ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወንድማችን ኢትዮጵያ ስላሸነፈች ድስስ ብሎናል እንኳን ኢትዮጵያዊ ጎረቤታችን የሆነ እስፖርተኛ እንኳ ጭሮ ብያሸንፍ በጣም ደስታ ይሰማናል። ሆኖም ግን የኣሌክሳንድር ኢሳቅ እንደ ኢትዮጵያዊ ኣርገክ ሞቁጠርህ ማቅረብ ትክክል ኣደለም ታሳዝናለክ ምነው ሁለቱ ሃገር እኮ ነን ኣሌክሳንደር ድል ባደረ ጊዜ ኤርትራውያን እንኳን ደስስ ኣላቹ ጎረቤታችን የሆነ ኣሌክሳንደር ጥሩ ዉጤት በመምጣቱ ደስ ብሎናል የማለት መሰል ኣለክ። ኣለበለዚያ ግን ኣንድ ስለሆን እያልክ ምትናገረው ጥንቃቄ ያስፈልጋሃል። ምክያትም ኣንድ ኣደለንም ሁለት ሃገር ነን። ኤርትራ ሌላ ሃገር ኢትዮጵያ ሌላ ሃገር ነንና ጠንቀቅ በል ኣበቃን። 😮😮😮😮😮😮😮!!!
ወንድማችን ኢትዮጵያ ስላሸነፈች ድስስ ብሎናል እንኳን ኢትዮጵያዊ ጎረቤታችን የሆነ እስፖርተኛ እንኳ ጭሮ ብያሸንፍ በጣም ደስታ ይሰማናል።
ሆኖም ግን የኣሌክሳንድር ኢሳቅ እንደ ኢትዮጵያዊ ኣርገክ ሞቁጠርህ ማቅረብ ትክክል ኣደለም ታሳዝናለክ ምነው ሁለቱ ሃገር እኮ ነን ኣሌክሳንደር ድል ባደረ ጊዜ ኤርትራውያን እንኳን ደስስ ኣላቹ ጎረቤታችን የሆነ ኣሌክሳንደር ጥሩ ዉጤት በመምጣቱ ደስ ብሎናል የማለት መሰል ኣለክ። ኣለበለዚያ ግን ኣንድ ስለሆን እያልክ ምትናገረው ጥንቃቄ ያስፈልጋሃል። ምክያትም ኣንድ ኣደለንም ሁለት ሃገር ነን። ኤርትራ ሌላ ሃገር ኢትዮጵያ ሌላ ሃገር ነንና ጠንቀቅ በል ኣበቃን።
😮😮😮😮😮😮😮!!!