ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
th-cam.com/video/Vwuf-6J4r7s/w-d-xo.htmlsi=MAnlQ_S_TzYnBtJS ዉድ ቤተሰቦቼ ክፍል ሁለትን ሊንኩን በመጫን ጥላ ሚዲያ ላይ ታገኙታላችሁ 🙏🙏🙏
ስልክሽን።ላኪልይ እኔም።ላስገባ
እሙ የዋህ ሰው አትመኜ ለጠራሺ ሰው ሁሉ አትህጂ ግዜው ከፍቷል😢❤❤
አኔም አስፈታሽ አለሁ
ስልክሸን ካስገባን ብዋላ መድረሱን ለማረጋገጥ
🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇪🇹❤❤
ደንግጨ ነበር እሙዬ❤ የእግዚአብሔር ስራዉ ግሩም ነዉ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከበረከቱ ያሳትፈን
ሰማእቱ ቅዱስ ጎርጊስ የኔ መመኪያዬና የህይወቴ ብረሀን🌝🌞 የኔን ቋጠሮ እንደፈታልኝ የናተንም ውሉ የጠፋባቹን ቋጠሮ ይፈታላቹ አማን አሚን አሚን🥰🙏🙏🙏👉ፈረሰኛው ቅዱስ ጊዎርጊስ👌🥰🙏🙏🙏
አሜን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
Amen amen amen
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ🌹አንቱ የሁሉ በላጭ🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ🌹አንቱ ያለም ብረሀን🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያየአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
ሰሉ አለይሒ ወሰለም ❤
صلى الله عليه وسلم❤
ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤
SAW❤❤❤❤❤🎉
ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱል አላህ 😢❤❤❤❤❤❤❤
ቦታው ሲያምር እሙ እግዚአብሔር ከበረከቱ እንድንሳተፍ ይርዳን🙏😍
በጣም አስተማሪ ነገር ነው ዘመናቹ ይባረክ የበረከቱ ተካፋይ ያድርገን
እግዚአብሔር ይመስገን እሙ በዚህ መሳተፍ በራሱ መመረጥ ነው ለሁላችንም በረከቱ ያሳትፈን ቅዱስ ጊወርጊስ !!!🤲🙏❤️💛💚
እሙ ሁልግዜ ነው ያስደነግጥሺ የዛሬ እኮ ለጥሩ ነገር ነው እግዚአብሔር ቦታ በመገኛትሽ አድናቆቴ ጨምሩል እስት በስው አገር ያልልችሁ በሙሉ ለሀገራችን ያበቃን ለደጁ ያብቃን❤❤❤❤
ሰላምሽ ይብዛልኛ እንዴህ መፈሳዉ ቦታ በመገኛትሽ አድናቆቴ ጨምሩል እስቴ በሰዉ ሀገር ያላችሁ በሙሉ ለሀገራችን አብቅቶን ለደጁ ያብቃን
ቆይ ግን እመቤት የሚሉሽን ሁሉ እያመንሽ ትሄጃለሽደ እሄ እንኳን ፕራንክ ነው ለሌላው ቀን ትምህርት ይሁንሽ በጣም ነው ያሳቀኝ
በዚህ ቦታ ብትሆኝ ምን አማራጭ አለሽ
እሙዬ የኔ ዉድ እግዚአብሔር ያክብርልን የአባቶች በረከት ይደርብን ኮሜት ከመፃፋችን በፊት ቢዲዬዉን ጨርሰን እንመልከት መጥፎ ቃላት ለመናገር አንቸኩል ማሥተዋሉን ያድለን አበሰዛኘዉ መግቤዉን አይቶ ነዉ የኮመተዉ አይ አለመታደላችን😢😢😢😢 እሙዬ እናመሠግናለን እግዚአብሔር አምላክ ከበረከቱ በቸርነቱ ያሳትፈን አሜን ፫
😂😂😂😂😂 እሙየ የኔ እናት ስታሳዝን ነጠላ ለብሳችሁ ልትሰርቁ ነው አላለችም
እየተወነች ነዉእንጂ
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የኔ ነፍሴዋስ ቦታው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይረዳን ከበረከቱ ተካፋይ ያድርገን❤❤❤❤❤
ይረብ ሙስሊም አድርገህ እደፈጠርከኝ ሙስሊም አድርገህ ግደለኝ ውድ ሙስሊም እህት ወድሞቸ ኑሮዋችንን በኢባዳ ሞታችንን በሸሀዳ ያድርግልን ያረብ
አሚን
አሚንን😢😢😢
اللهم اميننننننننننن يارب 🤲🤲🤲🤲❤️💞🌺🌹
አሚንን
ውድ የመዳም ቅመሞችየማታ እጀራ ይስጣችሁ ማነው እደኔ የመዳም ቤት ሽልትት ያለው😢😢😢😢😢😢
አሜን 🙏
አሚንን እኔም ኡኡኡኡፍፍፍ
Ene
አይዙሸእህቴ❤❤❤❤❤
ቅዱስ ጊወርጊስ የበረከቱ ተካፋይ ያድርገን እሙየ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይርዳን የበረከቱ ተካፍዬ እንድንሆን በረከቱን የሚውደው ማነው የታደለ ነው እናመሰግናለን እሙዬዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
ቅድስ ገወርጊስ ለደጂህ ያብቃን❤❤❤❤❤
እሙ ያችን እባ አብሶ እድህቦታ ያደረሰሽ አምላክ እኛስደተኞችን ፈላጎታችንን አሳክቶልን ለዝህ ወግ ማረግ ያብቃን አሜን
ሠላምደምሩኚ🙏🙏❤❤
ወየ እኛ እኮ ሳናይ መፍረድ መቀበጣጠር ስንወድ በቃ ታግሶ ነገርን እሚያይ እና እሚመረምር ጠፋ በቃ እግዚአብሔር የፈቀደለት የበረከት ተካፋይ ያድርገው ❤
እህታች እሙዩ ፀጋውን ያብዛልሽ በተጨማሪ titok ገብተሽ ብታሳይው ይበልጥ አሪፍ ነው
እ ይች በራክ የምክክር ናት እሙ ባታወቅ አሰቀድማ ነበር እምታለቅሰው 😁😁😁
ስታሳዝን እሙ የኔቆጆ😢😢😢😢 ግን ብቻሽን በጫካአትጅ ትምርት ይሁንሽ
ወይኔ ደስ ይላል እኔ ገመጣሁኝ ብሩን እሠጣለሁኝ 300 አደ ፈጣሪይ እዳለው ይሆናል እሽ እሙየ የኔ እናት እሙየ እኔ ላቅስልሽ
እሙ ሁሊ ያስደነግጡሻል እንዲህ የሚሰሩ ሰወች ምንአለ ጡሩ ነገር ቢሰሩ ለማንኛውም እሙ እራስሽን ጠብቄ አደራ ደሞ ነባ የት ሄደ
በጣም ደስ የሚል ቦታ ነው አንድ ሳንምት አንድ ወር ብትቀመጭ አይጠገብም እድለኛ ነሽ
እሙ ታላቅ እግዛብሔር አለሽ የሰውመውደድ አለሽ ይህን ስጦታሽን አክብረሽ ያዠ አሁንም እግዛብሔር ካችጋር የሁን
ታድለሽ እኳንየበረከቱ ተካፋይአረገሽ❤❤❤❤❤❤ሰማህቱ ይጠብቅሽ
ጊወርጊሥ አባቴ ፈጥኖ ደራሹ እሙየ ከልብ አመሠግናለሁ የበርከቱ ተካፋይ ያደርገን አምላክ ይክበር ይመሥገን
"ቸር ተመኝ ቸር እድታገኝ አለ" ባለጊዜዎች ይዘው ያለሽን ያስተፉሻል ጸልይ😉የምትመኘው ሁሉ ይደብራል
ተደርሞ ሙቷል 😅😅😅 እንደማታቃቸው ለመምሰል ቱቱቱ ምን ልታደረጉኝ ነው ሊነፉሽ ነዋ
በማህልም ባለኩፈያው ያሳቀኘ😂😂ጠበቅ አላደረጋትም ይሰቃልበማህል
እረ እሙዬ ለነፍስሽ እሆናለሁ እባክሽ ውሠጅኝ እባክሽ በሰማእቱ ልለምንሽ እሙዬ እባክሽ❤❤❤❤❤
የሰማቱ ወዳጆች የበረከት ተካፋይ ያድርገን
ፈረሰኛው ቅዱሰ ጊዩርጊሰ አባቴ ከበረከቱ ተካፋይ አርገን አሜን
የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ ምልጃ ተራዳይነት አይለየን
ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ለበረከቱ እንድሳተፍ እርዳኝ
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይርዳችሁ ❤❤❤
እሙ የእነ እህት ከሰራሽው መንፈሳዌ ይበልጥ አንችን በሰላም ማየቴ ደስ ብሉኛል
እኔ የእዉነት መስሎኝ ጨንቆኝ ነበር ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይሄን ቪዲዮ አልወደድኩትም በጣም ያስጠላል በአሁኑ ጊዜ እንኳን ቪዲዮ ሰርታችሁላችው ቀርቶ እገታ በበዛበት ወቅት ይህን መስራታችሁ ያስጠላል
መጀመሪያ ግን ደንግጭው ነበር ሺፍቶች የያዙሽ መስሎኝ😢 እሽ እምዬ እር እንልካለንን የበረከቱ ተካፍይም ስለአድርግሽን እናመስግናለን. የስማእቱ ቅዱስ ጎርጊስ በረከቱ እርድቱ ይደርብንን❤❤❤
አሙየ አግዚእብሔር ይረዳሺ ለቤተኪሪሰታን ዋጋ መካፋሊ ተሰፋ አለ❤❤❤❤
ሰላም ለናተ ይሁን የክርስቶስ ቤተሰቦች እንኳን ለአባታችን ለቅዱስ ሚካኤል ወርሀዊ በአል አደረሳቹ አደረሰን የክርስቶስ ቤተሰቦች እንኳን ደና መጣሽ እሙ አባቴ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ አንተ የፈቀድከዉን ስራ ስጠኝና ከበረከቱ ተሳታፌ አድርገኝ አባቴ😢
ካሜራ ከፊት እየቀረፀ ምን ያስደነግጣል ተማክረው ነው
እኮ😂😂😂😂😂 ፕራክ ከሚሉ ልል ስም ቢሰጡት አይሻልም😂😂😂
ደግሞ ምን ይዛችሁ መጣችሁ የምን ማሰር ነው ተዋህዶ አታስም በሃይማኖተዋ ህግና አስተምሮ መሰረት ነው የምትታገዘው /በፍቃደኝነት/ የሌለ ነገር አታስተምሩ
እሸቱን አምጥታቹ እሰሩት ለሱ ደስታው ነው ፈጣሪ ይሙላላቹ
እሙ ታድለሽ ከበረከቱ ያሳትፈን ሰማህቱ አንተን ብየ መጥቸ አለች
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ከበረከቱ አሳትፈን 🙏🙏🙏
በበረከትህ ጎብኝን ሠማአቱ ቅ/ ጊወርጊሥ ከክፉ ነገር ጠብቀን አሜን❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁ 🙏🙏🙏
💗💗💗እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣችሁ 🙏🙏🙏🙏
የኔ የዋህ አፈርልብላልሽ ስታዛዝን የኔ ወድ😢😢😢😢ደምሩኝ😢😢😢
እሙ የመጨረሻ ፍራ ነሽ ብቻሽን የዚህ በከፋ ዘመን ስትሄጂ ምንም አይመስልሽም እንደ ከብት ነሽ እንኳን ለሰው ላችም አኮኝም
ከእግዚአብሔር ደጂ ጠብቃችሁ እንዲሕ ማድረግ በጣም መዳፈር ነው።
እሙ ሁልግዜ።ያስደነግጥሹ 😢😢😢
ግን ካሜራ ፊለፊቶ አለኮ 😂
😂😂😂😂
እንዴዬ ካሜራ መንሽ የወዴት ሄዶ ነው ማሪያምን እየጠራሽ አትቀልጂ አላበዛሺውም ተጨማለቃችሁ ፕራንክ መሆኑ እንዳይሆን ስንቱ እየታገደ እየታረደ እየተቃጠለ ያለቀው ንፁሀን ላይ መቀለድ አያስጠላም?
አረው የሚንያህልደነገጥኩ እንደዚህ ኘራክይቅር 😢😢
የኔ ውድ እምዬ አይዘሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ፣የምር፣እዚሁ፣ልሞት፣ነበር፣ማሪያም፣እግዚአብሓር፣አምላክ፣ሆይ፣የእኔ፣ውድ፣ከበረከቱ፣ያሳትፈን፣አሜን❤❤❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽✝️✝️✝️✝️✝️🤲🤲🤲
በጣም ያስተምራል ያእለም እሂንን ዘመን ነነው
እሙዬ ግን እራሽን ጠብቂ ይህ ፕራንክ እዉን እንዳይሆን ዛሬ ጊዜዉ የወሮ በላ ነዉ ገዘብ አላት ብለዉ ከማንም ጋር እየገጠምሽ እንዳያሳግቱሽ በዛሬ ጊዜ ወዳጅና ጠላቱ ማን እንደሁ አታቂም ሁሉም እንዳቺ እንዳይመስልሽ እህት ምክሬ ነዉ
የኔ የዋህ እህት እሙዬ ዘመንሽን የድንግል ማርያም ልጅ ይባርክልሽ! በጣም ነው የምወደው ደግነትሽን!!❤❤❤
እሙበማርያምአንችን ማግኘት እፈልጋለው ፈቃደኛ ከሆንሽ
ቅዱስ ገወርጊስ ተጨንቃለሁ ቀጭቀት አውጣኝ 😢😢😢😢
😢😢😢😢አይ እሙ የዋህ ነሺ ነይ ሲሎሺ ትከተያለሺ ለግድሁ ትምርት ይሁንሺ🤔🤔🤔🤔
እስኪ እስከመጨረሻው እዩት 😮
እረ እሙየ በዚህ ጫካ ብቻሽን እደት ትሄጃለሽ ትምርት ይሁንሽ በጣም ነው የደነገጥኩት 😢
ታምር ነው😢😢😢 ታድለሽ እሙዬ
እሙዬ የምትወዱ በላይክ አሳዩኝ👍👍
ቁጥር ያስፈልጋል የንግድ ባንክ ብቻ አይደለም የሚያስፈልገን ቁጥርም ያስፈልጋል❤❤❤❤❤❤❤ በርች እሙ
ትክክል፡እኔም እያልኩ ነበር
እኔ ልሰቃይልሽ እሙ ፕራንክ ነው አይዞሽ አይ እሙ እድልሽ አንቺ የፕራንክ እናት እና አባት
ቦሌ አራብሳ ሄድሽ እዴ እሙየ አጋሙን ሳየው አስታወስኩ
በተለይ አረብ አገር ያላችሁ እህት ወንድሞች 300 በር ቀላል ነው ለሰማቱ ቅዱስ ጌወርጊሰ ለጫትም ለሺሻም ለመጠጥም ለማይረባ ነገር ይወጣል ❤❤❤
የበረከቱ ተካፋይ ያድርገን ፈጣሪ አምላክ
ቢዶውን ሳጨርሱ ኮሜንት የምሰጡ ጤነኝ ናቹ
Ekos
ሰማእቱ ቅዱስ ጎረጌስ ይጠብቅሽ እሙይ
እደኔ በሰደት ያለችሁ ውደ ኢትዮጵያ ውያን እኛም እጀኔ ሜነው ሰደትየሰለችው አሁንሰ ሰለችኘሰልችትአለኘ የማዳምቀመሙች ሰልችት ብሎኛል የማዳምን ባህሬ ማረቅ እፈፈፈፈ😥😥😥😥
የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ በረከቱ አይለየን 🙏🙏🙏
እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አደረሳችሁ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍፃሜዉን ያሳምረዉ
እኛያረብሀገርሴቶች እሰራዋል ሙስሊምክርስቲያንአንመርጥም እሰራዋል ብዙ መስጂዶችም በባለጌዘረወቹ ወድሟል ብዙስራአለብን ወላሂሀገራችንታማለየሰእሰራዋል እሙ አናግሬኝ እፈልግሻለሁ
እኔ ምለው እመቤትን ካላሰቃያችሁ አትዋቁም የተባላችሁ ይመስል አታናድን❤
ጌተ እየሱሲ ከዚጨለመ አዲነቾ።ሰበው 12:22 ረሱ።ሲረ አጸዲቅም ክርስቶሲ በመስቀል ጨርሶአል
እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ደሰይላል❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤እሙ የኔ ማር🎉
200k emye enkoan dess alesh🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር አምላክ ወዶና ፈቅዶ ለአገራችን ስንበቃ ለደጁ ያብቃን
Enkun dese alshe emuy 200.0000 gebashe ❤❤❤❤❤
ኢየሱስ ጌታ ነው።እርሱ ይወዳችኋል።
የኔ ዉድ ❤እሙ ግን የዘረፋ ፖራክ ተደጋገመ ሙከራዉ በደህና ነዉ😂 የተመቻችሁ 😂
አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ ተበረከቱ ያሳትፈን
ነፍሴ በአፌ ወጣች ታሳዝናላችሁ 😭😭😭
ሰማዕታቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በበረከቱ ይጎብኘን
እሙየ እንዴት ነሽ በናትሽ አንቺ በሰው ታስረሻል ባለበቴ ግን በሳይን ታስሮ በጣም ተጨኒቄ አለሁ ስልክሽን ስጭኝ እና አባታችን እንድጸሉይን እኔም ድርሻየ ልላክ ለሰማእቱ ጌርግስ በጣም ተጨኒቀ አለሁ በሰማእቱ ጌርጊስ እየለመንኩሽ ነው
አሙ፣በጣም፣ነው፣ደስ፣ያለኝ፣ስፈሬ፣ስለመጣሺ
እሙዬ ምንድ ነው 😢😢😢
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ደግ አረጉሽ
የበረከቱ ተክልፋይ ያድርገን
እግዚአብሔር ይመስገን ነዚ በረከት ስለ ተጠራን
❤❤❤❤ ልክ አጋቻቹ መሰለውኝ ከው ነበር ያለኩት 😍😍😍😍😍 እንኳ ፕራንክ ሆን ነው ወይስ ፍራክነው የሚባለው❤❤❤🥺🥺🥺🥺🥺🥺😂😂😂
አረ ነዉር ነዉ ከቤተ ክርስቲያን እየመጣች፡ሙዱአን ትሰርቃላችሁ፡ወላሂ አሳሰነችኝ😢😢😢😢
ቀደማ ቢዶውን ጨርሰሸ አዳምጪ ኮምት ከማርገሸ በፊት
th-cam.com/video/Vwuf-6J4r7s/w-d-xo.htmlsi=MAnlQ_S_TzYnBtJS ዉድ ቤተሰቦቼ ክፍል ሁለትን ሊንኩን በመጫን ጥላ ሚዲያ ላይ ታገኙታላችሁ 🙏🙏🙏
ስልክሽን።ላኪልይ እኔም።ላስገባ
እሙ የዋህ ሰው አትመኜ ለጠራሺ ሰው ሁሉ አትህጂ ግዜው ከፍቷል😢❤❤
አኔም አስፈታሽ አለሁ
ስልክሸን ካስገባን ብዋላ መድረሱን ለማረጋገጥ
🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇪🇹❤❤
ደንግጨ ነበር እሙዬ❤ የእግዚአብሔር ስራዉ ግሩም ነዉ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከበረከቱ ያሳትፈን
ሰማእቱ ቅዱስ ጎርጊስ የኔ መመኪያዬና የህይወቴ ብረሀን🌝🌞 የኔን ቋጠሮ እንደፈታልኝ የናተንም ውሉ የጠፋባቹን ቋጠሮ ይፈታላቹ አማን አሚን አሚን🥰🙏🙏🙏👉ፈረሰኛው ቅዱስ ጊዎርጊስ👌🥰🙏🙏🙏
አሜን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
Amen amen amen
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
🌹አንቱ ያለም ብረሀን
🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐