በፈረሰው ፒያሳ (ዶሮ ማነቂያ) ላይ የተጀመረው መጠነ ሰፊ መልሶ ግንባታና የፒያሳ ወቅታዊ ገፅታ። Piazza Reconstruction.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 26

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመስግናለን ሶሻል ሚዲያን ለበጎ መጠቀም ማለት ይሄ ነው❤❤❤ጎበዝ

  • @wedajoqejela4433
    @wedajoqejela4433 2 หลายเดือนก่อน +1

    ከምር ጎበዝ ነህ/ሽ። ዝም ብለው ካሜራ ደቅነው እሚንገላጀጁ ከዚህ ቢማሩ። ጥሩ ነው ❤

  • @rob21112
    @rob21112 2 หลายเดือนก่อน +2

    I loved the music with the video🎉

  • @kidanehabteselassie7043
    @kidanehabteselassie7043 2 หลายเดือนก่อน +1

    THANK YOU!!!!.

  • @David-vs4zs
    @David-vs4zs 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ እዚሁ ነኝ ክላሲካል ምርጫህ ደስስ ይላል ❤❤❤❤

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 2 หลายเดือนก่อน +4

    ወይዘሮ አዳነች አበቤ አዲስ አበባን በእውነት አበባ እያደረጏት ነው ... ግን አንድ ሳልናገር የማላልፈው ሌቦች ናችሁ ተባልን እባካችሁ በተለይ የቱሪስት ኤሪያ አካባቢ ቢቻል ካሜራ ግጠሙ ትንሽም ጥበቃ ቢጨመርበት ...... እባክዎ .... ሌላም ጋ ሌብነት አለ ግን የናንተ አገር የባሰ ከድፍረትም ጋር ነው ብለዋል :: እምነት ያለው ቢርበውም ለእግዚአብሔር ይሰጣል እንጂ ሰርቆ አይበልም ..... በተረፈ ሼር ስላደረጋችሁን እናመሰግናለን 👌

    • @tomk5529
      @tomk5529 2 หลายเดือนก่อน +1

      ጥቆማው ይደርሳቸዋል ብዬ አምናለው: በተለይ ካለፉት 10-15 አመታት ወደ አ/አ ከመጣው ከፍተኛ የሰው ፍልሰት በሇላ ብዙ አይነት አንዳንዱም አሰቃቂ ወንጀሎችን እየሰማን ነው::

  • @bircruz555
    @bircruz555 2 หลายเดือนก่อน +5

    Whatever they are building, I hope they are not building high-rises that block the view to the mountain ranges in the background. That would be a big minus. From the top street level (Giorgis), the ground slopes down to the river. This allows taller buildings - up to ten stories high - to be built on one side of the Piassa Street level (Greek Church side) without blocking scenic views..

    • @gechove1154
      @gechove1154 2 หลายเดือนก่อน

      You’re a clown

    • @Malefi_A
      @Malefi_A 2 หลายเดือนก่อน

      Adanech Said in on of her interviews that they are going to build biggest mall in east africa in doro manekiya.

  • @TG-44
    @TG-44 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ethiopia ❤glory ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @giuseppezigliotti3810
    @giuseppezigliotti3810 2 หลายเดือนก่อน +1

    BRAVO CONTINUA COSI GRAZIE

  • @KAIYOAmad
    @KAIYOAmad 2 หลายเดือนก่อน +1

    በዚህ አጋጣሚ ለሰገጤዎቹ ትምህርት ስጡልን

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 2 หลายเดือนก่อน

    እንግዲህ አልቆ ለማየት እድሜና ጤና ይስጠን

  • @etsegenetayele9943
    @etsegenetayele9943 2 หลายเดือนก่อน +1

    Betam yamral .

  • @getnetkebede7463
    @getnetkebede7463 2 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ነው።እረጋ ያለ አቀራረጽ ነው።ለጠቅላላ እውቀት ቢሆንህ መሐሙድ ሙዚቃ ቤት የነበረበት ሕንፃ ፈርሶ ወደ ቴዎድሮስ አደባባይ የሚወርደው ሰፋ ያለው መንገድ ተሠርቶበታል። በተረፈ ሌሎች እይታወችን እንጠብቃለን።

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 2 หลายเดือนก่อน

    እ ና መ ስ ግ ና ለ ን❤❤❤ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር❤❤❤

  • @BMGPlay12
    @BMGPlay12 2 หลายเดือนก่อน

    wel come❤

  • @yordanossenay
    @yordanossenay 2 หลายเดือนก่อน

    Weye Piassa ewnet eyalekesku new yayehute meketaterachen neberche lemate gedenew yehune

  • @zenebechgebremariam-f4o
    @zenebechgebremariam-f4o 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሲኒማ ኢትዮጵያና ሲኒማ አምፒር ሬክላም አስቃቀላቸውን ያስተካክሉ; ዝም ብሎ የዘፈቀደ አሰቃቀል ነው፤ ወይም ከተማ አስተዳድሩ ወጥ የሆነ አካሄደ ቢያዘጋጀጀ;

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 2 หลายเดือนก่อน

      ገና እኮ አካባቢው በደንብ አልፀዳም ሲያልቅ በስነስርአቱ እሚስቀል ይመስለኛል

  • @israelsef9144
    @israelsef9144 2 หลายเดือนก่อน

    kaduwa musem fileft yemiseraw mall

  • @dagmewkifledemissie2868
    @dagmewkifledemissie2868 2 หลายเดือนก่อน +1

    DOCTOR ABIY AHEMED WILL NE NEVER TO GO BESHASHA FOR NEXT ELECTION BECAUSE WE SHALL SELECT HIM IN ADDIS.

  • @Getahunmerga
    @Getahunmerga 2 หลายเดือนก่อน

    ስለሚሰራው ስራ የምታወሩ መስለችሁ በማይሆን ነገር
    የሰው ጊዜ ትበላላችሁ ከንቱ

  • @nati_man1
    @nati_man1 2 หลายเดือนก่อน +1

    Abo musikawn atfaw🤬