ความคิดเห็น •

  • @ermiaszewge2047
    @ermiaszewge2047 3 หลายเดือนก่อน +8

    የሺ ሲጀመር በገዛ እጅሽ ደረጃሽን ነው ያወረድሽው ያሬድ በጣም ይቅርታ ጎበዝ ዳንሰኛ እንጂ የሙዚቃ ሰው አይደለም

    • @lucihymaryo7483
      @lucihymaryo7483 3 หลายเดือนก่อน

      ምን ትመስላለህ ገንቦ ፊት ደደብ ነህ

  • @meaziyoni19
    @meaziyoni19 3 หลายเดือนก่อน +8

    ተውውውውው እንጂ ያሬድ አንፎጋገር ፊትህ በጣም ያስታውቃል አብርሀም በማለፉ በጣምምም ተናደሀል ጭራሽ ጥሎ መውጣት ንግግርክ እራሱ በጣም ደባሪ ነውው ለምታደርገው ጥንቃቄ!

    • @ermimath1177
      @ermimath1177 3 หลายเดือนก่อน +1

      You are right.

  • @fetamelaklema
    @fetamelaklema 3 หลายเดือนก่อน +3

    ግን ሾው በጣም ደስ ይለኛል ክርክሩ ይሁን አሪፍ ነው የስራው ባህሪ ነው

  • @mesayasert6703
    @mesayasert6703 3 หลายเดือนก่อน +2

    የሽዬ እኔ ያች መራጭነኝ የኔጀግና በርችልን

  • @AlemtsehayAlamata-ht3dt
    @AlemtsehayAlamata-ht3dt 2 หลายเดือนก่อน

    ያሬድ ምርጥ ልጅ ነው❤❤❤❤❤❤

  • @L_E_M_I-12
    @L_E_M_I-12 3 หลายเดือนก่อน +1

    ያሬዳዬ ❤የሽዬ ❤እግቱዬ❤&እንግዳ ሠው ❤በቃ ደስስ ትላላችሁ 🎉

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 3 หลายเดือนก่อน +2

    እጊቱየ በጣም ነው የምወድሽ እድሁም ያሬዶ ምርጥ ናችሁ

  • @MunichMuni
    @MunichMuni 3 หลายเดือนก่อน +3

    ያሬዶ እንወደዋለን የሺዬንም እግቱንም ሁሉንም እንወዳቸዋለን

  • @asmareshiferaw8860
    @asmareshiferaw8860 3 หลายเดือนก่อน +2

    ያሬድ ነጉ ለዚህ መድረክ አይመጥንም የሰብዕና መጓል ይታይበታል።ከአቀማመጡ ጀምሮ ንግግሩን ጨምሮ መድረክ ላይ እንዳለ ሰው formal መሆን ይጠበቅበታል።በወሬ የምንሰማው አስተዳደጉ አሁን መድረክ ላይ ይታያል።ለተሰየምክበት መድረክ ክብር ሲባል የጎረምሳ ባህሪህ ታረም።
    የሺ ሙዚቀኛ ብቻ ሳትሆን የሙዚቃ አስተማሪ ነች።ጥንቅቅ ያለች የሙዚቃ ሙያተኛ/professional/ ነች።ለተወዳዳሪዎች comment ስትሰጥ የሺን የተናገርክበት ቶን እና disregard ልክ አይደለም።ይህ በሚሊዮኖች ተደራሽ የሆነ መድረክእንጂ ናይት ክለብ አይደለም።በአጠቃላይ ከፋና ላምሮት ዝግጅት ተማሩ።

  • @Tewahido4everTube
    @Tewahido4everTube 3 หลายเดือนก่อน

    It happens. Go forward. Respect all of u. እኛ ሀገር የሚሰራው ትንሽ የሚተቸው(የሚፈርደው ብዙ ነው) እኔን ጨምሮ። so go forward

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 3 หลายเดือนก่อน

    እንደ ያሬድ ስርሀት ያለው ሰው የለም አስተዋይ ልጅ ነው 😮በርግጥ የሺ ነገሮችን ታካብዳለች በፊትም ስንቱን ተወዳዳሪ ጥላለች አትረሳም እሷ የጣለቻቸው ዛሬ ታዋቂ ዘፋኞች ናቸው ባጠቃላይ ያሬዶ ሰው አክባሪ ነው ይመችክ ያሬድዬ❤❤❤

  • @nikodemosmebratu426
    @nikodemosmebratu426 3 หลายเดือนก่อน +2

    በዚህ ደረጃ ከሀሳባቸው የተጣሉ እንዴት እንደሚዳኙ ይገርመኛል።የደንቆሮ መድረክ

  • @user-ow5ou5rw5h
    @user-ow5ou5rw5h 3 หลายเดือนก่อน

    ያሬድ ነገር ይገንበታል እንጂ በጣም ትሁት ሰው ነው ❤❤❤

  • @user-px2wj3id7s
    @user-px2wj3id7s 3 หลายเดือนก่อน +3

    🎉🎉🎉2

  • @user-pk3dh4gg4k
    @user-pk3dh4gg4k 3 หลายเดือนก่อน

    ያሬዶ ቆንጆ ❤❤❤

  • @anmutworku-wt6uc
    @anmutworku-wt6uc 3 หลายเดือนก่อน

    ያሬድ አይዞህ

  • @EAZy-Bzy
    @EAZy-Bzy 3 หลายเดือนก่อน

    Like it the teasing part :) Agree to disagree and straight talk but respect knowledge … ena mn lemalet new bertu

  • @WondosonWondieman
    @WondosonWondieman หลายเดือนก่อน

    Yared እባክህ ሙዚቃ እና music Vidio ይለያያል።

  • @afeworkamare4481
    @afeworkamare4481 3 หลายเดือนก่อน

    ሁላችሁንም እወዳችዋለው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Qkyikhhhhttthbbtt
    @Qkyikhhhhttthbbtt 3 หลายเดือนก่อน

    ውይይይይ ያሬድ ብትሞት ምናለ

  • @Roba925
    @Roba925 3 หลายเดือนก่อน

    😢

  • @rossross6520
    @rossross6520 3 หลายเดือนก่อน

    😂😂 አስቀሽኛል ጃኬት ለባሿ ሁላችሁም ምርጥ ናችሁ

  • @zemetatapa6347
    @zemetatapa6347 3 หลายเดือนก่อน

    ወ/ሮ የሺ ፣ አቶ ያሬድ ነጉ እንዲሁም ጃኬት ያደረገችውን እናትም እናመሠግናችሇለን፡፡

  • @yeneanteabeje6647
    @yeneanteabeje6647 3 หลายเดือนก่อน

    ያሬዶ የሠውን አስተያየት ሁሉንም ለበጎ ያዛቸው ግን አንተን መሆንም መምሰልም የሚሞክሩ ከመቶ ሚሊዮን ሰዎች በሽ አይሞሉም እልሐለሁ፡፡

  • @marya1084
    @marya1084 3 หลายเดือนก่อน +10

    ያሬዶ ለሰው አትጨነቅ ይመችህ ለኔ ትመቸኛለህ

    • @user-um5bc2mr6c
      @user-um5bc2mr6c 3 หลายเดือนก่อน +1

      ገደል ግቢ ደነዝ

    • @ethioethio9683
      @ethioethio9683 3 หลายเดือนก่อน +1

      አልጋ ላይ ነው ወይ ላንቺ የሚመችሽ?

  • @MiftaAkmel-mf6pw
    @MiftaAkmel-mf6pw 3 หลายเดือนก่อน +1

    ያሬድ ምን ብቃአት አለሁና የሚዳኘው

  • @yiftertaweke3080
    @yiftertaweke3080 3 หลายเดือนก่อน +3

    የኛ ዩቱዩበሮች ማለት የተወሰኑት አልገባቸዉም ቧልት ማጣላት ማፋታት ነዉ ለነሱ ሸቀላ ስለነሱ አትጨነቁ

  • @mikiwerknehethiopia7039
    @mikiwerknehethiopia7039 3 หลายเดือนก่อน +1

    ያሬድ የሺ ደመላሽን አንተ የምታውቃት አልመሰለኝም ምክንያቱም እድል ቀንቶህ ነው ወደ እዚህ ቦታ የመጣከው የሺ ደመላሽ በሙያም በልምድም በእድሜም ትበልጥካለች የሚበልጡንን ሰዎች ደግሞ አምነክ ማክበር ሲገባህ ወደ ላይ አንጋጠህ ድፍረት የተሞላበት ንግግር ተናግረካል ይቅርታ መጠየቅ ሲኖርብክ አላጠፋሁም ትላለክ ይሄ ማለት የምታስበው በአስተዳደግህ ነው ግብረ ገብ ይቀርካል በገንዘብክ አታስብ በደንብ ይቅርታ ጠይቃት የሰማይ እና የምድር ልዩነት አላችሁ ታስተምርካለች

  • @MenteSnot-xd8ih
    @MenteSnot-xd8ih 3 หลายเดือนก่อน

    ያሬዳ ትመቺኛለሽ

  • @ermimath1177
    @ermimath1177 3 หลายเดือนก่อน +1

    There needs to be respect among the couches. Yared needs to learn how to make respect. During this speech he spoke words disrespectful to the people.

  • @tigistwoldemariam1731
    @tigistwoldemariam1731 3 หลายเดือนก่อน +1

    Yerdo betam melkam sewe newe don't touch him

  • @Emiye20
    @Emiye20 3 หลายเดือนก่อน

    ቲሽ ፊትህ ራሱ አስነዋሪ ነው። ያሬድ የሚባለው ሰውየ ወይ አያምር ወይ አያፍር አይነት ነው።

  • @FevenDawit-ii9ke
    @FevenDawit-ii9ke 3 หลายเดือนก่อน +1

    ንግግርክ ያስጠላል

  • @sophoniasbekele2248
    @sophoniasbekele2248 3 หลายเดือนก่อน +1

    Yared has to be tamed.He always goes so wild.Or else make him quit,period.

  • @user-fc6ds3jy8h
    @user-fc6ds3jy8h 3 หลายเดือนก่อน

    ኮመንት ሰጭወችኮ ምንም አያውቁም ጥሩ ነገርም ብትሰሩ ጥሩ ነገር ካፍቸው የማይወጡ ናቸው እና ስራችሁን ወደ ፊት ❤❤❤❤

    • @HatayAhmed-pi7om
      @HatayAhmed-pi7om 3 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂በጣም ምንም ነገር አይጥማቸዉ

  • @MiftaAkmel-mf6pw
    @MiftaAkmel-mf6pw 3 หลายเดือนก่อน

    ስደንስ እጂ ስዳኝ ብቃት የለህም ወንበሩን ለሌላ ብቃት ላለው ሰው አስረክብ የዳኝነት ብቃት ስለሌለ ነው አኩርፍ የወጣው

  • @solomon683
    @solomon683 3 หลายเดือนก่อน

    አረ ያሬድ በጉ እዚ ምን ይሰራል አሱ ጊልዶ የሌለበት አያምርበትም አባሩት

  • @AbinetGirma-qh6di
    @AbinetGirma-qh6di 3 หลายเดือนก่อน +1

    At least yee demits asexaxuni 50 50 bitaregu more fair yihonal

  • @ts1sttube80
    @ts1sttube80 3 หลายเดือนก่อน +3

    አሪፎች
    አማረኛ ማይችሉ ናቸው በአሉታዊ መንገድ የተረዱት ያለውን ቆርጣችሁ ትፎግሩናላችሁ።
    እናንተ ልትሸፍኑለት ብትሞክሩም live አጋልጧችኋል
    እግቱ የተመልካችን አስተያየት ስለሰማሽ እናመሰግናለን

  • @teshomeroba2141
    @teshomeroba2141 3 หลายเดือนก่อน +1

    ያሬድ አጥፍተሀል even now የወሬ ሱስ አልክ ላንተ ቀልድ ሊሆን ይችላል ግን ለሌላው ደሞ ሌላ ነው So watch out specially እንደዚህ አይነት ቦታ ላይ::

  • @MiftaAkmel-mf6pw
    @MiftaAkmel-mf6pw 3 หลายเดือนก่อน

    ስደንስ እጂ ስዳኝ ብቃት የለህም ወንበሩን ለሌላ ብቃት ላለው ሰው አስረክብ የዳኝነት ብቃት ስለሌለ ነው አኩርፍ የወጣሃው

  • @negussiebekele4138
    @negussiebekele4138 3 หลายเดือนก่อน

    ከሷ ጋር ዳኝነት መቀመጥ የለበትም

  • @MiftaAkmel-mf6pw
    @MiftaAkmel-mf6pw 3 หลายเดือนก่อน

    ስደንስ እጂ ስዳኝ ብቃት የለህም ወንበሩን ለሌላ ብቃት ላለው ሰው አስረክብ

  • @aberaabebayehu3614
    @aberaabebayehu3614 2 หลายเดือนก่อน

    ዳኝነቱ ቀርቶባችሁ?????

  • @GebreZereabruk
    @GebreZereabruk 3 หลายเดือนก่อน +1

    ያሬድ ለዳኝነት ብቁ ኣደለም

  • @Jokercom1990
    @Jokercom1990 3 หลายเดือนก่อน

    ስለ ሰው ስለ ሰው ቀድጄ ልልበሰው አስቱካ በዚህ መንገድ ሂዱ ለሀበሻ ቦታ አትስጡ ስራቹን ዝም ብላቹ ቀጥሉበት

  • @user-um5bc2mr6c
    @user-um5bc2mr6c 3 หลายเดือนก่อน

    ያሬድ የማይጠቅም ልጅ ነው አስወጡት

    • @bestlove1373
      @bestlove1373 3 หลายเดือนก่อน

      ኮተታም አንተም ትጠቅማለህ ተብለህ ከኛ ጋር ተቆጥረሀል

  • @jawi253
    @jawi253 3 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ዱርዬ አሰተዳደግክ ነው

  • @adewa5855
    @adewa5855 3 หลายเดือนก่อน +1

    Yared zefagne begidu! Ahahahaha

  • @Tewahido4everTube
    @Tewahido4everTube 3 หลายเดือนก่อน

    It happens. Go forward. Respect all of u. እኛ ሀገር የሚሰራው ትንሽ የሚተቸው(የሚፈርደው ብዙ ነው) እኔን ጨምሮ። so go forward

  • @MiftaAkmel-mf6pw
    @MiftaAkmel-mf6pw 3 หลายเดือนก่อน

    ስደንስ እጂ ስዳኝ ብቃት የለህም ወንበሩን ለሌላ ብቃት ላለው ሰው አስረክብ የዳኝነት ብቃት ስለሌለ ነው አኩርፍ የወጣው

  • @MiftaAkmel-mf6pw
    @MiftaAkmel-mf6pw 3 หลายเดือนก่อน

    ስደንስ እጂ ስዳኝ ብቃት የለህም ወንበሩን ለሌላ ብቃት ላለው ሰው አስረክብ የዳኝነት ብቃት ስለሌለ ነው አኩርፍ የወጣው

  • @MiftaAkmel-mf6pw
    @MiftaAkmel-mf6pw 3 หลายเดือนก่อน

    ስደንስ እጂ ስዳኝ ብቃት የለህም ወንበሩን ለሌላ ብቃት ላለው ሰው አስረክብ የዳኝነት ብቃት ስለሌለ ነው አኩርፍ የወጣው

  • @MiftaAkmel-mf6pw
    @MiftaAkmel-mf6pw 3 หลายเดือนก่อน

    ስደንስ እጂ ስዳኝ ብቃት የለህም ወንበሩን ለሌላ ብቃት ላለው ሰው አስረክብ የዳኝነት ብቃት ስለሌለ ነው አኩርፍ የወጣው