🚀 ልጄን ጥዬ መሄድ አቃተኝ🥹

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024
  • 🚀 ልጄን ጥዬ መሄድ አቃተኝ

ความคิดเห็น • 205

  • @MiftahKey
    @MiftahKey  2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +184

    100K እናስገባት

    • @NasriahJordan
      @NasriahJordan 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@MiftahKey 👍👍👍👍

    • @sajdjvaihhe3364
      @sajdjvaihhe3364 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      🎉🎉🎉

    • @FatumaSeid-x7u
      @FatumaSeid-x7u 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ሚፍታህ ከሙስሊም እህትህ ከፈኪያ ጋር ከጎኗ ሁን እባክህ💔

    • @saadkadid6024
      @saadkadid6024 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ምነዉ ከቀነሀት በሷ ቻነል አትለቀዉም ነበር ዩቱበሮች ስትበሉ ብልጣብልጦች ነቹ

    • @MekiyaAli-n3j
      @MekiyaAli-n3j 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አልቀረብሸም😂​@@FatumaSeid-x7u

  • @rakiyoutub22214
    @rakiyoutub22214 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +39

    ሚፍታ ግን ኣለማድነቅ ኣይቻልም ሁሌም ከሴት ጉን ነህ የምትቆሞው ውለታህ በፈጣሪ ታገኘዋለህ🙏❤❤

  • @kawalat1809
    @kawalat1809 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +26

    ውላህ እየስገድኩ አስታውስኩሽ አላህ የፍርጅሽ አሁንም ስፅፍልሽ ክመስገጅዬ ቁጭ ብዬ ነው አልታስበ የማታ እጅራ የስጥን የመዳም ቅሞሞችዬ❤

    • @HALIMATube-b4t
      @HALIMATube-b4t ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሚንን ደምሪኝ

  • @MedinaAhmed-q4i
    @MedinaAhmed-q4i 35 นาทีที่ผ่านมา +2

    የኔ ውድ አላህ ያልታሰበ እሪዝቅ ይወፍቅሽ የኔ እህት ሚፍቱየ. ከጎንዋ አትራቁ ሊላህ ብላችሁ እኛም አለንላት ሙእሚን እየተፈተነ ነው የኔ ጀግና

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +35

    ዙዙዬን ሚፍታን ያሚዋድ ለይክ😢😢😊😊🎉🎉

  • @sssssssssuuuuu
    @sssssssssuuuuu ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ሚፍታህየ ወንድሜ ሠለምቴዋ ሙስሊም እህታን ናት ከጎኑሁን እድሆም ሙስሊም እህቶችህን አፋ አባብላቸው ፈኪእናሶፊ ይበቃቸዋ ችግራቸውን በውስጥ ይፋቱ የማንም መሳለቂያ አይሁኑ ከምንም በላይ ሙስሊም እህትማማቾች ናቸው

  • @sdddkjhe9496
    @sdddkjhe9496 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ኡሙ ዙዙ ግን ሁሌ ሳይሽ ጥፍር ቀለም አለሽ ከጥፍርሽ ላይ እናማ ሶላት አትሰግጅምዴ???? ያለ ሶላት ሚሆን ነገር የለኝ ማይሰግድ ሰውም ይከፍራል

  • @BipBip-bh5do
    @BipBip-bh5do 20 นาทีที่ผ่านมา +1

    ጌታየ ሆይ ያልታሰበ ሪዝቅ ወፍቃትና ደስታዋን አሳየኝ የኔ ቆንጂየ እህት አይዞሺልኝ ከችግር በሇላ በእርግጥም ምቾት አለ ጠንካራ ሁኚ ልጂሺንም አላህ በእዝነቱ ያሳዲግልሺ

  • @SeadaAhmed-b3l
    @SeadaAhmed-b3l ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አላህ ያግዝሽ እህት የሰለምቴወቺ ችግር ቀላል አደለም❤❤❤ አብሽሪ እንዲህ ማሳብሪን

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    የኔናት አላህ ይጠብቅሽ እፉፉፉ ሚፍትየ ከጎኗ ሁንልን እባክህን❤❤😢😢😢😢

  • @ጨረቃዋ4212
    @ጨረቃዋ4212 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    አይዞሽ ቢታኒያ ጠንካራ ሁኝ

  • @fgfhjkhtrm4814
    @fgfhjkhtrm4814 4 นาทีที่ผ่านมา

    አደራ አብረሀት ሁሌም ይህ ቀን ያልፍል🎉 እኔ እምባየን አልቻልኩም እፍፍፍፍፍ እኔም የታፈነ ህመም አለኝ !!! ህይወት እንድህ ናት ሁሌ በሰወች ሰበብ እድናነባ ታደርገናለች!!!!!

  • @محمدمحد-ف2م
    @محمدمحد-ف2م 32 นาทีที่ผ่านมา

    ሚፍታህየ ወድሜ ጎበዝ አይዞሽበሏት አይዞሽማለት እራሱ ትልቅጉልበትነዉ ተጎኗ ሁኑ አይዞሽ እህታችን

  • @sihamTube8091
    @sihamTube8091 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወንድም ሚፍታህ ጀዛከላህ አብረታታ እግዛት ጀዛከላህኸ አላህ ያገዝሺ እህት አብሺሪ

  • @habia-d4u
    @habia-d4u 50 นาทีที่ผ่านมา

    እሙዙዙ አላህ ካንችጋርነዉ አብሽሪ ኢሻአሏህ አሏህ በመልካምነገር ያልታሰበ ዴስታ በቤትሽ ይግባ ልጃሽንም አሏህ ያሳድግልሽ

  • @sameerahmad-d8l
    @sameerahmad-d8l 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    የኔ እናት😢😢😢😢 ሚፍታህ ትለያለህኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @drr8432
    @drr8432 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሚፍታህ ተባረክ ወንድሜ❤🎉እህቴ አይዞሽ ሁሉም ያልፋን ፈጣሪ አንች ጋር ይሁን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ኡሙፉአድቲዩብ
    @ኡሙፉአድቲዩብ ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሱበሀነክ አለህ ወለህ የሰዉ ልጅ አሁኑ አይዞሽ ጠክር አለኒሽ በአለህ ተች አከወትሽ ልቀቅ

  • @EmUibrahim1
    @EmUibrahim1 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ውዴ እህታችን ሁሉም ነገር ያለፋል ተረጋጊ ለልጅሽ ህወት ፈተናዉ አያለቀም😢😢💔

  • @BHየምትለዩብኝእወዳቹሀለሁ
    @BHየምትለዩብኝእወዳቹሀለሁ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እህት አለምየ አይዞሽ ያልፋል ነገ ሌላ ቀን ነው እህቴ በርችልኝ 😢😢😢😢♥️♥️♥️♥️

    • @tgzawtgzaw4059
      @tgzawtgzaw4059 30 นาทีที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fafihabshawit5667
    @fafihabshawit5667 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    አይዞሽ ጠንካራ ሁኚ ውዴ ችግርሽን ለአላህ ንገሪው መልስ ታገኛለሽ

  • @SaedSaed-n3b
    @SaedSaed-n3b ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እሺ እናረግሸአለን ሚፍታህ ምርጥሰው ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SadaAssfaw
    @SadaAssfaw ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በርቱ ወድሞቸ አበርታቷት ቅመሞችየ እናሳድጋት❤❤

  • @SuSu-ch8np
    @SuSu-ch8np ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቢታናዬ አብሽሪ ጠካራ ነሽ ጠክሪልኝ
    ሁሉም ያልፋል ሚፍታህ ከጎኗ ሁኑ እንደዚህ

  • @AlewuyaMuhammed
    @AlewuyaMuhammed 55 นาทีที่ผ่านมา

    አላህ ከጎንሽ ይሁን በርች
    ታርኳን አልሰማሁም

  • @aynalemgulilta7899
    @aynalemgulilta7899 25 นาทีที่ผ่านมา

    Be allah lijishen titesh yetim ateji inem lijen tiche kabdognal betam yikabdal lij tilu mahed uuuuufffff yedarasabet yawakewal

  • @Hamezya
    @Hamezya ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ያኔ ዉንድም ሚፈታ ክያ ጀዘክአለህ ዉድ ኢሂት አብሸረ ከጎነሸነነ

  • @Umuhanifa5
    @Umuhanifa5 44 นาทีที่ผ่านมา +1

    የዙዙ ሸጋ ማም አብሽሪ ለኸይር ነዉ 🦋🌹😢

  • @ReidynaEbrahim
    @ReidynaEbrahim ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አብሺሪ አይዞሸ አለንልሸ የመዳም ቅመሞች እናግዝሻለን እህቴ

  • @ኢክራም
    @ኢክራም 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አይዞሽ ዙዙየ ለልጅሽ ስትይኑሪላት❤❤❤

  • @አይሻነኝ
    @አይሻነኝ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አይዞሺቢቲዬ የኔውድ ሁሉምያልፋልእሺውዴ🎉😍

  • @setedegnuw4503
    @setedegnuw4503 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይዞሽ ውዴ ፈጣሪ አለ ለሁሉም ነገር

  • @ሰሚራ-ጀ7ደ
    @ሰሚራ-ጀ7ደ ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሹክረን ወድማችን አይዞን እህታችን❤❤❤❤

  • @Asma-qh1jo
    @Asma-qh1jo ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    As wr wb mifah. balaha TH-cam masarti faligalhu lane kifachu balaha 😢❤❤

  • @LobTop
    @LobTop 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይዙሺ እህት አለሞ ሁሉም ነገር ያልፋል ነገሊላቀን ነው

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf 2 นาทีที่ผ่านมา

    በርችልኝ እሙ ዙዙ እህቴ ነገ ሌላ ቀን ነው ሚፍቱ በርታ

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይዞሽ የኔ ውድ እህት አብሽሪ ይሄም ያልፋል ❤❤😢😢

  • @እምፈውዛን
    @እምፈውዛን 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አላህ ያግዝሽ ማማየ አብሽሪልኝ ውዷየ

  • @umemuhammad1752
    @umemuhammad1752 59 นาทีที่ผ่านมา

    ጀግና ነሽ አይዞሸረ እህቴ

  • @Amiraa.123
    @Amiraa.123 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yene enat ayizoshi faxari kanchiga yehun xiliq bota yadersesh insha Allah ❤😢 gin wondoch wly baxam cakagni nachow😡endet abatu lijun ayiradam ba sumu abat nw lemin aygazatim

  • @ZamzamMohammed-r3d
    @ZamzamMohammed-r3d ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Abshri Umu Zuzu 😢

  • @Aminat725
    @Aminat725 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቪትዮ የኔውድ በርች ያልፋል ሚፍታህየ አይዞሺበላት

  • @ZanshYakup
    @ZanshYakup 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Ayzoshe wude Hulume yalfale

  • @HulsinHulsin
    @HulsinHulsin ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Mefta bosssse enekanen matake komenagare norelenenen ❤

  • @رحمه-ن2ظ
    @رحمه-ن2ظ ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏህ ሚፍታህ አትጥፋ እሙዙዙየ አቅሽሪ የኔ እህት አሏህ ሁሉኑም ነገር ያስተካክልልሽ እኔ ዱአ አረግልሻለሁ በቻልኩ ባገዝኩሽ

  • @makumaku1144
    @makumaku1144 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የሴት መንከራ ኡፍፍፍ🥺💔 አይዞሽ ሁሉም ያልፍል🥺

  • @safia6933
    @safia6933 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሚፍታሀ ን የሚወድ የኔ ቁምነገረኝ አስተዋይ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ከባድ ነው ከልጅ ተለይቶ ስደት ሁላችንም ፈጣሪ ያበርታን ማለት ነው እህቴ በርቺ አይዞሽ 😢😢❤❤

  • @FatumaAssen-qu3hp
    @FatumaAssen-qu3hp 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሚፍታህየ የኔ ሙህር ጨዋ ስወድህ በነገራችን ላይ የእስልምና ስሞ ሂድያ ነው ምርጥ ትልቅ ትርጉም ያለው ለሶም ያላት ስምነው ስለዚህ በሙስሊም ስሞጥሮት ሂድያየ አብሪሽ ጠካራ ሁኝ ያልፍል እማያልፍ የለም

  • @TayabWaraqi
    @TayabWaraqi 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔቆጆአይዞሺለበጎነው

  • @ስላምለሃገሪ
    @ስላምለሃገሪ 43 นาทีที่ผ่านมา

    እኔን አልቅሺ ልሞትነው ዙዙየ ማማ አላህ ኸይሩን ይህልቅልሺ የኔውድ

  • @አላህይጠብቅህ
    @አላህይጠብቅህ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    እየሄዳችሁ አታሥለቅሶት በሶልቀቁወይ ከሠራችሁ ያዘናችሁ ከሆነ ለራሣችሁ እይታአትፈልጉ

    • @HALIMATube-b4t
      @HALIMATube-b4t ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምሪኝ

  • @Tayba-u7q
    @Tayba-u7q ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔ እህት አብሽሪ የኔ ናት

  • @LUBABAAHMED-kd1uf
    @LUBABAAHMED-kd1uf ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሚፍታህ ወድሜ ጀዛከላህ ኸይር አዳደየ በሷ ቻናል ቪድወ ልቀቁላት

  • @BobiBobi-x4h
    @BobiBobi-x4h 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሚፍትዬ የኔ መልካም ወንድም ጎበዝ ከጎኗ ሁን

  • @طيبه-ح5ن
    @طيبه-ح5ن ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔ ቆጆ አይዞዥ ያልፉል

  • @foziamohammad4265
    @foziamohammad4265 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይዛን እህቴ🎉

  • @lulugetachew-wn5xt
    @lulugetachew-wn5xt ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔ እናት🥰🥰🥰

  • @HaykelMuhamed-c7f
    @HaykelMuhamed-c7f 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    😢የኔናት አይዞሺ ቢታየ ሚፍታ አዳድቀን እየተገናኛቹሁ በቤቷ ቪድወ ስሩላት 😢እኛደሞ በማየት ከጓኗ እኖናለን

  • @አለሀምዱሊላህ-በ8በ
    @አለሀምዱሊላህ-በ8በ ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዋለይኩም አሰላም ወራራህመቱላሂ ወብረካቱሁ🎉🎉🎉

  • @الحمدللهربلالمن
    @الحمدللهربلالمن 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አላህ ጥንካሬ ይስጥሽ አብሽር

  • @MediomerMediomer-uk4tk
    @MediomerMediomer-uk4tk ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሚስኪን አይዞን ያልፍል ፈተና አይቀራም አልሀምድሊላሂ በይ

  • @AssQaa-n3u
    @AssQaa-n3u 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ 2:44

  • @Ryr-bc7py
    @Ryr-bc7py 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔው እህት አይዞሽ😢ሁሉም ያልፋል

  • @Samera-d7j
    @Samera-d7j ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አብሽሪወደእሻኣለህ ለበጎነወ❤❤

  • @sofiTube949
    @sofiTube949 22 นาทีที่ผ่านมา

    አንች ጀግና ነሽ በረች❤❤❤

  • @SemiraSeid-h9s
    @SemiraSeid-h9s 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አብሽሪ አላህ ይገዝሽ

  • @Nafisa152
    @Nafisa152 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የነ እናት መንሺን አርጋት እስቲ 😢አብሺሪ ዉደዋ❤

  • @amtube_23
    @amtube_23 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የመጀመሪያ ነኝ ላይክ🎉

  • @አይሻነኝ
    @አይሻነኝ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔውድ ጠካራመሆንነውያለብሺ አታልቅሺ ልትሰበሪትችያለሺ ግንደሞ እደተሰበርሺሳይሆንጠክረሺ ለልጂሺኑሪ ስደትንበታሪክ አትመኝውእሺ ሁቢ አችእድለኛነሺ ለምንታልሺ ቆጂዬጣፋጭ የምትወድሺልጂአለችሺ አይዞሺእሺጠካራሁኝያልፋልይንሻላህ 😢😢😢

  • @RgffhgTtyt
    @RgffhgTtyt 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይዞሽ
    ያልፍል

  • @እሙሂክማ-ዠ4ለ
    @እሙሂክማ-ዠ4ለ ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሚፍታህ ወድማችን አላህይሥጥህ

  • @Elham-j1z
    @Elham-j1z 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አይዞሺ ዉደ ያለሰፋል 😢😢

  • @amAmina-dj3tp
    @amAmina-dj3tp 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    100k እነዝጋበት ገይስ❤❤❤

  • @MsZinnat
    @MsZinnat 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምፋታህ ከጎኗ ሁን ከሙ። ዙዙ አብሽሪ አላህ አለሽ

  • @RahmahJamal-b8i
    @RahmahJamal-b8i 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሏህ ከአንች ጋር ይሁንልሽ እህቴ

  • @KedraDjku
    @KedraDjku 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ለፍትህ በርታ ኡሙ ዙ ዙበአብሽሪ

  • @ሙሉደምሴ
    @ሙሉደምሴ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይዞሽዉደበርችአታልቅሽያልፋል❤❤❤❤

  • @ኢክራምወሎየዋ-ጀ7ወ
    @ኢክራምወሎየዋ-ጀ7ወ ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂አይ ታዘናችሁ በሦ ዩቱብ አትለቁላትም አላዛረ ሂሉ 🎉🎉🎉

  • @heyuti
    @heyuti ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሙሉአካልአለሺ ጤናካለሺ ዱንያዊ ነገርዱንያላይ ይቀራል ትንሺም ብቶን ለአኼራችን እናልቅስ እስኪ

  • @SaSa-es3ml
    @SaSa-es3ml 21 นาทีที่ผ่านมา

    ካዘናችሁላት በራሷ ቻናል ቪድወ ሰረታችሁ ልቀቁላት 😏😏😏ስልክ ተባበሯት ቪድወ መልቀቂያ

  • @Tayba-u7q
    @Tayba-u7q ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንርዳት በአላህ አካውት ክፈቱላት ወድሜ

  • @habebahabeba4911
    @habebahabeba4911 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሚፍታህ ውድሜ መልካምስው 🎉🎉🎉

  • @AinaDem
    @AinaDem 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Ayzoshi.ehete😢😢😢😢

  • @atinafe5880
    @atinafe5880 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔ እናት😢😢😢

  • @Sada-n7w
    @Sada-n7w ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Azoshi❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emubilaltube
    @emubilaltube ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እስኪ በአላህ የሚፍታህን ወይ የአብድን አድራሻ የምታውቁ ንገሩኝ ለሆነ ጉዳይ ፈልጌያቸው ነው

  • @tgzawtgzaw4059
    @tgzawtgzaw4059 30 นาทีที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉አብሺር እህት

  • @alialdhouri
    @alialdhouri 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወላሂ ሴትልጅ ባማጃማራ ትዷሯ ርቅ ካላላች ልቧ ይስበሯል ክብስብስ ትላላች 😢😢😢ኡፍፍ ዙዙዬ አይዞሽ 😢😢😢🎉🎉🎉❤❤❤ሚፍተ

  • @MissRahmaa
    @MissRahmaa 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዙዙየ አብሺር ሑሉም ያልፋል

  • @miri8656
    @miri8656 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አይዞሽ ጀግናነሽ ወላሂ አካውቷን ትልቀቅ እንረዳታለን እፍፍፍ እማ ከናትጋ ብኖር ይሻለኛል ትዳር የሚባለውነገር ስንቱን አስለቀሰ እፍፍፍፍፍ 😢

    • @ሀያትቡታጀራ
      @ሀያትቡታጀራ ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አብዲ ወሎለቆታል ከትላትወዳ በሰራዉ ቪድዮ ኮመትስርአለ

    • @miri8656
      @miri8656 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @ሀያትቡታጀራ አለቀቀም አሁን አይቸውነበር ስልክ አትመልስም የስራ ስልክም ስለሆነ ይበዛባታል ለዛ መሰለኝ የማትመልሰው

  • @NaimaMohammed-s3c
    @NaimaMohammed-s3c 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በርችየኔማር

  • @ኡሙሱመያ-ለ1የ
    @ኡሙሱመያ-ለ1የ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መሸአላህ ዛሬ አደኛነኚ. አብሺሪ😢😢😢

  • @SalehaSaleha-m6r
    @SalehaSaleha-m6r 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😢😢😢

  • @MuliNursedas
    @MuliNursedas 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አብሽሪልኝ የኔ ዉድ እህት ከአላህ በኀላ እና አለንልሽ😢😢😢😢

    • @HALIMATube-b4t
      @HALIMATube-b4t ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምሪኝ

  • @AlsAl-iw7mb
    @AlsAl-iw7mb 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlamAlamm-t8b
    @AlamAlamm-t8b 42 นาทีที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢💔💔💔

  • @HuatHuotah
    @HuatHuotah 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @ToybaSie
    @ToybaSie 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አተ ሚፈታህ ባለፈው ፈኪን አቅረበህ ላስታረቃቸው ነው አላለከም ነበር አተም ወሸት እኔ ድሪማ ለመደብህ የማታደረገውን ነገር አደረጋለሁ አትበሉ ቱሺ😊

  • @SSs-dd5kn
    @SSs-dd5kn 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አሠላሙአለይኩምውዶቼአንደኛነኝ🎉🎉🎉🎉