ማሕሌት ዘትንሣኤ ክፍል ፩፡ ወበእንተዝ፣ አርያም፣ አንገርጋሪ፣ እስመ ለዓለም፡ አቋቋም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 27

  • @adonayjohn5153
    @adonayjohn5153 ปีที่แล้ว +3

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሄር በዕድሜ በጤና ያኑርልን አስበ ቅዱሳን ይክፈልዎ

  • @habtamuhaile9101
    @habtamuhaile9101 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ያክብርልን መምህር በእዉነት እንኳን ትንሽ ግንዛቤና ትምህርት ያላቸዉን ይቅርና ምንም ስለ አብነት የማያዉቁ ሰዎች የሚስብ አቀራረብ ነዉ

  • @habtemeriamfikadu4206
    @habtemeriamfikadu4206 2 ปีที่แล้ว +1

    አስበ መምህራንን ያድልልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ይህ እጅግ በጣም ጥሩ ነው በዚሁ አያይዘው እንዴው አመላለስ ስንት ጊዜ ነው በወረብም ጊዜ ስንት ጊዜ ነው የሚለዘበው በጽፋትና በመረግድ እንዲሁም በንዑስ ከበሮ አመታትና በመረግድ ስንት ጊዜ ነው መነሻው ሌላም በዚህ ዙሪያ ያሉትን እስቲ በቀላሉ ለሚይዝ ጊዜ ጥሩ ነው እኛ እንኳን ውሻ ከአልጮኽብን ነው መሰለኝ ግን ለብዙዎች ስለሚጠቅም ዘርዘር አድርገው ቢጽፍት አመሰግናለው ወላዲተ አምላክ ክልጇ ጋር አትለየዎት አትለየን።

  • @destagebra4673
    @destagebra4673 2 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @hawazmamo4695
    @hawazmamo4695 2 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @kidase_media
    @kidase_media 2 ปีที่แล้ว +14

    ብቸኛውና ቁም ነገር የሚገኝበት ቻናል ነው በእውነት ሐብተ መምህራን ያሳድርባችሁ ሊቃውንት ደስ ብሎኛል።

  • @abiymersha5956
    @abiymersha5956 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የኔታ

  • @-yeabsiratube980
    @-yeabsiratube980 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር የሀብከ እሴተ ጻማከ።

  • @fkadutsaidi9538
    @fkadutsaidi9538 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚኣብሄር ይመስገን መምህር በእውነት በጣም ዜማ እግዚኣብሄር ያስጠልን Telfoon ኣለ ይሰደዳል በጣም ጥሩ

    • @muradezema5374
      @muradezema5374  2 ปีที่แล้ว +1

      +251921393609 Abebe Betemariam

  • @dawitweldu4087
    @dawitweldu4087 2 ปีที่แล้ว +2

    Kale hiwet yesmaln

  • @zablon2271
    @zablon2271 ปีที่แล้ว

    Ytbarek egzihbher amlak abwine
    Endrso aynt memher selsetne

  • @azmeragebryesus6711
    @azmeragebryesus6711 4 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት የሰማልን መምህር!
    ግዜ ከተገኘ የጥር 4 የየውሓንስ ወልደነጎድጓድ ኣቋቋሙ ብለቁልን ጥቱ ነበር

  • @asfahagebremeskel4705
    @asfahagebremeskel4705 2 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእኽት የሰማልን

  • @aynalakasa2944
    @aynalakasa2944 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Amen

  • @orthodoxetewahdoamen2682
    @orthodoxetewahdoamen2682 2 ปีที่แล้ว +2

    Qele hiwet yesmalana

  • @Bekie2119
    @Bekie2119 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @abrhamkassaw4324
    @abrhamkassaw4324 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ቃለ ሂወት ያሰማልን
    application ማግኘት እንችላለን የሚቻል ከሆነ Description ላይ አስቀምጡልን

  • @ነገረ-ቃልከያበርህ
    @ነገረ-ቃልከያበርህ 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር።
    እባክህን ስልክህን አስቀምጥልኝ።

  • @Tube-uf1di
    @Tube-uf1di 2 ปีที่แล้ว +2

    Good job

  • @ezimezam5156
    @ezimezam5156 2 ปีที่แล้ว +2

    መልክአ ቅዱስ መርቆሬዎስ በዜማ እረ 🙏🙏🙏

  • @yohaneseyohanis2180
    @yohaneseyohanis2180 2 ปีที่แล้ว +2

    6:58

  • @frazerkemeshe
    @frazerkemeshe 9 หลายเดือนก่อน

    እባካችሁ የመምህር አበበ ስልክ ያላችሁ ላኩልኝ

  • @ባህልሚድያ
    @ባህልሚድያ 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን!!!ጎንደሬ ነው ወይስ ተክሌ አቋቋሙ ግን?