምን ከተተህ ሰይጣን ቦታ ሰይጣናም እራስህ እሽ

  • @እኔምፋኖነኝ-ለ8ቸ
    @እኔምፋኖነኝ-ለ8ቸ 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን እናመሠግናለን ኦሮሞ ዉስጥ ያሉት አማራዎች መረሻቸዉ ምን ይሆን

  • @addisonline3947
    @addisonline3947 3 ปีที่แล้ว

    ሌቦች ናችሁ ባክህ! ተራ ሌብነት አቁሙ! ከፊታችሁ ታገኙታላችሁ 😂😂😂 ከፊታችሁ ታገኙታላችሁ የሚለው ቅኔ ኘው! 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🤔😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🤔😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🤔🤔😂😂😂😂😂😂🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔😂😂😂😂😂😂😂🤔😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🤔😂😂😂😂😂😂🤔😂🤔🤔😂😂😂😂😂😂😂😂🤔😂😂😂😂😂😂😂🤔😂🤔🤔🤔😂🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @AfariMad.SleuthExportedSalt
    @AfariMad.SleuthExportedSalt 7 หลายเดือนก่อน

    እብድ ውሻ

  • @saramamo2373
    @saramamo2373 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይገስጻችሁ ይህ ኢትዮጵያ የአለም ብርሀን ብሎ በስም የተነሳው የኢሉምናቲ ግሩኘ ነው በአባ አምኃ ኢየሱስ ስም ክርስቲያኖችን ወይም የዋሁን ህዝብ እየሸወደ ያለ፡፡ እራሱ ህውሀት ያዘጋጀው ህዝቡ ትንቡቱ የግድ ይፈፀማል እያለ እንዲተኛ የተጠቀሙበት ስልት ነው እንጂ አባ አምሀ የተናገሩት ትንቢት የለም፡፡ ህውሀት አስቀድሞ እቅዱን ነበር ትንቢት እያለ አባ አምሀ ተናገሩ እያለ የነገረን የመጀመሪያውን በድምት አደረጉት በኋላ ግን ድምፁ እንዳይነቃ በፁሁፍ አደረጉት ታዲያ ለምን ሰው ይሸወዳል፡፡ ዝም ብሎ አባ ይፍቱኝ ይላል ክርስቲያን ይመረምራል እንጂ በማንም አይመረመርም ወይም አይሸወድም፡፡ ጣሊያንም ሲገባ መጀመሪያ ለህዝቡ እንግሊዝ አሰልጣና ለክርስቲያኖቹ ትንቢት ነበር የተነገራቸው ነጭ ይገዛችኋል ተብለው ህዝቡም ትንቢቱ ነው ብሎ ዝም አለ ከዛ ግን ትንቢት ተናጋሪዎቹ ለጣሊያኖቹ ባንዳ ሁነው ሲያገኙዋቸው እንደተሸወዱ አወቁት ከዛ ሆ ብሎ ህዝቡ ተነስቶ ጣሊያንን አባረረው፡፡ ታዲያ አሁንም ከተጠቃን በኋላ ከመንቃት እባካችሁ አሁን እንንቃ፡፡

  • @genettube277
    @genettube277 3 ปีที่แล้ว

    ለምን ከተበዳይ ወገን ቆሙ ብላችሁ መንጫጫት ምን ይባላል አንተን ብሎ አባት

  • @genettube277
    @genettube277 3 ปีที่แล้ว

    ማነው ባለፈ ክረምት ቤት የሠራው ጭንቅላትህን አሠራው ከአንድ አባት አይጠብቅም

  • @genettube277
    @genettube277 3 ปีที่แล้ว

    እናንተ አሥመሣዮች አባይነሆ ካሤ የመውቀሥ ሞራሉን ከየት አመጣችሁት ባህታዊነኝ እያላችሁ የወያኔ ተልእኮ የምታስፈፅሙ ወየውላችሁ ደንቆሮ

  • @genettube277
    @genettube277 3 ปีที่แล้ว

    አንተም የብልፅግና ረገድ ነህ

  • @ajebushdagnew1515
    @ajebushdagnew1515 2 ปีที่แล้ว

    አሜን.ቃል.ህይወት.ይሰማልን.