ความคิดเห็น •

  • @betelhemwale4321
    @betelhemwale4321 ปีที่แล้ว +15

    በዚህ ሰአት አንድ አዝናኝ ሰው ብትኖር አንተ ነህ
    እጆችክ ይባረኩ ረጅም እድሜ ይስጥክ በውቄ

  • @asnakeshewaseyasib2284
    @asnakeshewaseyasib2284 ปีที่แล้ว +22

    😂😂😂 በሣቅ ፈረስኩ እኮ እረ ቀጥልብት ብውቄ እንዲህ ትንሽ አሥቀን ሣቅ እንቢ ያለው ነው ይቅርብህ የሚለው

  • @emebetteshome8179
    @emebetteshome8179 ปีที่แล้ว +9

    መልካም ልደት ይሁንልህ!! የኔ ነፍሰ ረጅም😍😍

  • @user-armacheho
    @user-armacheho ปีที่แล้ว +5

    በውቄ እንዲህ አይነት ጭውውት ቶሎ ቶሎ ልቀቅብን እባክህ😂😂😂😂

  • @argawabili6171
    @argawabili6171 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን በውቄ። የምር ያዝናናል።

  • @dkinfo6447
    @dkinfo6447 ปีที่แล้ว +5

    Bewuke, This is just super funny, I really loved it, keep up the good work

  • @mengaaskenaw
    @mengaaskenaw ปีที่แล้ว +1

    ሁሌም ልዩ ነህ በመንጋ ከማሰብ የወጣህ❤❤❤

  • @fresenaytrading8178
    @fresenaytrading8178 11 หลายเดือนก่อน +10

    በእውቀቱ በፍጹም አልወረደም በተቃራኒው በጣም ተሰቅሏል እኛን ጊዜውና ሰአቱ የሚመስል እውነተኛ ስራ ነው በርታ ከፍ ስንል ከዚህ የተሻለ ስራ እንጠብቃለን እናመሰግናለን

  • @balegoba6433
    @balegoba6433 ปีที่แล้ว +2

    Honestly Bewketu is genius!!!

  • @hannaabraham3566
    @hannaabraham3566 ปีที่แล้ว +8

    አይ መኮነን ላአከ አንተ ትለያለህ ስወዲህ እኮ❤❤❤

  • @edwardbyrne5746
    @edwardbyrne5746 ปีที่แล้ว +2

    Lol. Thank you Beweketu, happy birthday

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 ปีที่แล้ว +7

    😂😂😂😂😂ይመቻችሁ ምርጦችየ 😂

  • @dawitzenebe6724
    @dawitzenebe6724 ปีที่แล้ว +1

    🎉 Happy Birthday 🎂 bewuke

  • @elnatajoseph7619
    @elnatajoseph7619 ปีที่แล้ว +1

    በውቄ you the man😂😂😂😂🙏🏽🙏🏽

  • @kinfegabriel4098
    @kinfegabriel4098 ปีที่แล้ว +2

    Thank you for posting this . 😂

  • @Shegaw_Marie
    @Shegaw_Marie ปีที่แล้ว +2

    መልካም ልደት በዕውቀቱ!

  • @mekbibadmasu2382
    @mekbibadmasu2382 ปีที่แล้ว +1

    My guy im proud bewke yelal

  • @surafelfikru758
    @surafelfikru758 ปีที่แล้ว

    Thank you bro long live

  • @NafarraSA
    @NafarraSA ปีที่แล้ว +2

    ቆንጆ ውህደት ነው!

  • @user-kb5gf8nb5n
    @user-kb5gf8nb5n ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ነዉ በጣም ምርጥ

  • @Abel.313
    @Abel.313 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ሀሪፍ ስራ ነው

  • @ephremmulugetaephrem6629
    @ephremmulugetaephrem6629 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ነው

  • @dr.amarebekuretsion1585
    @dr.amarebekuretsion1585 ปีที่แล้ว +2

    በውቄ የትውልድ ሥጦታ በጣም የሚያኮራ ሥራ ነው:: መኖርህ ለብዙዎች ከጭንቀት የሚያላቅቅ ደስታን የሚጭር ነው:: በቀልድ ውስጥም የምታስተላልፈው ነጥብ ቀላል አደለም:: አንዳንድ ሰው ባይገባው የትምህርት ጥራት ያመጣው ችግር ነው ምንም እንዳይመስልህ::

    • @hananitalove293
      @hananitalove293 11 หลายเดือนก่อน

      ምን አርግ ነው ምትሉት እስቲ እንዴ

  • @ghenetgebremedhin9335
    @ghenetgebremedhin9335 10 หลายเดือนก่อน

    Very very good and smart work.
    I like the part when he came out of the window and when he gave him A jug.
    I think he shoud'nt go to the bathroom because handsanatizer is like washing your hands with out geting up. (this is from 8 years old boy comment.)

  • @mesaymoges1797
    @mesaymoges1797 ปีที่แล้ว +1

    ሞኬ አንደኛ 😂😂😂

  • @user-tz9rc3ol9m
    @user-tz9rc3ol9m 11 หลายเดือนก่อน +1

    አትግማሙ እንግዲ በሀይማኖታችን አትቀልዱ ማኩ በጣም የማከብርክ ሰው ነህ አትቅለል

  • @user-fx6ys6yd6m
    @user-fx6ys6yd6m 11 หลายเดือนก่อน

    AMAZING ❤❤❤

  • @ethiodanmedia3232
    @ethiodanmedia3232 ปีที่แล้ว

    ሁሌም ስሩ ሳትለያዩ

  • @Ethio_Addis_Zena
    @Ethio_Addis_Zena ปีที่แล้ว +1

    Bewke Happy Birthday

  • @witnessing100
    @witnessing100 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ ስራ ነዉ

  • @israelmesfin4958
    @israelmesfin4958 ปีที่แล้ว +1

    Wow ተመቸኝ

  • @HenokTerefe-um6pb
    @HenokTerefe-um6pb 11 หลายเดือนก่อน

    Super funny 😁 😂 😀 😄

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 11 หลายเดือนก่อน

    በርታ በውቄ ህዝብ አንተን ነው የሚጠብቀው
    👌👌👌

  • @bereketprinting114
    @bereketprinting114 ปีที่แล้ว

    Happy Birth Day በውቄ 😘

  • @KhalidKhalid-qt7ci
    @KhalidKhalid-qt7ci ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል

  • @sofirita710
    @sofirita710 ปีที่แล้ว +2

    ኸረ በውቄ እግዚአብሔርማ አለ

  • @zegelilatube
    @zegelilatube ปีที่แล้ว +1

    ይመቻችሁ ❤❤❤❤

  • @FrewMulugeta
    @FrewMulugeta ปีที่แล้ว

    መልካም ልደት በውቄ

  • @teszebu
    @teszebu ปีที่แล้ว +1

    ይመችህ በውቄ

  • @lidyagmariam971
    @lidyagmariam971 ปีที่แล้ว

    Egna habeshoch yelugneta yatekanal ewnet menager min kifat alew bechirashe ayaskim endiyaum betam yewerede sera new

  • @Roommateforever
    @Roommateforever ปีที่แล้ว +1

    😂😂 በሳቅቅቅቅ

  • @meme-xk8fc
    @meme-xk8fc 3 หลายเดือนก่อน

    baltefa qeld be amalikt 😢😢😢😢😢

  • @zelalem1602
    @zelalem1602 ปีที่แล้ว

    ፈታ የሚያደርግ ነው በውቄ ቀጥልበት እንዳይቆም ያማል ቅኔው

  • @addulistube5244
    @addulistube5244 ปีที่แล้ว

    WELL COME BAWKE

  • @anefnafimedia5637
    @anefnafimedia5637 ปีที่แล้ว +2

    አጠረች እንጂ ሸጋ ናት😂😂😂

  • @rastedy7209
    @rastedy7209 ปีที่แล้ว

    በውቄ በርታልን

  • @supertech3342
    @supertech3342 ปีที่แล้ว

    very nice

  • @hananitalove293
    @hananitalove293 11 หลายเดือนก่อน

    አይ መኩዬ እድሜህ ይርዘም አቦ የሳቄ ምንጭ😅😅😅😅ኡፍፍፍፍ

  • @SupremeEnglishEt
    @SupremeEnglishEt ปีที่แล้ว

    የተረገምህ ፀሐፊ❤😅

  • @tinytaleset
    @tinytaleset ปีที่แล้ว

    True fan but this one lash new

  • @bekitech
    @bekitech ปีที่แล้ว +8

    The only way to do great work is to love what you do.

  • @GachoGacho-zc6fo
    @GachoGacho-zc6fo 7 หลายเดือนก่อน

    አሜሪካ ጨዋታህን ነጥቃሀለች በውቄ ሲመስለኝ ተዋናዮቹን ጓደኞችህን ዝም ብዬ ገንዘብ ብሰጣቸው ጓደኝነታችንን ይጎዳዋል ብለህ ያልተዘጋጀህበትን ስራ ያቀረብክ ይመስለኛል ለጓደኝነት ያለህን ክብር ነው ያየሁበት እኔ ቀልደህ አዝናንተኀኛል ሁሌም እማይሰለቹ ምርጥ ምርጥ ስራዎችህን ባየሁበት ይሄንን ቀልድ ብሎ መቀበል ይከብደኛል በጣም ነው እማደንቅህ ግን እሱ እንዳይረሳ

  • @user-li7cv8cs9o
    @user-li7cv8cs9o 10 หลายเดือนก่อน

    እውነትክ ነው

  • @henokzewdu9716
    @henokzewdu9716 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @kelemualemayehu2189
    @kelemualemayehu2189 ปีที่แล้ว +3

    ችለህበታል በዕውቄ -------ቀጥልበት

  • @mikcy9arts900
    @mikcy9arts900 ปีที่แล้ว

    Tolo tolo belekek arif nw

  • @hanaworku1108
    @hanaworku1108 11 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂❤

  • @FarhiyaThsiyon
    @FarhiyaThsiyon 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nigususolomon222
    @nigususolomon222 ปีที่แล้ว +1

    እረ በውቄ....አልተቻልክም! Please Continue,

  • @adanekassie208
    @adanekassie208 ปีที่แล้ว

    አክባሪህ ነኝ

  • @user-ln2qs5tk2z
    @user-ln2qs5tk2z 4 หลายเดือนก่อน

    🎉❤

  • @yummyjammy-zp9wm
    @yummyjammy-zp9wm 4 หลายเดือนก่อน

    animation would be nice tho!

  • @user-xy7hv5cd4v
    @user-xy7hv5cd4v 8 หลายเดือนก่อน

    😢😢

  • @user-dc3cy2bp1f
    @user-dc3cy2bp1f 11 หลายเดือนก่อน

    👍

  • @brookmelesbrookmeles5948
    @brookmelesbrookmeles5948 ปีที่แล้ว

    በእውቅቄ እንወድሀለን

  • @markosmesfin4943
    @markosmesfin4943 ปีที่แล้ว

    😀🤩

  • @Halemu_mo
    @Halemu_mo ปีที่แล้ว +1

    ጥብሱ takeaway ሆናል ለራት ነው😁

  • @AbubadegTesfaye
    @AbubadegTesfaye 9 หลายเดือนก่อน

    Yemikeledbetnm eyawekn gobez

  • @negussuabebe
    @negussuabebe 10 หลายเดือนก่อน

    ይገርማል 15 አመት በፊት ያጋጠመኝን ይመስል ለመከላከል ባልሞክርም።

  • @soresa5238
    @soresa5238 7 หลายเดือนก่อน

    "እንብላ " መጥፎ ባህል ነው :: learn from this experience 😂

  • @user-nc9zv1oz8f
    @user-nc9zv1oz8f ปีที่แล้ว

    ኪኪኪኪ

  • @HailesmojitobaraddisMoji-kx2ry
    @HailesmojitobaraddisMoji-kx2ry ปีที่แล้ว

    በዛ

  • @user-nb6ik3bi1w
    @user-nb6ik3bi1w 7 หลายเดือนก่อน

    ግርማቸው

  • @samuelbeh6909
    @samuelbeh6909 8 หลายเดือนก่อน

    በመስኮት እያንጎዳጎደ ሲገባ እንዴት ነው ጮሌ ሰውዬን ወክሎ የሚጫወተው መኩ አለመስማቱ ደስ ይላል😅

  • @YosefKifle-vj5wu
    @YosefKifle-vj5wu 4 หลายเดือนก่อน

    መኬ ትመቸኛለህ

  • @samuelmengistu2728
    @samuelmengistu2728 ปีที่แล้ว

    Hahhhaaaaaaaaa

  • @aberadebub
    @aberadebub 2 หลายเดือนก่อน

    0:27

  • @ate410
    @ate410 ปีที่แล้ว

    🤣🤣🤣🤣🤣 afer bilu, chigaramoch

  • @asefamamo1352
    @asefamamo1352 ปีที่แล้ว

    Grum sra new , ehe new tibeb malet

  • @anduzerzemedkun2313
    @anduzerzemedkun2313 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂

  • @teszebu
    @teszebu 11 หลายเดือนก่อน

    ለረጅም ግዜ እንደዚ ከሳኩ

  • @mejiger
    @mejiger ปีที่แล้ว

    Specialu enqulal alew 😅

  • @yetagesuable
    @yetagesuable ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂

  • @haime508
    @haime508 ปีที่แล้ว

    😅😅😅😅

  • @user-xd3eh8tf1e
    @user-xd3eh8tf1e ปีที่แล้ว

    ye my christos gelemcha is very powerful😛😛😛😛🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @zwz-dq2qe
    @zwz-dq2qe ปีที่แล้ว

    Ye rayd mekaflew kalew lmen enkulal yeLmenaL

  • @henockak1
    @henockak1 9 หลายเดือนก่อน

    This is funny men. KE HIGHWAYU ALEF TILINA...lol

  • @Salim_Love
    @Salim_Love 8 หลายเดือนก่อน

    አረፋውን ለብቻው አምጣልኝ!!😂😂🤣

  • @KHRM7097
    @KHRM7097 ปีที่แล้ว

    hahahahahahahahah

  • @birtukanakalu8026
    @birtukanakalu8026 ปีที่แล้ว

    Ye migbu waga ke ride belto new?

  • @Blue-Bird-Sky
    @Blue-Bird-Sky ปีที่แล้ว

    በውቄ ቸስተሻል!
    ወይ ዘንድሮ የሚል ግጥም ፃፊማ

  • @fantahuneshete1535
    @fantahuneshete1535 ปีที่แล้ว

    ኤቲስ ጋር መስራት ግን ትክክል ነው???

  • @danielabtedaniel1271
    @danielabtedaniel1271 ปีที่แล้ว

    ምነው ሞኪ ስራ አትመርጥም😢

  • @melakutesfaye2433
    @melakutesfaye2433 ปีที่แล้ว +11

    በሀይማኖት ባትቀልዱ ጥሩ ነው

    • @Poem_AI
      @Poem_AI ปีที่แล้ว +2

      Faraa!

    • @asefnak4764
      @asefnak4764 ปีที่แล้ว +1

      Hayemanotegna

    • @ynas48
      @ynas48 ปีที่แล้ว

      fesam 😂😂😂 lesim bicha haymanotegna

    • @kassayemekonnen6354
      @kassayemekonnen6354 ปีที่แล้ว +1

      አንተ ራሥህ ኃይማኖት ቢኖርህ ኖሮ መልእክቱን በቅንነት ትረዳው ነበር።

    • @enyewmulu5803
      @enyewmulu5803 ปีที่แล้ว +2

      እንደዚህ ስላልክ እንደ ፅድቅ የሚቆጠርልህ ከመሰለህ ተፎግረሀል ነፍሴ

  • @MamushuiMarikosi-pi9qd
    @MamushuiMarikosi-pi9qd 8 หลายเดือนก่อน

    T

  • @hilinaseifu469
    @hilinaseifu469 ปีที่แล้ว

    Happy birthday

  • @user-xd3eh8tf1e
    @user-xd3eh8tf1e ปีที่แล้ว

    Hello bewke, "the ride" part is unrealistic and, I would not say the "take_away" thing too!!, the beggar part is funny!!! sorry bewke I like comdey to be more realistic!!!

  • @Aresama987
    @Aresama987 ปีที่แล้ว

    እረ በበዳዳ ሞት!

  • @HailesmojitobaraddisMoji-kx2ry
    @HailesmojitobaraddisMoji-kx2ry 11 หลายเดือนก่อน

    የሀይማኖት ንቀቱ እንደቀጠለ ነው

  • @tesegaanley4072
    @tesegaanley4072 4 หลายเดือนก่อน

    ሁሌ ፈገግ የምለው በናተ ነው በርቱ