ውሎ አዳር - በበና ፀማይ ወረዳ የእናቶች የማለዳ ግብዣ ነው- ሾፎሮ በካራጳ እንጠጣ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 299

  • @tegisttadese5885
    @tegisttadese5885 6 หลายเดือนก่อน +5

    አይ አስኪ ማር ነሽ እኮ ስንቱን ባህላችን አሳዬሽን ሁሉም የሚያምር ነው እኔም አብሬሽ ብሆን ተመኜሁኝ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ አሜን❤❤❤

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd ปีที่แล้ว +11

    ማሻ አላህ ጤና ሆነሽ ሰለተመለሽ ደስ ብሎኛለሰ❤❤❤

  • @hawaahmed9072
    @hawaahmed9072 ปีที่แล้ว +12

    አሥኩየ ምርጥ ሠዉ በጣም የሚገርመኝ ያለመድሽዉን ሥጠጪ ሥትበይ ባልታጠቡ ነገሮች ሥትጠቀሚ። ፊትሽ ላይ ከፈገግታበሥተቀር ምንም አይታይም ❤❤❤❤ አሥኩየ በምበይዉ በምጠጪዉ በምትረገጪዉ ሁሉ የአለማት ጌታ ከአንችጋር ይሁን በ እዉነት ምርጥ ሠዉ እኔ ኢትዮጵያን በአንች አዉቂያታለሁ

  • @Lesewe-hm2fe1sv9A
    @Lesewe-hm2fe1sv9A ปีที่แล้ว +73

    በሂወቴ ሠው ታሞ ዳነን የሠማሁት አሥኩየና ሀሊማን ብቻ ነው አሥፍሺ ይነለሣል ብለን ቀረን😢😢😢😢😢 አሥኩየ ፈጣሪሺን በደብ አመሥግኝ ዳግም እድል ሥለሠጠሺ❤❤❤❤

    • @askaletesfaye5916
      @askaletesfaye5916 ปีที่แล้ว +9

      መቼም መዳኒያለም ከኔ ጋነው አመሰግናለሁ

    • @Jilalufetiha67
      @Jilalufetiha67 ปีที่แล้ว +1

      እሱማ ታውቆት ነበር ልጄን አደራ ብሎን ነበር 😢😢😢

    • @Lesewe-hm2fe1sv9A
      @Lesewe-hm2fe1sv9A ปีที่แล้ว

      @@askaletesfaye5916 አወ እህቴ እከሌ ታመመ ከተባልን መዳን የማናሥበው ነገር ሁኖብናል አላሀምድልላህ በድጋሜ ሥላየንሺ እራሥሺን ጠብቂ ሀሊማም ሣያት በጣም ፈርቸ ነበር ውሳኔው የሡ ነው ዳግም ፈጠራት

    • @Lesewe-hm2fe1sv9A
      @Lesewe-hm2fe1sv9A ปีที่แล้ว +1

      @@Jilalufetiha67 ውደ እኔ ታሞ ይድን ነበር የመሠለኝ በጣም ጓግቸ ነበር የህመሙን ሥም ሥሠማ ተሥፍየ ተሟጠጠ ደብቀው እጂ ያለውን ጊዜ ይናገራሉ ዶክተሮች ያው ሜዳ ላለማውጣት ተሻለው ብለው ሸወዱን😭😭😭😭😭😭 ዘመደን በዚህ በሺታ አጥቻታለሁ የቀራት 5 ወር ነው ሥንባል ከባድ ነበር ግን የተባለው ቀን ደረሰ ሂወቷም ቆመ💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔 ፈጣሪ ከዚህ በሺታ ይጠብቀን

    • @hanna4751
      @hanna4751 ปีที่แล้ว

      ካንሰር እኮ ከ መቶ አንድ ሰው ነው የሚድነው ገዳይ በሽታ ነው።

  • @adanechmeskela759
    @adanechmeskela759 ปีที่แล้ว +13

    አስፋዬ ነብስህ በሰላም ትረፍ ።
    ሂወት አጭር ናት ። እግዛብሄርን የምለምነ በዚህ ምድር ላይ በቀረው ጊዜ መናደድ እና መበሳጨት፣ መጨነቃ፣ ብዙ ማሰብ እና ጥላቻን በማስወገድት ፍቅርን በመስበክ በማፍቀር እና .በመውደድ በሰላም መኖር ብቻ ነው የምፈልገው

  • @AminaMuhammed-cw2fx
    @AminaMuhammed-cw2fx ปีที่แล้ว +1

    ሴትዩዋ ማሻ አላህ ቀልጣፋ ናት ሚስቲቱ እዚህ ውስጥ መኖሯ የቅል ማአት

  • @tube-qf7kt
    @tube-qf7kt ปีที่แล้ว +11

    ሱብሃን አላህ የሚገርም ነው ያሳየሺን አስካልየ

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቅላቸው የወተቱ በጣም ያምራል በድሮ ጊዜ እኛም አካባቢ ነበር ለወተት መግፍያ ምርጥ ነው ትንሽ ቅር ያለኝ ልብሳቸው እንጂ ጌጣጌጡ ጥሩ ነው😊

  • @ethiopiawinetyilemlim3253
    @ethiopiawinetyilemlim3253 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የምትገርሚና የምትደነቂ ሰው ነሽ:: እጅግ እንወድሻለን

  • @FikirtGebiregZihabr
    @FikirtGebiregZihabr ปีที่แล้ว +1

    ምኑን ይጠረጋል አፈር ነው ኢትዮጵያ ፀጋሸ

  • @mekke6544
    @mekke6544 ปีที่แล้ว +3

    ግቢው ሲጠረግ አቦራውን እየተነፈሱ እንዳይታመሙ ወደፊት ማስክ መንግስት እንዲያድላቸውና ማስክ አርገው ኢንዲጠርጉ መማር አለባቸው::የተከመረው ጥራጊ ለእርሻ ቦታ እንደማዳበሪያ መጠቀም ይችላሉ::የእርሻ ሚኒስቴር የእርሻ ባለሙያ እያሰማራ ትምህርት መስጠት ይገባል::መንግሥትን ማዳበሪያ ይግዛ ብሎ በሁሉ ቦታ መጨቅጨቅ ተገቢ አይደለም::በአካባቢው ኢንቨስተር ቢኖር በአፈር ጫኝ መኪና ይህን ከፍየል በጠጥ ጋር የተደባለቀ ተጠርጎ የወጣ ሰብስቦ በማከማቸት በማዳበሪያ አሽጎ ለገበሬዎች መሸጥ ይችላል ከያንዳዱ ደጅ በተመጣጣኝ ገንዘብ በመግዛት::😊😊😊😊

  • @birhangemechu1712
    @birhangemechu1712 ปีที่แล้ว +1

    አስኩየ እግዚአብሔር ይመስገን ተሽሎሽ ወደ እምትወጅው ስራሽ ስለተመለሽ ደስ ብሎኛል ይሄን ፕሮግራም በጣም ነበር ይምወደው አንች ስታቀርቢው

  • @አርዱልሀበሻ
    @አርዱልሀበሻ ปีที่แล้ว +2

    ግቢው በጣም ትልቅ ሰፊ ደስ የሚል ነው ግን የአለባበስ ነገር የንፅህናው ነገር😢

    • @Fatma-nr1rg
      @Fatma-nr1rg ปีที่แล้ว +1

      Sah Azubillah Allah hida yetachew ❤😢😢😭😭☝️🤲

  • @ahmadjamil-bn7kt
    @ahmadjamil-bn7kt 9 หลายเดือนก่อน

    አስኩዬ የኛ የኢትዮጵያ ምርጥ ፈረጥ እንዴት እንደ ምወድሽ እኔ ሀድያ ነኝ ነገር ግን የሀድያን በህል ምንም አላውቅም ከብት የለኝ እንሰት የለኝ ከስደት ስመለስ እኔ ቤት እገብዝሽ ነበር ለሰራሽ ሰይሆን ይሄንን የኢትዮጵያን ከደር እስከደር የጎበኛውን እግሮችሽን አጥቤ ልንከበከብሽ የኔ ምርጥ ሁሉም ኢትዮጵያ ከነምነምኑ ሊቀበልና ልወደድ ብችል😂እኔ ብሆን እንጃ የቅል ማአት

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 ปีที่แล้ว +2

    የሚገርባህል ኢትዮጵያዊ ኑነን ብዙ የማናዉቀነገር አለኮ ወገኔ ዛሬ ማየቴ ነዉ
    ሳይታጠብቅሎቹ ተሰቀሉ

  • @ጉናቲዩብ
    @ጉናቲዩብ ปีที่แล้ว +9

    ልዩነታችን ውበታችን ኢትዮጵያ ውብ ሀገር

  • @buzinas8965
    @buzinas8965 ปีที่แล้ว

    እዝጎ የሽታዉ ነገር ጋና ሳያቸዉ ያሳላሚ መቡሩኩ ባራካ ይሁን

  • @addisedanga7970
    @addisedanga7970 ปีที่แล้ว +9

    ልዮነታችን ዉበታችን እግዚአብሔር ሰላሙን ይመልስልን🙏 💖💖

  • @yerimawa-gn5xx
    @yerimawa-gn5xx 3 หลายเดือนก่อน

    ሆዲይፋጀው የልብሡን ነገር😢😢😢❤❤❤❤

  • @meram-no8we
    @meram-no8we ปีที่แล้ว +4

    አስካለች አንቺን አለማድነቅ አይቻልምወላሂ ባንድየ ነው የሚትመሳሰይው ❤❤❤❤

    • @Lesewe-hm2fe1sv9A
      @Lesewe-hm2fe1sv9A ปีที่แล้ว +2

      እደ ማራማዊት ያዙኝ ልቀቁኝ አትልም😅😅😅😅

    • @askaletesfaye5916
      @askaletesfaye5916 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ

  • @ayenulumaye3387
    @ayenulumaye3387 ปีที่แล้ว +3

    አገሬ ልውሰድሺ እናቴጋ የአገሬን ባህርአስተዋውቂ

    • @SeLam-o3k
      @SeLam-o3k 6 หลายเดือนก่อน

      ሀገርሺ የት ነው አስኩዬ❤❤❤

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 ปีที่แล้ว

    ❤በጣም ጎበዝ ገበሬ ነዉ። ሰዉዬብዙ ፍየል።አለ እግዚአብሔር ይባርክለት❤❤❤ ልብሳቸዉ ግን

  • @AminaMuhammed-cw2fx
    @AminaMuhammed-cw2fx ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አላህ አተረፈሽ ሁለተኛ ሲኬጅ ስሰሩ ላይ ነው የመጣሁት በይ ላግዝ ነው አትበይ ደግሞ አንች አሞሽ ድነሻል ደፋ ቀና አትበይ እራስሽን ጠብቂ

  • @tadelechtafesse9180
    @tadelechtafesse9180 11 หลายเดือนก่อน

    አስኩ ምርጥ የምወድሽ ጋዜጠኛ እንኩዋንም ወደምትወጂው ሞያሽ ተመለስሽ

  • @AminaMuhammed-cw2fx
    @AminaMuhammed-cw2fx ปีที่แล้ว +3

    የብና ገለባው ሳኡዲ ይጠጣል ግሽር ይባላል ሁል ጊዜ አፈላለሁ

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 ปีที่แล้ว +2

    GOD BLESSED ETHIOPIA & ALL ETHIOPIANS.❤ MORE BLESSING TO OUR BELOVED ETHIOPIA & OUR BELOVED DIVERSE CULTURE.

  • @زينب-س8ت9ب
    @زينب-س8ت9ب ปีที่แล้ว

    ሱባሀናላህ እቃቸው ሁላ ጣኦት ነው የሚመስለው ለማያቅሰው ስታይነት ባሀል አለ ለማንኛውም እኳን ተሽሎሺ ለዚበቃሺ ደሞ ስጠርጊ አፍሺን እፈኝ እዳያምሺ እነሱ ልምድ አላቸው❤

  • @rim1060
    @rim1060 11 หลายเดือนก่อน

    It's Brilliant culture.. Askala you are Amazing woman. Thank you for showing Lovely cultures. Keep going ❤❤❤

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf ปีที่แล้ว +2

    ሲያምሮፍዬለችሁ❤❤❤❤

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 ปีที่แล้ว +1

    😮😮😮😮ምን ጉዲ ባህል ነው ኢትዬጽያኮ ብዙ ባህል አላት ግን በጣም ይከብዳል ይሄ ባህል ንፅህና አለባበስ😢😢

    • @መቅደስአበባዬ
      @መቅደስአበባዬ ปีที่แล้ว +1

      በዚህ ዘመን ገና አልነቁም ልብሱ ይከብዳል

    • @ስአዲውሎየ
      @ስአዲውሎየ ปีที่แล้ว

      በጣም እኔይሁሎው ያለአይመሰለኝምነበር

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 ปีที่แล้ว +5

    አስኩየ😅😅ስንት አይነት ጉድ እንደምታሳይን ሀገራችን🙏🙏😘

    • @saedaahmed4320
      @saedaahmed4320 ปีที่แล้ว

      ወይ ሥደት የማላቀውን ሁሉ አሣወቀን አሣየን

    • @sarahlove8699
      @sarahlove8699 ปีที่แล้ว

      😂😂

  • @Hhhhhhhgfdturrsdcvjutrdfho
    @Hhhhhhhgfdturrsdcvjutrdfho ปีที่แล้ว +3

    ፍየሎቼን ሳይ ወላሂ የባቴ በግና ፍየል ከዝህ በላይነበር አስታወሠኝ ገጠርውበትአለው እደዝህአይነት ግቢ ፍቅር ሠላም እንግዳ አቀባበል ሁሉም አለው ደስይላል💕😘😘😘

    • @askaletesfaye5916
      @askaletesfaye5916 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ

    • @Hadyah-g3d
      @Hadyah-g3d ปีที่แล้ว

      ሀቢብቲ የገጠር ክብረት ልፋቱ ከባዲ ነዉ እንጂ እንደገጠር ምርጥ መኖሪያ የለም ወተቱ ተጓዳ እሸቱ ከጓሮ ምንኛ ደሥ ይላል የገበሬ ኑሮ ተብሏል😊

  • @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
    @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ ปีที่แล้ว +5

    ማሸአላህ ይሁሉፍየል ለኪእነሱሀብታምናቸው እራቁታቸውን ሲሄዱየሚለብስቱአተው ይመስለኝነበር

  • @meram-no8we
    @meram-no8we ปีที่แล้ว +16

    አልሃምዱሊላህ እነዝህ መሃል አለመፈጠሬ እንደት አድርገን ልብስ እናስለምዳቸው 😢😢

    • @ekrutube1345
      @ekrutube1345 ปีที่แล้ว

      እይወላ አላሁሙስተአን

    • @Lesewe-hm2fe1sv9A
      @Lesewe-hm2fe1sv9A ปีที่แล้ว +1

      መሙቀቱ ከባድ ነው ከነሡ አትፍረጂ

    • @Jilalufetiha67
      @Jilalufetiha67 ปีที่แล้ว +1

      የሰለሙ አሉ እኮ

    • @nanaayalew2349
      @nanaayalew2349 ปีที่แล้ว +1

      ደሞ እነሱንም ጦር ለማማዘዝ ነው?የእራስህን መች ታውቀዋለህ?

    • @meram-no8we
      @meram-no8we ปีที่แล้ว

      @@Lesewe-hm2fe1sv9A ኢትዮጵያ ውስጥ ሙቀት አለደ ቆዳው አይብስም ብለሽነው

  • @AminaMuhammed-cw2fx
    @AminaMuhammed-cw2fx ปีที่แล้ว +2

    ግን ከጠር ስኬጅ ቢጃማ ይዘሽ ሂጅ የለበሱትን መልበስ የማንም ቢሆን አሎድም

  • @ኢንሻአላህከአላህተስፍአል
    @ኢንሻአላህከአላህተስፍአል ปีที่แล้ว +1

    ያረቢ እነሱ እራቅታቸውን ለሆነ እኔ ፈራሁ

  • @haha8349
    @haha8349 8 หลายเดือนก่อน

    አስኩ የዋህ ሴት ❤❤❤❤❤❤

  • @mzsonsie
    @mzsonsie 4 หลายเดือนก่อน

    I love this show. Evertime I learn just how big, diverse and beautiful Ethiopia is. 🥰 I want to visit each one of these places you show here

  • @teruneshray9966
    @teruneshray9966 11 หลายเดือนก่อน

    That was amazing culture and thank you for sharing.❤️🇪🇹☝️

  • @asterweldegibrial1625
    @asterweldegibrial1625 ปีที่แล้ว

    ይቅናሽ የኔ የዋህ እንኩዋን ለዚህ አበቃሽ

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729 11 หลายเดือนก่อน

    ደስ ስል ሃገሩ

  • @Almiab
    @Almiab ปีที่แล้ว +1

    maryamn betam nw mwdshe yena enate erjim edema ktenga ysteshe yena ቅን selbhilhe endnwki selmtrge tank you asku❤❤❤

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 ปีที่แล้ว

    የምገርም ባህል ነው ዋው ድንቅ ❤❤

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ሰላም ማጣሽ እራስሽጠብቂ❤❤❤❤

  • @AncientEthiopia1279
    @AncientEthiopia1279 ปีที่แล้ว +5

    ምርጥ ጋዜጠኛ🎉❤

  • @ruhi1416
    @ruhi1416 ปีที่แล้ว

    ሹ ሀደ🤔🤔 አስካልዬ እንከዋን አላህ አተረፈሽ❤አልሀምዱሊላህ

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤እምየ ኢትዮጵያ ዉበታችን ባህላችንን ይለያ

  • @sarahfatima4319
    @sarahfatima4319 ปีที่แล้ว +1

    አስኩዬ ትግስቱን ይስጥሽ እራስሽን ጠብቂ የኔ ውድ ። ❤❤

  • @asya782
    @asya782 ปีที่แล้ว

    ወይ ጉዴ በደብ እፀፅጅ አለች የአፉሩ ቡልቡል ሲል ሌላ በሽታ ነዉ የሚመጣዉ ወይይ

  • @martasila5996
    @martasila5996 11 หลายเดือนก่อน

    Thank you for sharing. God bless you.

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ ปีที่แล้ว +2

    ፍየል ብአርዱልሽ ጥሩነበር ስጋው ለጤና ጥሩ ነው

  • @ShaluSjfahhi
    @ShaluSjfahhi ปีที่แล้ว +4

    አስኩየ መቸነው ወሎ አምባሰል የምታሳይን

    • @askaletesfaye5916
      @askaletesfaye5916 ปีที่แล้ว

      መሄዴ አይቀርም

    • @ShaluSjfahhi
      @ShaluSjfahhi ปีที่แล้ว

      @@askaletesfaye5916 መርሀባ ነይ እንቀበልሻን እንወድሻለን

  • @Hadyah-g3d
    @Hadyah-g3d ปีที่แล้ว

    አሥኩየ የኔ ልዩ በጣም ነዉ እምወዲሺ

  • @daruselamtube
    @daruselamtube ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ አለባበሳቸው ዜሮ እያፍሩምደ ተራቁተዋል

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 ปีที่แล้ว

    ዊ ፊየሎቹ ሲያምሩ ይገርማል ባህላችን

  • @tsehaineshtekle6154
    @tsehaineshtekle6154 ปีที่แล้ว

    ሴትዮዋ ሃይለኛ አሰሪ ናት ቢሆንም ደስ ይላል

  • @MetiDeble-xd9wb
    @MetiDeble-xd9wb ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥሽ❤

  • @Orthodoxተዋህዶ
    @Orthodoxተዋህዶ ปีที่แล้ว

    እኔ እዚህ አካባ አንድ ቀን አላድርም እውነት ከባድነው😢😢😢😢 አስኩየ እግዚአብሔር ይጠብቅሺ

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 ปีที่แล้ว +3

    አስካልየ የራስሽን ቻናል ክፍች እባክሽ

  • @hayuawolHayat
    @hayuawolHayat ปีที่แล้ว

    ሸፈሀኝ ቡናዉ ደሞ አልተቆላ አልተወቀጠ ያረቢ ስንት አይነት ባህል አለን እኔ ገና አየሁኝ ዛሬ

  • @simegnmekonnenalem4537
    @simegnmekonnenalem4537 ปีที่แล้ว

    ምስኪን አውሪወች

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo ปีที่แล้ว

    ሠኒ የለምደ ወይኔ ግን ኑሮ በዘደ ቀለል ብሎ መኖር

  • @stopamharagenocide7654
    @stopamharagenocide7654 3 หลายเดือนก่อน

    የኢትዮጵያ መንግስ ውኃ ፣መብራት ፣መንገድ ት/ቤት የማያገኛውን መንግስት ይኑር አይኑር የማያውቀውን ህዝብ ሁሉ እየቆጠረ ነው ህዝቡ ምናምን እሺ ደርሷል እያለ የሚቀልደው!?
    በስመአብ እግዚአብሔር ቸርነት በኢትዮጵያ በገጠሪቷ ክፍል ነው።
    እኔ ምኞቴ እንደዚህ አይነት ጋዜጠኛ መሆን ነበር

  • @EteneshEtenesh-d2y
    @EteneshEtenesh-d2y 9 หลายเดือนก่อน

    Askale ❤❤❤muketun endet chalshiw🎉🎉🎉

  • @brkti_tube
    @brkti_tube ปีที่แล้ว

    ተኣምር ነው❤❤❤❤

  • @Jilalufetiha67
    @Jilalufetiha67 ปีที่แล้ว +4

    ኧረ እንዳያምሽ እንዲህ አይነት ቦታ አትሂጂ ቤታቸው ሳያፀዱ ጊቢ ያፀዳሉ 😡😡

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አንድ ያድርገን ሰላሙን ያምጣልን ❤

  • @LaJs-o9d
    @LaJs-o9d ปีที่แล้ว

    እርይኸ ኡቱላ

  • @hawaahmed-mg8fx
    @hawaahmed-mg8fx ปีที่แล้ว

    የአላህ ምን አይነት ባህል ነው😳😳😳😳

  • @HelenPolite
    @HelenPolite 10 หลายเดือนก่อน

    አስካል❤❤❤❤

  • @emadazim3799
    @emadazim3799 10 หลายเดือนก่อน

    Wow kehla. Yeteteletelew yaskal beterfe wow asku

  • @BilalBareka
    @BilalBareka 3 หลายเดือนก่อน

    ለምን

  • @kadootube
    @kadootube ปีที่แล้ว

    Kunis jireenyuma Alhaamdulillaah keenna keeti yaa rabbi

  • @HgTy-hp3dq
    @HgTy-hp3dq 6 หลายเดือนก่อน

    ሱበሀን አላህ አለባበሳቸው😳 ተራቁተዋል የፅት ሰወች ይመስላሉ እዳይ ሴቶቹ ቢስተካክሉ

  • @ሀቡyoutube
    @ሀቡyoutube ปีที่แล้ว

    ኢለሂ ያኑራን ብቻ እንጂ ማናያው ነገር ያለም

  • @sagh6319
    @sagh6319 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ብና አጃይብ ነው 😂😂😂😂ወይ ሀሬ ወርቅ እኮ ነሽ በሁሉ ያደለሽ መሪ አጣሽ እጅ

    • @nanaayalew2349
      @nanaayalew2349 ปีที่แล้ว

      አሻራ ይባላል በሐረር

  • @tegstkumalo-yh3rg
    @tegstkumalo-yh3rg ปีที่แล้ว +4

    እንኳን እዚ ሰፈር አልተወለድኩ 😊

    • @Orthodoxተዋህዶ
      @Orthodoxተዋህዶ ปีที่แล้ว

      ኧረበጣም ያስብላል በቁም መሞት እኮነው😢😢

    • @mars-t3i
      @mars-t3i 11 หลายเดือนก่อน

      ምን አባ ነው ሚትይው?ከዝህ ስንት genius የወጡ ታውቅያለሽ???
      አብዘኞች ካናዳ

    • @MuluneshiabetaDannaa
      @MuluneshiabetaDannaa 3 หลายเดือนก่อน

      anche ye cekelte daha neshe ok😢

    • @ayshaahmed8148
      @ayshaahmed8148 3 หลายเดือนก่อน

      እረ አይባልም እህቶቼ ለሰው አእምሮ ተጠንቀቁ

  • @fary6042
    @fary6042 ปีที่แล้ว

    አስኩ እራያ ቆቦ ህጅ❤❤❤🎉

  • @Zuz725
    @Zuz725 ปีที่แล้ว

    Ethiopayea ❤

  • @hautiyoutube4860
    @hautiyoutube4860 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ሰወድሺ ጠፍተሺብኛ ነበር

    • @askaletesfaye5916
      @askaletesfaye5916 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ አሞኝ ነበር አሁን ወደስራዬ ተመልሻለሁ

    • @hautiyoutube4860
      @hautiyoutube4860 ปีที่แล้ว +1

      @@askaletesfaye5916 ውይ እንኳን ተመለሺ የኔ ድንቡሺብሺ አላህ ይጠብቅሺ የሰው ልክ ነሺ😍

  • @arabia1239
    @arabia1239 ปีที่แล้ว

    አቤትዉበትአገሬ

  • @Humanity-c9w
    @Humanity-c9w ปีที่แล้ว

    Gelebawu Aser yibalal in Amharic

  • @user-bh5ph1bd1
    @user-bh5ph1bd1 ปีที่แล้ว

    እረ የት ሀገር ባህል ነው በአላህ❤

  • @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
    @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂አትሻብኝ እነዚህን ማሰልጠን እንጂ መጎምኘት አያስፈልግም😂😂

  • @Tube-jx6ox
    @Tube-jx6ox ปีที่แล้ว

    የቡና ገለባ አረቦች ግሽር ይሉታል ዎደገጠሩ ዝንጅብር ጨምረው ለክብደት መቀነስ ጥቅም አለው ይላሉ የራሱ ቅመም አለው አስካልየ እናመሰግናለን 😘😘😘😘

    • @askaletesfaye5916
      @askaletesfaye5916 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ

    • @HgTy-hp3dq
      @HgTy-hp3dq 6 หลายเดือนก่อน

      አወ አርቦች ይጠጡታል

  • @ሰአዳ-ቸ5መ
    @ሰአዳ-ቸ5መ ปีที่แล้ว +1

    ራስሽን ጠብቂ እዳያምሽ

  • @lensashawatube2596
    @lensashawatube2596 ปีที่แล้ว

    Askoye yene mert sawu❤❤❤

  • @betinajjar8241
    @betinajjar8241 11 หลายเดือนก่อน

    ሲገርም🙄😂❤❤❤❤😘😘😘

  • @ኩብራቢት
    @ኩብራቢት ปีที่แล้ว

    እ😢

  • @LaJs-o9d
    @LaJs-o9d ปีที่แล้ว

    ፊልአዉን የመሰለሀዉልት😊

  • @tgay5642
    @tgay5642 ปีที่แล้ว

    ዊዊዊዊ አለባብስ

  • @yaredadege757
    @yaredadege757 ปีที่แล้ว

    Lemndnaw endazeh yemtseraw Bahel lemastwawel betam batdekmat teru neber

  • @tashaykef796
    @tashaykef796 ปีที่แล้ว +1

    Ye hagere sewoch Lovelies❤❤❤❤

  • @ALHAMDULILAH-b4p
    @ALHAMDULILAH-b4p ปีที่แล้ว

    ጉዴ ባህላችን ብዛቱ አይቸ አላውቅም እድህ አይነት አለባበስ ይገርማል

  • @Metimekonene
    @Metimekonene 10 หลายเดือนก่อน

    ትምእርት ይማራሉ ግን??

  • @werkeadis7267
    @werkeadis7267 8 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ይቅር ይበለኝ ምንም አያምርም

  • @SameeraEth
    @SameeraEth 3 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂የቡነው መጠጫ

  • @ኢስላም-ኰ8ፀ
    @ኢስላም-ኰ8ፀ ปีที่แล้ว

    ዝናብሲመጣ የትነዉ ሚገቡት የምታቁመልሱልኚ

  • @selamgirma-x7k
    @selamgirma-x7k ปีที่แล้ว

    Waw baxam naw miwadish❤❤❤

  • @mashouae8697
    @mashouae8697 5 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ አስካልዬ ስንቱን ቻልሽዉ ጭራሽ እሄን አዋራ አስፈጉሽ 😂😂በይ ቻይዉ አንቺን ሳይ ነው ሀበሻ መሆናቸዉን ያመንኩት አቤት አለባበስ