Ethiopia |Ethiopian News አነጋጋሪ አዲስ አባባ አዲስ ህግ II የግል መኪና ኮድ ሁለት ያላችሁ ተዘጋጁ II ከአዲስ አበባ በቅርብ ርቀት ሽፍቶች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.ค. 2024
  • Ethiopia | Ethiopian News አነጋጋሪ አዲስ አባባ አዲስ ህግ II የግል መኪና ኮድ ሁለት ያላችሁ ተዘጋጁ II ከአዲስ አበባ በቅርብ ርቀት ሽፍቶች
    Welcome to the official Addis Media TH-cam channel.
    Addis Media is an information platform that engages its audiences using different designs. Addis Media is led by bold, diverse and outspoken news team that incorporates politics, entertainments and live events suitable for your ears. Addis Media is an independent news channel that values authenticity with its deliverable.
    Addis Media Channel is a news media channel that delivers new events every hour and every day in a measured and beautiful presentation. In particular, it focuses on new and current news happening in Ethiopia. ADDIS media provides impartial and balanced information.
    The purpose of Addis media news channel is to acquire the latest information and to present it in the form of news.
    ዉሏችሁ ያማረ ደስ የሚል ይሁንላችሁ!!!! ከእኛ ጋር ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡
    Like፣shear እና subscribe ማድረግ ሁሌም አዳዲስ መረጃዎችን ያገኛሉ
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 53

  • @firewbekelewmariam75
    @firewbekelewmariam75 2 วันที่ผ่านมา +5

    አንበሳ የከተማ አውቶቡስ በትክክል ቢሰራ በእውነት ከበቂ በላይ ነው ግን እንደ ፈለጉ ነው ቦታ እያለ ዘግቶ ይሮጥ የለም ወይ ካሻውም ተገትሮ ይውላል የሚመለከተው አካል ሃይ ይበል

  • @freemelese9910
    @freemelese9910 2 วันที่ผ่านมา +7

    እወሽነት ነው ማነው ዋስትናውን የሚወሰደዉ

  • @AndrewCollins-zk1zc
    @AndrewCollins-zk1zc 2 วันที่ผ่านมา +4

    መተሳሰቡ መልካም ሆኖ ሳለ ይህ ሕግ ሲወጣ የደህንነት ጉዳይስ ታስቦበታል ወይ?ለመተባበር ብሎ ሊፍት ለሚሠጠው ባለንብረት ሊደርስበት የሚችል ጥቃት ሊኖር አይችልም ወይ? በጠራራ ጸሐይ ሿሿ የሚሠራበት ከተማ ላይ አይከብድም ?

  • @tadessezewdie7372
    @tadessezewdie7372 2 วันที่ผ่านมา +4

    ፐፕሊክ ባስ መጨመር ይሻላል።

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 2 วันที่ผ่านมา +9

    የሚወጣው ህግ በፍቃደኝነት እንጂ በግዳጅ አይደለም

  • @DemKingsOfEthiopia
    @DemKingsOfEthiopia 2 วันที่ผ่านมา +1

    He should implement BRT instead of a palace!!

  • @maritakiya5203
    @maritakiya5203 2 วันที่ผ่านมา +3

    ደፋር በሰው ምነው ኪሳችሁን ካለወቅን አልክ ደሞ ሰዉን በፍቅር የሚኖረውን ህዝብ እንድንፈራራ ካረገ በኋላ ደሞ በገዛ ንብረቴ ልገደል ደፋር ላቤን ጠብ አርጌ የገዛሁት ገዳዬን ለመጫን አይደለም

  • @user-wv6rf7gq2p
    @user-wv6rf7gq2p 2 วันที่ผ่านมา +6

    ለደኃ ቢያስቡ በግንባታ ሥም በሚሊዮን የሚቆጠሩ ድኃዎችን ከመኖሪያቸው ቤታቸውን በላያችምው ላይ አፍርሰው ባላፈናቀሉ ነበር ።

  • @user-iw2ks6pc4u
    @user-iw2ks6pc4u 2 วันที่ผ่านมา

    Wow bexam liyu nwu adis ababa be mekina exireti ye mengisiti sira layi chigri kemefixeru belay le adis ababa yemayimexini neber ena yewusane xuru nwu ena enezi mekinochi bado kemihedu manged layi yagegnuti sewochi biyaderisum ke fexarim yagegnaluna ethiopiaya haftam eskitihon dires medereg alibati.

  • @aidahailemariam6788
    @aidahailemariam6788 2 วันที่ผ่านมา +1

    የገል መኪና ላይ ጫና ከማረግ ነዳጅ ለመቆጠብ ከሆ የባለስልጣናቱ V8 እና Land cruiser መጠቀም ማቆም ነው።

  • @tadessezewdie7372
    @tadessezewdie7372 2 วันที่ผ่านมา +3

    ማን ይታመናል

  • @yeshanewrede6520
    @yeshanewrede6520 2 วันที่ผ่านมา +1

    የማይካድራ ወንጀለኞች በዚህ ግርግር ለመግባት ነው። አውቀናል።

  • @alemtsehayhailu4069
    @alemtsehayhailu4069 2 วันที่ผ่านมา +1

    አሳፋሪ ብቻ ሳይሆን መሳፈርም አደጋ አለዉ ተሳፍረዉ ሔደዉ አደጋ የገጠማቸዉ ሰዎች ስላሉ አምናችሁ የምትሳፈሩ አስቡበት አተርፍ ባይ አጉዳይ እንዳትሆኑ

  • @yosefteklemichaeal8056
    @yosefteklemichaeal8056 2 วันที่ผ่านมา

    ጠቅላይ ሚኒስተር በመስረቱ ያሉት የከትማ አውቶቡሶች ታክሲዎች በአግባቡና በስርአት ቢሰማሩ የግል መኪናዎችን ማስገደድ አያስፈልግም:: መንገድ ትራንስፓርት ሀላፊነታቸውን በአግባቡ እንዲወጡ ማድረግ ይገባዎታል:

  • @elliabogneyusuf2920
    @elliabogneyusuf2920 2 วันที่ผ่านมา

    በራሺያ የስራ መወጫና
    መግቢያ ሰዓት የቤት መኪና በማሰከፈል ሰርቪሰ ይሰጣሉ

  • @ayelechalemu3356
    @ayelechalemu3356 2 วันที่ผ่านมา

    በለመኪና ነዳጁን ገዝቶ ነውየሚጠቀመው እንጂ መንግሥት በነጻ ነዳጅ አልሰጠም ተሳፋሪዎቹ ገንዘብ እየከፈሉ ነው የሚያሳፍረው በሽተኞችስ ሌቦችስ ቢሆኑ የማንነው አላፊነቱ ምንዓይነት አስተሳሰብ ነው ።

  • @demereketema5114
    @demereketema5114 2 วันที่ผ่านมา +1

    ተሰላፊዎች ለታክሲ ይከፍሉ የነበረውን ለ2 ቁጥር መኪናዎች ይክፈሉ። 😊

  • @user-cv1ep2ry1y
    @user-cv1ep2ry1y 2 วันที่ผ่านมา

    እሳቸው ለምን ጭነው አያሳዬንም ????

  • @amarebogale4175
    @amarebogale4175 2 วันที่ผ่านมา

    SOCIALISM

  • @kidumes7941
    @kidumes7941 2 วันที่ผ่านมา

    Yihe swye cheliloland yemilew sw atol.

  • @fekadu-tp2to
    @fekadu-tp2to 2 วันที่ผ่านมา

    ለተሰፋርም ሆነ ለአሳፋሪም አደገኛ ነው

  • @gezahegndessalegn2353
    @gezahegndessalegn2353 2 วันที่ผ่านมา

    That is Right! 😅😅😅😅

  • @simoncarlos9437
    @simoncarlos9437 2 วันที่ผ่านมา

    በድንቁርና ወደቁልቁለት እየፈጠነች ያለች ብቸኛዋ ሀገር በርቱ በመልካም ነገር ማደግ ካልቸቻለ በውሸትና ድድብና አንደኛ መሆኑም ከምንም ይሻላል

  • @Alexxalexalexu
    @Alexxalexalexu วันที่ผ่านมา

    ለ120 ሚሊዮን ህዝብ 1.5 ሚሊዮን መኪና አድጓል?

  • @ahmedeensaeed991
    @ahmedeensaeed991 2 วันที่ผ่านมา +1

    A blackmarket word is "bet" for a Channel, Corrupt

  • @HanaGirma-y2w
    @HanaGirma-y2w 2 วันที่ผ่านมา

    ከኮሪደር ልማት ይልቅ ትራንስፖር ዝርጋታ ይቅደም

    • @addisalemmekonnen6637
      @addisalemmekonnen6637 2 วันที่ผ่านมา

      መኪና መጨመር መንገድ ሳይሰፋ ምንዋጋአለው

  • @abicheallelositotaw1127
    @abicheallelositotaw1127 2 วันที่ผ่านมา

    Ena min yitebesilih? Banda!!

  • @AdamuTadese
    @AdamuTadese 2 วันที่ผ่านมา

    መን አለ ሰውየው ብለክ አደባባይ እየተወራ ያለውን የኬኒያውን ፕረዝደንት ጉዳይ ሚስጥር ለማድረክ የምትጥረው ይህ አቀራረብክ እንዴት እንደሚያስጠላ

  • @user-gi3vz5id4p
    @user-gi3vz5id4p 2 วันที่ผ่านมา +1

    ከደደብ መሪ ምን ይጠበቃል

  • @fikiresketsela
    @fikiresketsela 2 วันที่ผ่านมา

    ሰው ባለ በሌለ ዐቅሙ ተቸግሮ የሚገዛው ጤንነቱን ለመጠበቅ ፣ የራሱን የግል ጉዳይ ለመፈፀም እንጂ ህዝብ የማጓጓዝ ፍላጎት ቢኖረው የትራንሥፖርት መኪና ይገዛ ነበር ። መኩናው በክብደት ለሚያጋጥመው ችግርና ለሚደቀው ወንበሩና ታፒሤሪ ው ድጎማሥ ታሥቧልን ? በሰው ንብረት ማዘዙ መጠኑን አላለፈም እንዴ ? ይልቅሥ ህዝብ በማያውቀው የሚባክነውን የራሱን የግብር ገንዘብ ከብክነትና ከሌብነት ጠብቆ ለህዝብ ጥቅም ማዋሉ ያሥመሠግናል ።

  • @user-ty3we4ug9e
    @user-ty3we4ug9e 2 วันที่ผ่านมา

    ይሄ ሐሳብ የሰውን መብት መንካት ነው

  • @user-si1wd2sq6k
    @user-si1wd2sq6k 2 วันที่ผ่านมา

    Kikikkkkj ayi ye abeyi derama.

  • @kidumes7941
    @kidumes7941 2 วันที่ผ่านมา

    Betunbsitaferis ina sitafenakil sitgedil alazink.bsw mekina tazaleh??azagn kibe angoch.😂😂

  • @semiraomerdin3164
    @semiraomerdin3164 2 วันที่ผ่านมา +6

    ልክ ነዉ ድሮም ሊፍት አገልግሎት መረዳዳትን ያጎለብታል።ስጋቱን ራንደምሊ ለታክሲ አገልግሎት የተሰለፈዉን ወደሰፈሩ ወይም አቅራቢያ ፌርማታ ድረስ ቢያደርስ😮 ሕዝቤ ራሱ እርስ በርስ ይጠባበቃል🙏በጣም የተቀደሰ ሀሳብ ነዉ ።የተማረረና የተዳከመ ሰው መርዳት መልካም ነዉ አቢቹ GBU!❤🥰☝️🙏ተባበሩት🙏"አዱንያ ቢላሽ ናት ለላይኛዉ አንትጋ🙏

    • @user-nq2dn2mm8l
      @user-nq2dn2mm8l 2 วันที่ผ่านมา

      You might one day buy a car, but you will never get a brain. Jezba

  • @abdurazak6629
    @abdurazak6629 2 วันที่ผ่านมา

    ስለ አውቶሞቢል የተነረው ዛሬ አብዛኛው የቤት መኪና ባለቤቶች መስጋታቸውን በምን ጥናት አረጋገጥክ

  • @selam484
    @selam484 2 วันที่ผ่านมา

    😂😂

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 2 วันที่ผ่านมา

    Thanks 🙏👍 May God rebuild the country Ethiopia which is in chaotic situations? The only solution is from above,the heavenly Father?!

  • @nafkwt8283
    @nafkwt8283 2 วันที่ผ่านมา

    ተፈትሸው መጫን ነው ሁሉንም በአንድ መፈረጅ አያስፈልግም

    • @kassuabrham4291
      @kassuabrham4291 2 วันที่ผ่านมา +1

      ትቀልዳለህ በማን ንብረት ማን ያዛል?ነገደግሞ በእየቤታችሁ የማታውቁትን ሰው እያስገባችሀ አኑሩ ይበሉና የቀራቸው ይሄ ነው!

  • @mariemuller9904
    @mariemuller9904 2 วันที่ผ่านมา

    Ketechale ye gill Mekinawochu seetochin bicha bichinus ?

  • @addisalemmekonnen6637
    @addisalemmekonnen6637 2 วันที่ผ่านมา

    ተመዝግበው በአፕ እስከሰሩ ድረስ ምንችግር አለው ኡበር የተጀመረው እንዲሁ ነው አካባቢው ያለውን ሰው ይዞ እየሄደ መሰለኝ ሊፍት ይሆን ኡበር የተጀመረው። አሁንስ ቢሆን በቤት ታርጋ የሚሰሩ
    አሉ አይደል

  • @lulululu-ge6rg
    @lulululu-ge6rg 2 วันที่ผ่านมา

    ኧረ ባክህ ግዴታ ደፋር መኪናዬን በብብትና በጫማ ሽታ ልታገማው ነው ከፈለክ ገዝተህ ሥጣቸው ካሳዘኑህ ደሞ የመኪና ዋጋ መቀነስ ትችላለህ አሁንሥ ወጥ ረገጥክ አናታችን ላይ ፊጥ አልክ

    • @SamriBaba-fz3oj
      @SamriBaba-fz3oj 2 วันที่ผ่านมา

      የብብትና የጫማ ሽታስ ሲወርዱ ይጠፋል ተሳፋሪ መስለው ለመዝረፍ ህይወታችንን እንዳያሳጡን እንፍራ ሰው መተባበሩ ባልከፋ ግን ጊዜው የሚያጨካክን ሆነ ማንን አምነን እንጫን ስለህይወታችን ስለንብረታችን ሃላፊነቱን የሚወስደውስ ማነው?

  • @freemelese9910
    @freemelese9910 2 วันที่ผ่านมา +3

    እወሽነት ነው ማነው ዋስትናውን የሚወሰደዉ

  • @yeshanewrede6520
    @yeshanewrede6520 2 วันที่ผ่านมา

    የማይካድራ ወንጀለኞች በዚህ ግርግር ለመግባት ነው። አውቀናል።

  • @yeshanewrede6520
    @yeshanewrede6520 2 วันที่ผ่านมา

    የማይካድራ ወንጀለኞች በዚህ ግርግር ለመግባት ነው። አውቀናል።