አርቴታ ሰርፕራይዝ ጠብቁ ብሏል። ኡጋርቴ የህክምና ምርመራ። ሊቬ እና ቼልሲ የአርብ አመሻሽ ስፖርት ዜና ነሀሴ 17/2016 MensurAbdulkeni Bisrat

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ก.ย. 2024
  • #ethiopian_sport_news #sport_news_today #ስፖርት
    አዲስ ስፖርት በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ እግርኳሳዊ መረጃዎች የሚያገኙበት !
    ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
    ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
    ➮የዝውውር ዜናዎች
    ➮የጨዋታ ውጤቶች
    ➮እግርኳሳዊ ትንታኔዎች
    ሁሉንም በአንድ ቦታ
    Addis sports is a TH-cam channel where you get the latest football news every minute!
    ➮Ethiopian football news
    ➮ Full information on the major European leagues
    ➮Transfer News
    ➮ Game results
    ➮Football analysis
    All in one place

ความคิดเห็น • 52

  • @sefadinuiioikk
    @sefadinuiioikk 27 วันที่ผ่านมา +5

    ሰላም ሰላም ፉአዴ እንደ ምን ወልካ ስለ ዴንክላን ራይስ ጉደት ምን አድስ ነገር አለ መረጀ ብትሰጠኝ ደስ ይለኛል ለሠጠሀን መረጀ ከልብ አመሰግናለዉ አለህ ከላ ነጌ ጦወት ይንገናኛለን ወንድም አለም ፉአዴ ሁሌም ከንታ ጎንናን በርተ ሰፈዲነኝ ከሳዉዲ አረብያ

  • @AsmeleshAshamoAbde
    @AsmeleshAshamoAbde 27 วันที่ผ่านมา +4

    Wow ፉዴ የ ዛሬ ዳግም ልዩ ነው ባጣም ዳስ ብሎያል አርተታ አንድ ያያባት ደንቅ ናጋር ብኖር ነው አምየላዎ የቻላል አርተታ ❤❤❤አስማላሽ south afrca

  • @AnegnYelugomawu
    @AnegnYelugomawu 27 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ፉአደ እደምን ዋልክ ዘወትር አድማጭህ አንዋርነኝ ከሳኡድ አረቢያ ቀንደኛ የሲቲ ደጋፊነኝ ዛሬ በስራ ምክናየት ቶሎ አልሰማሁህም ነበር እና ስለ ኢልካይ ጉዶዋን ደስ ብሎኛል አሁን ሲቲ አጥቂላይ ማተኮር አለበት በተረፈ በርታልን አብሽር👌👍👌👍

  • @babatakur2754
    @babatakur2754 27 วันที่ผ่านมา +1

    ፉአዴ የምታቀርብበት መንገድ የበለጠ እንድከታተልህ አርጎኛል በርታልን ሁሌም ካንተው ጋር ነን

  • @abumensurethiopia4831
    @abumensurethiopia4831 27 วันที่ผ่านมา

    አሰላሙአለይኩም ፍአድ ወንድሜ በርታልኝ ፉአደ በሳኡድሊግ ላይ በዚህ ልክ በትኩረት ጠለቅእያልክ እንድትዘግብልን እላለሁ በጣም የሚገርመኝ ለተከታዮችህ ያለህ ክብር ሰአትህን ጠብቀህ ስታቀርብልን ይመችህ ፉአደ ድል ለኤሲያው ሀያል አልሂላልእና ለእንግሊዙ ኩራት ማን ዩናይትድ ሱለይማንነኝ ከሳኡድ

  • @getutessema5555
    @getutessema5555 27 วันที่ผ่านมา

    Thanks !

  • @birhankiros5117
    @birhankiros5117 27 วันที่ผ่านมา +1

    SELAM FUAD ENDET NEH CITY TACTIKC SRALN WIFI TEBELASHTO DATA CHERSHE SAYAYH KOYCHE NEBER SIMON FROM MEKELE

  • @NahomTesfaye-zf6jp
    @NahomTesfaye-zf6jp 27 วันที่ผ่านมา +3

    Yemegmriyawe temlchach 😮

  • @aberaayele8917
    @aberaayele8917 27 วันที่ผ่านมา +1

    Salam selam fuad wondime indiet nek sila merajaw inamsaginalen hule timechanalek south Africa ka derban

  • @Yosefyosef-pu3lm
    @Yosefyosef-pu3lm 27 วันที่ผ่านมา +2

    Man u td,🙌🙌🙌❤❤❤❤♥️♥️♥️
    CR7❤❤❤♥️♥️♥️💯💯💯😍😍😍

  • @MisganaTadele-u7w
    @MisganaTadele-u7w 27 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ፈአድ እንደምን ዋልክ ሰላሙ ብዝት ይበልልክ
    አርሰናልን አርሰናል ዘንድሮም አጥቂ ሳያስፈርም ማለፉ ነው መሰለኝ እስቲ አርሰናልን በተመለከተ አዲስ የዝውውር ፍንጭ ካለ እንድታብራራልኝ ነበር
    ያንተው አድናቂ ምስጋና ከቡሌ ሆራ

  • @zamechdagu
    @zamechdagu 27 วันที่ผ่านมา +1

    መልካም እድል ከ20 አመት በታች ሉካን

  • @AsnakuAdmassu
    @AsnakuAdmassu 27 วันที่ผ่านมา

    Selam selam addis sport endet nachu man utd ke brighton gar biyashenif arif moral yihonachewal melkam edil biyalew fuade ante bicha nurlign❤❤❤

  • @HaiyderDemses
    @HaiyderDemses 27 วันที่ผ่านมา +1

    አሠላሟለይኩም ወራህመቱላ ፉአዴ እዴትነህ ሀይደርነኝ የማቼው ስለዩጋርቴ ያደረስኸው መረጃ ተመችቶኛል በነገው ማለዳ የተሻለ ወይም የማቼ እስኳድ ተቀላቅሎአል እደምትለኝ ተስፋ አደርጋለው❤

  • @dirodida7228
    @dirodida7228 27 วันที่ผ่านมา

    Thanks 🎉

  • @teddydereje1385
    @teddydereje1385 27 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ ሰላም ብዝት ይበልልኝና የሌባ ቡል ነገር ላይ ደረሰው

  • @cherupetros5919
    @cherupetros5919 27 วันที่ผ่านมา

    selam selam puwad wudee betam dink nehek yemir yaniten dimit salisem mewal kabad naw len cheru negn ke jinka gebirel sefer

  • @AdisuGadissa
    @AdisuGadissa 27 วันที่ผ่านมา +3

    ግን ለምንድነው ማንቼን ወደኃላ የምታደርገው ሃሃሃሃ

  • @hazirasendeda7180
    @hazirasendeda7180 27 วันที่ผ่านมา

    ስላም

  • @Defarugomista
    @Defarugomista 27 วันที่ผ่านมา

    ስላም ጤና ይስጥል ፋአዴ LIVERPOOL ተጨዋሽ ላለመግዛት ፊፁም ጨከነእንደ እንኳን የማሀል 6 ቁጥረ ተጨዋች አይገዙ እንደ በተለይ የኑካስትሉን ጉማረጂ ብስፈረም ምንአለየ ።ደፋረ አመኑ ከጂንካ ከተማ ከፍቅረ ያሽንፋ ጎምስታ ሰፈረ LIVERPOOL YOULLNEVER WALK ALONE

  • @AmanBelhu
    @AmanBelhu 27 วันที่ผ่านมา

    ፉአዴ አኡን ደም አንድ አጥቂ ቢያስፈርምልን ደሞ አሪፍ ነበር አማን ነኝ ከቤተል

  • @EphremAlemayehu-ur4vv
    @EphremAlemayehu-ur4vv 27 วันที่ผ่านมา

    ሊቬ ኮች ጋር እስማማለዉ ሊቬ ወኔ ብቻ ነዉ የሚያስፈልጋቸዉ ዋንጫዉም ዘንድሮ የኛ ነዉ።

  • @SolomonGetachew-ne8ho
    @SolomonGetachew-ne8ho 27 วันที่ผ่านมา +1

    Selam selam fuade inde min walke wondime ilkay gündoğan manchester city kat kalakala ye manim ayi wostim wanca wode manchester city yihonal Solomon Getachew Kobiro ka south africa limpopo

  • @Abiye-z4v
    @Abiye-z4v 27 วันที่ผ่านมา +1

    Fuade ye hagarach fit masmer

  • @TewodrosMelaku-hu9gv
    @TewodrosMelaku-hu9gv 27 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ፉኣዴ እንዴት ነህ ሁሌም ቢሆን ኑሪልን ???? ፉኣዴ አንተን መከታተል ከጀመርኩ አንድ አመት አስቆጥሬያለሁ ኮሜት የሚሰጠው ግን ለሁለተኛ ጊዜ ነው??? ፉኣዴ እኔ መናገር የምፈልገው አንዳንድ ስዎች የማን ደጋፊ ነህ የሚል ጥያቄ ያቀርባሉ እኔ ግን ማለት የምፈልገው የማንም ደጋፊ እንደሆንክ መናገርም አይጠበቅብህምም አያስፈልግምም ማን ዩናትድ ነገ ያሸንፍል ቴዎድሮስ መላኩ ነኝ ከጎጃም ደብረወርቅ Glory Glory Man United

  • @EphremAlemayehu-ur4vv
    @EphremAlemayehu-ur4vv 27 วันที่ผ่านมา

    ሳላህ ወዴትም አይሄድም ቢሄድም ከአመት በኋላ ነዉና ያኔ ይደርሳል ለዘገባዉ።

  • @TaduMitiku
    @TaduMitiku 27 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤ ሰላም ሰላም አዲስ ስፖርቶች እንዴት ዋላችሁ ሰላም ይብዛ ባላችሁበት ቦታ የዘንድሮ English Premier League በጣም ከባድ እንደሆነ ከወዲሁ እያስታውቀው መጥቷል ፉአድ የቸልሲ ነገር ምንም አላማረኝም Enzo Mariska
    ዘንድሮ ምን እንደሚሰራ የምናይ ነው የሚሆነው 👍 በተረፈ መልካም ሁሉ ላንተ ይሁን ወንድማችን ፉአድ ቴዲ ምትኩ ነኝ ካደቡ አፍሪካ let's go guys 200k subscribe hala Madrid Madrid is white🙏🙏

  • @Yisaqjimma-kq9fv
    @Yisaqjimma-kq9fv 27 วันที่ผ่านมา

    ፎዓደ ኢንደት አሜሼክ ዉድ ወንድሜ ።አርሴናሎች የ አምናን ሺንፈትህ ነጌ ይበቀላሉ ።ነጌ 3-1 ያሸኒፋል ድል ለ አርሴናሊዬ። 10አለቃ ይሳሃቅ ቦጋለ ነኝ ከ ሶማሊያ።❤❤❤❤❤❤❤

  • @HaiyderDemses
    @HaiyderDemses 27 วันที่ผ่านมา

    ፉአዴ ኢቲዮ ፋብሪዚዮ ብልህ ደስ ይለኛል ሀይደርነኝ በተጨማሪ አንድ ከጓደኛዬ ተከራከረን ተደባበርን አርሰናል የፕርሜሊግ ዋንጫ ስንቴ በልቶአል እና አጠቃላይ ያለውን ዋንጫ ብትነገረኝ ❤

  • @filmonyemane1031
    @filmonyemane1031 27 วันที่ผ่านมา

    👍👍👍👍💪💪💪🙏🙏🙏❤ ማንችስተር 0 - 2 ብራይተን ግምት ነው

  • @abi4abilo807
    @abi4abilo807 27 วันที่ผ่านมา

    Michel merino her we go done Dell

  • @AmanuelSada-q6i
    @AmanuelSada-q6i 26 วันที่ผ่านมา

    Selam Selam fuwad Manche ugarten asferem woy

  • @admasudessalegn3182
    @admasudessalegn3182 27 วันที่ผ่านมา

    ፉዋዴ ስፖርት በአንተ ሲተነተን ነብስ ይኖረዋል የማንቼ ደጋፊ ነኝ የኡጋርቴ ጉዳይ እረ ምን ጉዳይ አለ ?

  • @user-td2wk3ug2i
    @user-td2wk3ug2i 27 วันที่ผ่านมา

    Fuade ante ye mereja especialist nek bertalin G.G.UNITED

  • @EtanaDega
    @EtanaDega 27 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ፉዋዴ እንደትነው ወንድሜ የዜንድሮ ፕርሜር ልግህ ማን ዩናት እበላል ግሎርህ ግሎርህ ማን ዩናት መቶ አለቃ ኢታና ደጋ ከሶማልያ ሞቃድሾ

  • @TofiqGalli
    @TofiqGalli 27 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ነው ፉአድ sila ቸለስ ምን አዲስ አለ

  • @SeleHadin-u7e
    @SeleHadin-u7e 27 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ፉአድ ማን.ዩናይትድ ብራይታንን የምያሸንፍ ከሆነ ጥሩ ጅማሪ ይሆንለታል ይህም በቡድኑ ማናቀቃትን ይፈጥራል ብዬ አምናለው መልከም እድል ይሁንላት።ሰለሃዲን ነኝ ከሀዋሰ

  • @AmmayyuuAmanuu
    @AmmayyuuAmanuu 27 วันที่ผ่านมา

    Inamesgnlen

  • @ሠያ
    @ሠያ 27 วันที่ผ่านมา

    ፋአዴ ጁድ ተጎዳ የሚሉት ኡነትነዉደ ወይ ማድሪድ ካማፊጋ ተጎዳ ጁድም ተደገመ ቆይ ለምነዉ ልምምድላይ እደዝህ ቅጣት ማረግአለበት አቾሎቲ😢

  • @TrueAhmed
    @TrueAhmed 27 วันที่ผ่านมา

    Kal sport ayelefam sakes becha nw addis sport yeshalal

  • @bayeasmare3402
    @bayeasmare3402 27 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ፎዓድ አርሰናል ትክክለኛ 9 ቁጥር ካስፈረመ ከማንኛውም ክለብ ጋር የማይወዳደረበት ምክንያት የለም በተለይ ኦስሜንን ቢያስፈርመው የበለጠ ይጠቅማል ብዬ አስባለሁ።
    ለነገሩ የአርሰናል በር ክፋት ነው ሊያስፈርሙ ይችላሉ የሚል ግምት አለኝ።
    ከዛ በተረፈ ፋብዮ ቬራ ወደ ፖርቶ በውሰት 2 ዓመት የሚያክል ጊዜ እንደሚፈርም ያነበብኩ መሰለኝ ባዬ አስማረ ነኝ ከእስራኤል እየሩሳሌም።

  • @Yirgalem-r2m
    @Yirgalem-r2m 27 วันที่ผ่านมา +1

    ፏድ፡እንደምን፡አለህ፡የዘንድሮ፡ማንቼ፡አንዴት፡አየኸው፡አሁን፡ኡጋርቴ፡ቢጨመር፡ከዛ፡ጥሩ፡አጥቂ፡ቢጨምሩ፡የተሻለ፡ይሆናል፡መልካም፡ጨወታ፡ይሁንልን፡ይርጋ፡ከገምቤላ፡ፕሬዝዳንታችን፡አሁን፡ጥሩ፡ነገር፡እየሠራች፡ነው፡አምስቱንም፡ቀበሌ፡የጎበኘች፡ሢሆን፡ወጣቶችንም፡ሰብስባ፡አወያይታለች፡አንደዚ፡ያረገ፡የለም፡ይመችሽ፡በልልኝ፡

  • @girmaguntusegunea
    @girmaguntusegunea 27 วันที่ผ่านมา

    ሳስብ የሊቨርፑል ደጋፍ ትመስለኛለህ ሁሌ የእነሱን ዜና አስቀድመህ ስለሚትጀምር ነው ግርማ ከአርባ ምንጭ፣