Smith Wigglethworth the great miracles man:ስሚዝ ዊግልስዎርዝ (የእምነት ሐዋርያ) የእግዚአብሔር ጄኔራሎች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
  • ስሚዝ ዊግልስዎርዝ በ19ኛው ክፍለዘመን እግዚአብሔር በኃይል ቀብቶ ያስነሳው የእግዚአብሔር ሰው ነበር። ብዙዎችን ከሞት አስነስቷል። በእግዚአብሔር ቃል ላይ ከነበረው መደገፍ የተነሳ ታላቅ የእምነት ሰው ነበር። አገልግሎቱም ህያው እንዲሆን ያደረገው የቃሉ አማኝ ስለነበር ነው። እርስዎም ይህንን ሙሉውን መልእክት በመስማት እግዚአብሔር በእርስዎ ያለውን አላማ እንዲፈፅም ፍቀዱለት።
    እግዚአብሔር ይባርክዎ
    ክፍል 2 ከዚህ በታች ባለው ሊንክ በመግባት ማግኘት ይችላሉ
    • Smith Wigglesworth : ስ...

ความคิดเห็น • 14

  • @pastorSintayehu
    @pastorSintayehu  5 หลายเดือนก่อน +1

    ስሚዝ ዊግልስዎርዝ በእምነቱ የተመሰከረለትና ብዙ ሙታንን በእግዚአብሔር ሃይል ያስነሳ የክርስቶስ ባሪያ ነበር። ሙሉውን አዳምጡና ራሳችሁን ለመንፈስ ቅዱስ ተሃድሶ አዘጋጁ።
    ሌሎች ተመሳሳይ የእግዚአብሔር ጄኔራሎች ታሪክ በቀላሉ እንድታገኙ ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ።

  • @KiflomBezabeh
    @KiflomBezabeh 5 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኽ የሚቀጥለው ክፍል ኣትዘገይ። ዘመንህ ይባረክ❤❤❤

  • @HaraSahlom
    @HaraSahlom 5 หลายเดือนก่อน

    ጌታ የሱስ አብዝቶ ይባርካቹ። ተባረኩ

  • @zebeneyirga221
    @zebeneyirga221 5 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ❤❤❤

  • @danyboy1419
    @danyboy1419 5 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኩ

  • @mamamimilove
    @mamamimilove 5 หลายเดือนก่อน +1

    Bless you 🙏

  • @onyxtechnologyx
    @onyxtechnologyx 5 หลายเดือนก่อน +1

    Tebarek