የ 149 ደቂቃው ክስተት
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
- This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
FOLLOW ME:
✭ Instagram: / abelbirhanu
✭ Facebook page: / abelbirhanu21
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: / abelbirhanu
✭ Twitter: / abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ
አቤል ምርጥ ሰው እናመሰግናለን በእርግጠኝነት በውቀቱ እጅግ በጣም ከባድ የሚሆነው ለአብራሪዎች ና ለተሳፋሪዎች የጭንቅ ነው
but you must have to know that america is enemy of muslims.
tesafariwoch biyasaznum gn america be muslimoch lay tlachan lemefter asbam lihon ychilal
ይህን ያህል ህዝብ ማለቁን አልገመትኩም ነበር አቤል በእውነት አመሰግናለሁ ስለመረጃህ ።በጣም ነው የሰቀጠጠኝ።መልካም አመት ይሁንልህ
best way of presentation abel birhanu keep in touch !!
አቤላ እንኳን ደና መጣክ የሚገርም ነገር ነው
ሀገራችን ሰላም ያድርግልን 🤲🤲🙏
ማነው እዴኔ የዚህን ምረጥ ልጂ ዜና በጉጉት የሚጠብቀው
ደስ የሚል ዝግጅት አቤላ!😘
አንደኛ ነህ።❤❤
አቤሎ በርታ በጣም ምርጥ አቀራረብ እውነተኛ ታሪክ ጋር ምታቀርበው በዚሁ ቀጥል
ዉድ የአገሬ ልጆች እንኳን 2014ደሳላም አደረሳችሁ ፋጣሪ አገራቺን ሳላም ያድግር የካሳ አመት ይሁንልን 2015ሳው ይበለን ❤❤❤
መሲየ ስወደሽ በቅንነት ደምሪኝ
አሜን
Amen Amen Amen
@@hannagerewmew8108 why
Abela selamhn yabzaw fetari 🙏🙏🙏
አቤል በጣም ነው የምናመሠግን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
ራሳቸው አሜሪካኖች ናቸው ህንፃውን ያፈነዱት ሁሉም ቅንብር ነው የራሳቸው ስራ🙄😏
አትሳሳቼ ይሄ የአሸባሪዎች ስራ ነው የአሜሪካን አይደለም
ይሄ የታወቀ ነዉ የራሷ የአሜሪካ እና የሲአይኤ ድራማ ነዉ
አቤል ከቪድዮጀምሮ እስከ ድምስህ ሳቢ እና ማራኪ አቀራረብ አለው እድሜ ላንተ ብዙ አወኩ ጋዜጠኞች ከአንተሊማሩ ይገባል
Thanks for info👌👍
አቤላ ምርጥ መረጃ ነው የምትሰጠን ይመችህ ወንድሜ
በ22 ደቂቃ ስለ 149 ደቂቃ ክስተት! Thank you Abel.
አልቃይዳ ያለችው አሜሪካ ናት የሰው ሀገር ለመበጥበጥ ስትፈልግ አሸባሪ ትላለች ግን ሀቁን አላህ አወጣው ድል በአሜሪካ ለሚሸበሩ አህጉራት
ዉጣ ከዚ ሌባ
በጣም ደሰ ይላል በርቱ ወደፊት
ወንድማችን አቤል !!!
አሳዛኙ ክስተት ሴራው ግን የአልቃይዳ ሳይሆን የ666ቶች ነው ምክንያቱም ብዙው አደጋው ከ11 ጋር የሚገናኝ ነገር አለው። በእነሱ ደግሞ 11 የገድ ምልክት ናት። እናም 11ኛው ወር፣11 ኛው ፎቅ እና ሌሎችም ብዙ 11 አሉ። ። ሀናንያ ከቀብሪደሀር
by the way September is 9th month
ዋው ይመችህ አቦ የአሜሪካን ጥቃት ሲሰማ ደስ ነው ሚለኝ
አቤላ ገራሚ አቀራረብ ነው ሁሌም ስራህ ግን ሲያሳዝኑ ያለቁውት🥺
በጣም ይገርማል ፈጣሪ ከእንደዚህ ያለ አደጋ ያድነን አምላኬ ኢትዮጵያን ጠብቃት
በጣም ይገርማል እናመሰግናለን
ሰላም እናመሰግናለን አቤል💚💚💚💛💛💛❤❤❤
ውደ ስወድሽ ደምሪኝ
ሰላም እናመሰግናለን አቤል
የአሜሪካ የራሷ ሴራነዉ አቤል እስቲ በደንብ ተመራምረህ አጥንተህ ንፁህ መረጃ አቅርብልን
ውይ ደሞ ጠላፊዎቹ ምን አይነት ክፉዎች ናቸው ልጂ ምን አለበት ሰላማዊ ሰው ባይጨርሱት ከፈለጉ ሰው የሌለበት አይጥሉትም አሮፕላኑን ወይ ይዘው ቢጠፉ ፕሌኑን ይዘው
🎉Happy New year 🎉 Able 💚💛❤️
አቤል እናመሰግናለን ጡሩ ማስረጃ ነው
Ya betam asfery ena aschenaki bizu sewoch hiwetachewn yatubet gze neber 😢
አቤላ እናመሰግናለን
Berta bro X3 🏆🏆❤️❤️💚💛❤️🔥😍😱😱😱
Enamesegnalen abelo ene yeteweledkut bezih ken neber
የአሸባሪዎች ባህሪ ሌሎችን በተለይ ሙስሊሞችን በሽብር መክሰስ ነው። ጅራፍ እራሱ ገርፎ እራሱ ይጮህ እንዲሉ።
ገራሚ ትውስታ ነው ያቀረበህልን!!
አቤል ምርጥ እናመስግናለን ቆንጅ አቀራረብ
መልካም ቀን ይሁንልን ለምላው አለም
አሜን ለሁላችን ሶፊ ደምሪኝ እመልሳለሁ
Abel great man
endezi adega des yemilegn adega yelem sew simot des ylshal endatlugn amirica manm aynekagnm yehulum yebelay negn bla stkora 149 dekika snt sewochuan atach esu gena mn ayta kesemaym dof nw mizenbbat
አቤል እናመሰግናለን
አቀራረብህ ደስ ይላል በሌላ ክፍል ይህን ጥቃት ማን እንዳቀነባበርዉ የሰጡትን መላ ምቶች ማስቃኘት አለብህ በተለይ ሰለ 11 ቁጥር
'
betam adenkihalew kiberilin abelo 😘😘😘😘😘
ኢልሀም ጀማል ደምሪኝ እህቴ
የሚገርም ነገር ነው አቤላ በርታልን
በኡነቱ ግን ያሳዝናል ይህንን ሴራ አልቃኢዳ አልነበረም ያቀናበረው የስራኤል ሰራ ቢሆን እንጂ ምክንያቱም እስራኤል የአልቃኢዳ አቅም ያስፈራት ነበር ይሄንን ባታረግ ኖሮ ያልቅላት ነበረና
እስማማለሁ ምክኒያቱም ሁኔታዎችም ያስታወቁት ነበር
እስራኤል ጎበዝ ናት ማጥቃት ትችልበት አለች ስሟንም ከደዚህ አይነት ቆሻሻ ሰበር ዜና መጠብቅ ትችልበታለች ምክንያቱም ስራዋ ሁሉ በጥበበ የተሞላ ነው እኔም እናት ባላችሁት እስማማለሁ
አዎ እስራኤል ጥበብን የተቀባችዉ ከእግዛብሔር ነው።።ህዝቧ ትንሽ ስራዋ ሀያል ነው እንኳን ለነዚህ ኮልኮሎ ለአለምም አትበረከክም ጎበዚ ናት እኔም እስማማለሁ ።የኔ እናት ዘመኗን ሁሉ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃት
Tnx abel keep it up
ጎበዝ ነህ ተባረክ
ያረብ ምንጉዲነው የሰውልጂ ሸርአበዛን
ትመቸኛለህ
አሜሪካ ገና ፈጣሪ ይቅርይበላት በኢትዮ ላይ የምታሴረዉ ሴራ የኢትዮ ፈጣሪአምላክ የስራዋን ይስጣት
ገራሚ ነው አቤል ቀጥልበት
አይዘመንአይጌዚሰቱሞቱ
አይየማረሶውዘመንአይየኔምእድሜእዳተወሬሁኖል😮😮😮😮😮
እናመሰግነሌን አቤል በጣም ያስፋራል
ጉድ ነው ይገርማል ከእድህ አይነቱ አጋጣሚ ፍጣሪ ይጠብቀን
wow abel my best youtuber wow
በጣም ገራሚ ነው❤❤❤❤❤
Describe about biledin arrest and death i need it
በአሜሪካና በአፍጋኒስታን መካከል ምን ችግር እንዳለ ትንሽ ግር ያለኝ ነገር ነበር ስላብራራህልኝ አመሰግናለው አቤልዬ😍
የሞቱት በጣም ያሳዝናሉ😥😥😥
ኢትዮ አንድሁና አሜሪካን የምታስንቅ ከአለም አንደኛ ትሆናለች
ማነውእንደኔየአቤሎinformationጓጉቶየሚጠብቅ
ይህእወነት ነው ምንጉድ ጠላፈወች ለራሱው ለነፍሳችው ትንሺእንኮውን አየማያሰብው 😢😢😢😢
Thank you bro
Wow nice
wow የሚገርም አቀራረብ አቤሎ በርታ
ሰላም አቤሎ 😍😍
መልካም መረጃ ነው እናመሰግናለን አቤል ሰላም ለኢትዮጵያ እና ለህዝቧ ።🙏🙏🇪🇹🇪🇹
ግማታም መልካም ዜና ለይ መጀመሪያ
Abelo metakerebachew negeroch meret nachew lebezuhanu temehirt yehonachewal berta
አቤል ትችላለህ በጣም 😘
ሀሰን ሀገራችንን እደይህ እያባሉ ያሉት አሚሪካን ነቸዉ
ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን ህዝብ
መልካም አዲስ አመት አቤል እናመሰግናለን🙏
መ ስወድሽ በማሪያም ደምሪኝ
Abel tebrek
አቤሎ ለወሎ ተፈናቃዮች ድምፅ ሁን ቢንሥ ሰው እዲረዳቸው
Wow abel
Amazing
በጣም ድንቅ አቀራረብ ነው
ላይክ👍👍
ምስኪን ሞተ እንጂ ለአሜሪካ ያንስባታል መሸለም አለባቸው 👍👏👏👏
ዋው አቤል የውይኗ ልጅ ገራሚ ታሪክ ነው ያቀረብከው በርታ
Leb የኔ ቆንጆ ስወድሽ ደምሪኝ
nice
እንዴት ነዉ እነዚን ቪድዮዎች ያለ copyright ምታገኝዉ pls ንገረኝ
WAW AREF MERJA NEW
አቤላ አንድ ሚሊየን ሰብስክራይበር ስትደርስ ታስታውሰኛለህ ?
ምን አለበት ትክክለኛ ታሪክ ብትነግሩን ይሚቅጥሉት ጥያቄ መልስልኝ
1።CIA ይህን ሁሉ ሲሆን የት ነበር።አለምን በስለያ ኪሱ ውስጥ ያስገብ ሲሆን
2።5፡ 5 ጠላፊዎች በየ ፕይኑ ሲመደቡ ተቆጣጣሪዎች የት ሄዱ
3። ጠላፊዎች ካራ እንደያዙ ነግርክ እንዴት ይዘውት ሊገቡ ቻሉ።አመሪአ ይቅር በትናንሽ ከትሞች ጥብቅ ቁጥጥር በኤለክትሮኒ ይደረጋል
4።ጥላፊዎች ሁሉም እንዴት ራስን ለማጥፋት ዝግጁ ሆኑ።
ወላሂ ተመስጨነዉየሠማሁት እሚገርምነዉ
አሞ ስሞትልሽ ደምሪኝ እህቴ
@@tube6676
እሽማር ግን መደመርማለትእደትነዉ
ሰብስክራይብ ማለት ነው ማማየ
@ZEUS APOLLO
ምንአልሽ 😏😏
@ZEUS APOLLO
ምንአልሽ 😏😏
አልገባህም በደንብ ቡሽ ያውቃል የራሳቸው ስራ ነው ።
😳😳😳😳😳🤔🤔🤔
ወይኔ ደስስስስስስ ሲል አሜሪካ ስትሸበር ማየት የሰው ሀገር እያፈረሱ
ምኑ ነዉ ደስ የሚለዉ ጠኒያም ሰዉ ሲሞት ደሰ ይላል
የሚገርም ነው ሌላው አለም ላይ ሚሰሩት ግፍ
አቤሎ በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
eske andeme ayude almmotume teyake manem ayteykem beca almawe muslim matekate nawe
What the name of this movie ?
የሚገርም፡ነበር፡ያሣዝናል፡፡
የሞባይልስልክ40ጫማ ከፍታላይእንኳንያኔዛሬምአይሰራምይህመረጃየተሰራውበቡሽነውምክንያታቸውምአረቦችንለመውረርነበርወረሩም ሌላመረጃህንፃዎቹ3000ዲግሪሴንቲግሬድእንዲቋቋሙተደርገውነውየተሰሩትየአውሎፕራኑእሳትየሚፈጥሩት1500ዲግሪሴንቲነውሌሎችቪዲዮችንአይተህብትሰራጥሩነው
ትክክል ገልጠኸዋል
ትክክል ህንፃዎቹም የተመቱት በቦንብ እና በመብረቅ እንጂ በአውሮፕላን አልነበረም ጥሩ መረጃ ነው የሰጠኸን።
አንተ ደሞ ሳይብስብህ ታከም
እንደዉ የምታመጣዉ ነገር ገራሚ ነዉ እናመሰግናል
ውይ እረ አሁንም በደገማቸው ጥጋባቸው ይተነፍሰ ነበር ያሜሪካኖች እግዚአብሔር ይፍረድባቸው
በጣም እናመሰግናለን አቤል 👍👍👍
Unboxing Abel.
Hay selamnew
Airplane mtlf hhhh ezi set enkan mtlf ttwlhhhh enkan plen hhhhhh ehe lne abichu msmt nw
የመቸ ነው
አይ አሜሪካ አቺዉ ታመጪዉ አቺዉ ታሮጪዉ ነሽ እኮ ተረተረትሽ ይመቸኛል እራሷ አሜሪካን ስለማድረጋ ብዙ መረጃወች አሉ ተዘጋጅታበት ሙስሊሙ ላይ ለመለጠፍ እደፈለገቺዉም ተሳክቶላታል ተኮለኛ ግን ሁሉንም አላህ አይቶታል የጇን ታገኛለች
En buish endemimeta yawuku neber mognu
የሚገርምህ ይህ አደጋ ከመሆኑ በፊት ደብዳቤ ጽፌ ነበር ተመላሽ ሆነብኝ እንጂ
❤️❤️❤️