አምስቱ ወንድማማች ሃፊዞች! አስገራሚው ቤተሰብ || ከቁርአን ጋር || ሚንበር ቲቪ Minber TV

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 232

  • @Momi.87
    @Momi.87 ปีที่แล้ว +44

    አባታቸው ሊሸለሙ ይገባል 🎉
    ማሻአላህ ተባረክ አላህ በርቱ ወንድሞቸ ለኛም ዱአ አርጉልን😢

  • @neimanurya7377
    @neimanurya7377 ปีที่แล้ว +57

    ያረብ ለልጄ ዱአ አርጉልኝ ያግራለት ያረብ አላህ ይጨምርላቹ

  • @fafifafitube2958
    @fafifafitube2958 ปีที่แล้ว +15

    ማሻ አላህ ያረብ እቺን ኮሜት የምተነቡ ሁሉ ዱኣ አርጉልኝ ሷሊህ ልጆችን እንዲሰጣኝ የሀፊዞች እናት እንዲያራገን ሁላችንም ❤

    • @የህልምድራሱ
      @የህልምድራሱ ปีที่แล้ว +1

      ለሁላችንም ይስጠን ያርብ

    • @emu9433
      @emu9433 ปีที่แล้ว

      ያረብየአላህ እኛንም ልጆቻቺንንም ሀፊዘልቁረአንአላህያርገን ያረበልአለሚን

  • @ሰሙነኝሰለምቴዎየአሏህባሪ
    @ሰሙነኝሰለምቴዎየአሏህባሪ ปีที่แล้ว +12

    ጀዛከላህ ወንድማችን በጉጉት የምንጠብቀው ፕሮግራም ነው
    አላህ ለኛም ቁርኣንን ያግራልን ያረብ

  • @ዜድየመሀልአምባዋ
    @ዜድየመሀልአምባዋ ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ምንኛ ያማረ ንግግር ነው ያረቢ ቁርአንን አግራልን እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ቁርአን እንድገራልኝ

  • @Fatiya.N
    @Fatiya.N ปีที่แล้ว +8

    ያ ማሻ አላህ ምንኛ ያማረ ቤተሰብ ነው።
    አባታቸው አብሯቸው ባይሆንም ይሄው ሁሉም ቁርአንን ሃፊዟል።
    ከተለያየ እናት ብወለዱም ሁሉም ጠንካራ እናት እንዳላቸው ያስታዉቃል ።
    የእዉነት ያስቀናል አላህ ይጨምርላችሁ
    ሁላቸውም የታላቃቸዉን አርአያ ነው በተከተሉት።
    አላህ ይባርካችሁ ይቀድሳችሁ እዉቀት ይጨምርላችሁ።
    ሚንበር ቲቪ ሁለንተናዊ ከፍታ🎉።

  • @zeinbatube6342
    @zeinbatube6342 ปีที่แล้ว +4

    ምንኛ መታደል ነዉ እኔም ህልሜ ልጆቼ በዴን ላይ ማነጽ ነው ኢንሻ አላህ

  • @semiramohammed1423
    @semiramohammed1423 ปีที่แล้ว +9

    እነዚ ወርቆች ናቸው እንዴት እንደሚያስቀኑ ያሁን ግዜ ወላጅ እኮ ልጆቼ ምናክል እንግሊዘኛ ያውቃሉ የሚለው ነው ሚያሳስበው የነዚ ወንድሞች ወላጆች ምንኛ የታደሉ ናቸው .ወላሂ ቀናሁ ❤

  • @ሀስናሙሀመድ
    @ሀስናሙሀመድ ปีที่แล้ว +16

    ማሻአላህ የታደለ ቤተሰብ ደግሞ ሲያምሩ ለሁላችንም የቁርአንን ፍቅር በልባችን ይሙላልን ያረብ እኔምለው ሙስሊም እህት ወንድሞቼ ለምን ላይክ አታደርጉም የሙስሊም ሚዲያወች ተከታታይ የላቸውም ግን ለምን?

  • @hawahawa2727
    @hawahawa2727 ปีที่แล้ว +5

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ማሻአላህ በአሁን ሰአተ በአሁን ግዜ ከሱሱች እርቁ የሀፈዘለ ቁርአን ልጅ ማግኝተ ከባድ ነው ያርብ ለኔም ለልጅች አደለኝ

  • @Hawa-js4jl
    @Hawa-js4jl ปีที่แล้ว +5

    ማሻ አላህ ተባርክ አርህማን ምነኛ መታደል ነው

  • @had-zc8
    @had-zc8 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ወላሒ በጣም ያስቀናሉ ያአላህ ለኔም አላህ ከወፈቀኝ ኢሸአላህ በተርቢያ የማሳድግያርገኝ

  • @sonymax9699
    @sonymax9699 ปีที่แล้ว +5

    ማሻ አላህ ተባረክ አልራህማን አላህ ይጠብቃቸዉ አላህ ይጨምርላቸዉ አላሁማ ዚድ ዎባርክ

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل ปีที่แล้ว +3

    ቢስሚላህ ማሻአላህ ወለሀውላ ወለቅወተ ኢላቢላህ ደስ ሲሉ አልሀምዱሊላህ አለኒእመተል እስላም

  • @yyyyynvjv4657
    @yyyyynvjv4657 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ልጂ ብቶሆኑልኚ ብየ ተመኘሁ ያረቢ አላህየ ለሀገሬ አብቅተህ ሷላህ ልጂቹን ሰጠኚ ።ማሻ አላህ አላህ ያፅናቹሁ ወንድሞቺ

  • @ቁጥብሁኚውድትሆኛለሽ-ኰ6አ
    @ቁጥብሁኚውድትሆኛለሽ-ኰ6አ ปีที่แล้ว +10

    ማሻ አላህ ይሄ ፖሮግራም ጣፋጭጭ ነው አላህ ሁላችንም የቁራአን ፍቅር ያድለን ከዚህ በላይ ድሎት የለም ወላሂ

  • @EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn
    @EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn ปีที่แล้ว +4

    ماشاء الله تبارك الله ياسلام
    ❤❤❤❤ቃል የለኝም ረበና ይጨምርላቹ አላህየ ለቁረአን ልባችንን ክፍት ያድርግልንንንን ያረብ በዱአቹ

  • @gngggjh7952
    @gngggjh7952 ปีที่แล้ว +4

    ማሻላህ ተባረከለህ አላህ ይጨምርላቹህ የረብ ለኔም አላህ ያግራልኝ ልጀንም ሀፊዝ ያድርግልኝ

  • @mrsadi3119
    @mrsadi3119 ปีที่แล้ว +2

    አንድ ያላነሳውት ነገር እናንተ አላህ ወፍቋቹ ለዚ ደርሳቿ ደሥ ይላል እና ብዙ የመሀላአምባ ወጣቶች በሱሥ ተጨማልቆ ነው ያሉትና በቻላቹት አቅም ልክ እንደናንተ እንዲሆኑ ዳዋ ብታደርጉላቸው ባይነን

  • @إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህህህህህህ ያአላህ እሱ ይጠብቃችሁ በጣም ደስስስስስ የሚል ቤተሰብ እንድህ ነዉ ከወለዱ አላህህህህህህ አባታቸዉም አባትነት እንዲህ ሲሆን ልጆችም ቀንደዚህ በሚደንቅ ስብእና ያድጋሉ አላህ ይጨምርላችሁ አላህ ያህፍዛችሁ

  • @seidkase8283
    @seidkase8283 ปีที่แล้ว +5

    መሻላህ ተባርክ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ በጣም ደስ እሚል ቤተሰብ ነው ላባታችሁ አላህ ኸይር ጀዛዉን ይክፈላቸዉ ያረቢ የኔንም ልጆች አላህ ሀፊዝል ቁርአን ያድርግልኝ በዱአችሁ አስቡኝ ያረቢ ያከሪም በምገድህ ላይ ናቸዉና አተዉ እገዛቸዉ ያረቢ 🤲

  • @ጦይባቢትሰማውወሎየዋቆጆ
    @ጦይባቢትሰማውወሎየዋቆጆ ปีที่แล้ว +3

    አላሁ አክበር ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ ይጨምርላቺሁ ቤተሰባቺሁንም አብዝቶ አላህ ይባርክልን

  • @hayatymam844
    @hayatymam844 ปีที่แล้ว +6

    ማሽአላህ ምንያለ እሚያምር ቤተሰብ ነው አላህ ይጠብቃችሁ

  • @HikmaShemsu-t1u
    @HikmaShemsu-t1u ปีที่แล้ว +4

    ማሻአላህ ላ ሀውለ ወላቁወተ ኢላ ቢላህ

  • @had-zc8
    @had-zc8 ปีที่แล้ว +4

    አሠላሙአለይኩምወራህመቱሏሒ ወበረከቱሁ ማሻአላህ እንደት ያስቀናሉ ያረህማን ያጀመአ እስኪ ለኔም ለወድሞቼ ዱአአርጉልኝ አላህ እንዳገራላቸዉ 😢😢😢

  • @semeragtachw
    @semeragtachw ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህአላህ ይጨምራላችሁ እኔንምአላህ ያገሪልኝዱእ አደረጉልወድ እህቶች ወንድሞችያረብእኔበጣምነዉ እምመኛዉ

  • @كونيتقيالله
    @كونيتقيالله ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ ምነኛ መታደልነው. ያረብ ልጆቻችን እኛንም ሀፊዝ አድርገነ ያረብ

  • @hawamohammed3370
    @hawamohammed3370 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ከሰዉ አይን ይጠብቃቺሁ

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 ปีที่แล้ว +2

    አቤትመታደል ወላሂ እናትአባታቹ እድለኞችናቸው ወላሂ

  • @AlewiyaRoba
    @AlewiyaRoba ปีที่แล้ว +4

    ማሻ አላህ ወላሂ ስታስቀኑ አላህ እልም ይጫምርላቹ

  • @keimamehomed7014
    @keimamehomed7014 ปีที่แล้ว +1

    ወአሊኩምሰላምወራህመቱላይ ወበረካቱሁ መሻአላህ ተባረከላ ምን አይነት መታደል ነው. በዚህ እዱኒያላይ እንደቁርአን ሚያስቀናይ ነገር የለም. ያረብ ቁራአንን አግራልን

  • @seada5485
    @seada5485 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ ተባረከላህ ምንኛመታደልነዉ አላህይጨምርላቹህ አባታቹህንም አላህእረጂምእድሜናጤናይስጥቸዉ ጀግናአባት ምንኛመታደልነዉያአላህ እደትደስትላላቹሁ ደስየሚል ፍሮግራምነዉ ቀጥሉበት

  • @zubayedanuriya4983
    @zubayedanuriya4983 ปีที่แล้ว +3

    ዱኣ አድርጉኝ ለኔ አምስት ወድሞች አሉኝ ግን አምስት ወክት ስለት አይሰግዱም አለህ ለሱ እድንታዛዙ ያድርጋቾ

    • @kawtherkk1133
      @kawtherkk1133 ปีที่แล้ว +2

      አላህ ያስተካክላቸው ሂዲያም ይስጣቸው

  • @FiRlovee3952
    @FiRlovee3952 ปีที่แล้ว +2

    ከቁርአን ጋር ፕሮግራም አሏህ ያበርታችሁ ያአላህ የሁሉ ከቁርአን ጋር ያላቸው ሀያት ሁል ጊዜ ሳዳምጠው ቶሎ ነው የሚያልቅብኝ ወላሂ ውድ እህቶቸ አላህ ያግራልን ለልጆቻችንም አላህ ሀፊዝ ያድርግልን

  • @dehabinabintibrahim1746
    @dehabinabintibrahim1746 ปีที่แล้ว +2

    Wendmochachn Ma'sha'Allah ya Jemea hulachnm Ma'sha'Allah enbel

  • @atyub
    @atyub ปีที่แล้ว +1

    ማሽአላህ ምልሽአላህ ማሽአላህ ቁርአን የልብ ብርሀን ያረብ ለኛም ቁርአንን ያግራልን ሀፊዝ ያድርገን

  • @AaSs-pb8wu
    @AaSs-pb8wu ปีที่แล้ว +4

    ❤አላህለሁላችንም ያግራልን👍👍👍

  • @TKC704
    @TKC704 ปีที่แล้ว +4

    MashaAllah MashaAllah MashaAllah such a motivating family . Jzk kheiren minber and good job the host

  • @umumahirእሙሙአዝ
    @umumahirእሙሙአዝ ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ተባረከረህማን ደስ ሲሉ አላህ ይጠብቃቸው እውቀትም ይጨምርላቸው ያረብ

  • @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
    @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @WebNet-bg5hs
    @WebNet-bg5hs 8 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ደስ ሲሉ አላህ ይጨምርላችሁ አላህ ወላጆቻችሁንም እድሜያቸውን ያስረዝምላችሁ
    ወላኪን ጨመርመር ቢያረጉ❤❤

  • @eman6877
    @eman6877 ปีที่แล้ว +1

    Mashaallah tebarakallah rahman ke weledu ayker endih be quran ena be teribiya masadege new Allah yitebikachuh enjam Allah ye quran wedag yarigen

  • @መዲየጎጃምቢቸናልጅ
    @መዲየጎጃምቢቸናልጅ ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላሁ አክበር ማሻአላህ ጀግና አባት ጀግና እናት ያሳደጋቸው አላሁ አክበር

  • @mohammedabdrkadr9555
    @mohammedabdrkadr9555 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ አላህ እኛንም ይወፍቀን
    ሚንበር ቲቪ በርቱልን ሁሉም ፕሮግራማቹ ጣፋጮች ናቸዉ

    • @كونيتقيالله
      @كونيتقيالله ปีที่แล้ว +1

      ያኡመተል ሙሀመድ صلي الله عليه وسلم ወየንኩም. ሱብሀን አላህ ተከታይ የላቸውም ኑ ስለድናች ቦታ እንስጥ አላህ ያግራልን

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 ปีที่แล้ว +4

    ያረብ ሀፊዝ ልጆች አላህ ይስጠን

  • @علحمداللهعلكوليحال
    @علحمداللهعلكوليحال ปีที่แล้ว +3

    ماشاءالله تبارك الله الله يحفزكوم

  • @የህልምድራሱ
    @የህልምድራሱ ปีที่แล้ว

    ያረቢ በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነህ እና አላህ ሳልህ ሳልህ ልጅ ይስጠን ለኡመተ መሀመድ🎉🎉🎉

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላቸው የነዝህን ወላጆች ብታቀርቡልን
    ይሽለሙ ልጆቹም እሚደንቁ ናቸው
    እናት አባታቸው ትልቅ መስዋት እንደከፈሉ ይገባኛል እኛም ልጆቻችንን አላህ ይሀፍዝልን

  • @sofishalovetube4205
    @sofishalovetube4205 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ደስ የሚል ቤተሰብ አላህ ይጨምርላችሁ ከክፉ ነገር ሁሉ አላህ ይጠብቃችሁ ጀዛችሁን አላህ ይክጀላችሁ ለኛም ቁረአንን ያግራልን ያረብ

  • @seada3382
    @seada3382 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ተባረክ ረህማን

  • @taad4545
    @taad4545 ปีที่แล้ว +1

    መሸአሏህ ተባረክአሏህ አሏህ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ

  • @mrsadi3119
    @mrsadi3119 ปีที่แล้ว

    sa wr wb ማሻአላህ በጣም ደሥ የሚል ቤተሰብ ነው ወላጆቻቹን ሳላደንቅ አላልፍ አላህ እድሜና ጤና ይሥጣቸው
    መሃላአምባ መሥጂደል ቁባህ ወይም ኮኪር ገደባኖ ውሥጥ የሚገኝ ነው እሱም የትነው የሚገኘው ልትሉ ትችላላቹ ለአ/አ በጣም ቅርብ የሆነች በደቡብ ውሥጥ ከአ/አ 160 ኪ.ሜ የምትገኝ ብዙ ያልተወራላት ነች

  • @fatumafatuma1689
    @fatumafatuma1689 ปีที่แล้ว +2

    ኢላሂ ያረብ ለኛም አግራልን ሀፊዝ አድርገኝ ያረብ

  • @ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ
    @ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ
    አሏሁ አኩበር
    አሏሁ አኩበር
    ከሠዉ አይን ይጠብቃችሁ
    ያረብ
    እኔ አሊፍን ፈደል ማወቅ አቅቶኛል
    እረ ዱአ አድርጉልኝ አቦ 💔💔💔😭😭😭😭😭

  • @nasranasra1960
    @nasranasra1960 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ. ተባረከላህ. አላሁ. አክበር. አላህ ሀቲማችሁን. ያሳምርላችሁ. ያረብ

  • @WWgio-ne7sf
    @WWgio-ne7sf ปีที่แล้ว +2

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ማሻ አሏህ እኛንም አላህ ይወፍቀን

  • @አልሀምዱሊላህአላኩሊ-ነ4ኸ
    @አልሀምዱሊላህአላኩሊ-ነ4ኸ ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @sadajamal2620
    @sadajamal2620 ปีที่แล้ว +1

    መሻ አላሃ ሙስልም እህቶቼ ዎንድሞቼ ዬትናቹ ኑ ግቡ ቁራንን እንስመ ኑ

  • @dehabinabintibrahim1746
    @dehabinabintibrahim1746 ปีที่แล้ว +1

    Ya Kerim zuryachnen Hulu Sualihoch hufazoch anten yemiyasdestu argelen
    Egnam be Ihlas hafzen emntekembet argen yeni geta❤️

  • @zeharseid7044
    @zeharseid7044 ปีที่แล้ว

    ማሸአላአህ ማሸአላአህ አላአህ ይጠብቃችሁ ያረብ እኛንም ልጆቻችንንም በራህመትክ ወፍቀን🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FatiyaFatya
    @FatiyaFatya ปีที่แล้ว +2

    Quran masdametulay endet mesatef enchilalen????¿¿

  • @ኡሙአስማዩቱብኡሙአስማዩቱ

    ቢስሚላ ማሻአላ ተባረክረህማን አላሁአክበር አላሆአክበር አላሆአክበር አላህ ይጨምርላችሁ

  • @حوا-س7ل
    @حوا-س7ل ปีที่แล้ว +1

    ማአሸአሏህ እኔም ተሥፋ አልቆርጥም ኢሻአሏህ❤

  • @sadajamal2620
    @sadajamal2620 ปีที่แล้ว +1

    መሻ አላሃ ዎንድሞቼ አላሃ ይጣብቃቹ ባርቱ

  • @FiRlovee3952
    @FiRlovee3952 ปีที่แล้ว

    ማሻ አሏህ ተባረከአላህ አሏህ ይጨምርላችሁ
    አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር

  • @romandino2682
    @romandino2682 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ይጠብቃቹ
    የኛንም ልጆች ይወፍቅልን

  • @bedryaahmed6896
    @bedryaahmed6896 ปีที่แล้ว +2

    Masha Allah

  • @መሪየምወሎየዋ-ከ6ዀ
    @መሪየምወሎየዋ-ከ6ዀ ปีที่แล้ว

    Mashalah
    Mashalah tebarklah teru batsb alahe yagraln lhulachinm

  • @mkeya123
    @mkeya123 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላሁ አክበር አላህ ይጨምርላቹው ለእኛም አላህ ያግራልን ሱብሀነ አላህ 🎉🎉

  • @BbxNnjx
    @BbxNnjx ปีที่แล้ว +1

    ماشاء الله تبارك الرحمن ❤❤❤

  • @aminakhatoon8576
    @aminakhatoon8576 ปีที่แล้ว +4

    ما شاء الله لا قوة إلا بالله 😊😊😊😊😊😊😊

  • @nasranasra1960
    @nasranasra1960 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ. ተባረከላሁ. አላሁ. አክበር

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላቹ ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ

  • @kemila1900
    @kemila1900 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ምንኛመታደልነዉ እኛንምአላህይወፍቀንያረብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @cvg8293
    @cvg8293 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ማሻአላህ. አላህ ወክበር አላህ. ይወፍቀን. ከአይንም ከአፍም. ይጠብቃቹ

  • @meymuna-fm6de
    @meymuna-fm6de ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ተባረከላህ

  • @alhamdolillahalaniametesla4453
    @alhamdolillahalaniametesla4453 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ ማሻአሏህ ተባረክ አሏህ አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @makamakano-zs2wp
    @makamakano-zs2wp ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ማሻአላህ ያረቢ የኔም ልጆች እንደናንተ ያድርግልኝ ያረብ ዱአ አድርጉልኝ❤❤❤❤

  • @mariamebrahim5500
    @mariamebrahim5500 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ በቁርአን ያማረ ቤትሰብ

  • @hayahaya3109
    @hayahaya3109 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አቦ አላህ በርካ ያድርጋችሁ ሂፍዛችሁን አላህ ይጠብቅላችሁ

  • @ffbd1768
    @ffbd1768 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአሏህ አሏሁ አክበር

  • @toybamuhye1601
    @toybamuhye1601 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ
    ተባረክ አላህ
    አላህ ለሁላችንም ይወፍቀን

  • @madinaababeawu103
    @madinaababeawu103 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ተባርክአላህ ደስ የሚል ቤተሠብ

  • @kadidja1405
    @kadidja1405 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላሁአክበር ዛሊከፈዲሊላህ ዩእጢመየሻእ መብሩክ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @alaykaalayka1912
    @alaykaalayka1912 ปีที่แล้ว

    mashalah alah abatachun edmeyachewn yarzmlachew yareb

  • @endrisasefa828
    @endrisasefa828 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በአላህ ሴትም መማር ይቻላል ወይ በአላህ ንገሩኝ እኔ ኢንሻአላህ እፈልጋለሁ ቦታዉንም ንገረኝ

  • @امعبدالرحمان-ظ9خ
    @امعبدالرحمان-ظ9خ ปีที่แล้ว

    ያሠላም ማሻ አላህ አሏሁመ ዚድ ወባሪክ

  • @ami-l5l4j
    @ami-l5l4j ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ተባረከ አላህ

  • @nuruseid1553
    @nuruseid1553 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላቺሁ

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 ปีที่แล้ว +3

    Mshallah proud parents. Allah bless you brothers. Make dua for Muslims around the world to love Quran. Allaho Akber.

  • @zeinbatube6342
    @zeinbatube6342 ปีที่แล้ว

    ጀዛኪላህ አላህ ለሁላችን አላህ ሀፊዝ ያድርገንንንን ያረብ

  • @አሹኩርሐኡስማንየአላህበር
    @አሹኩርሐኡስማንየአላህበር ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አለህ👏👌🌹🌹

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ይጫምርለቹሁ እዴት ደስ ይለል

  • @dinanuruhussen1637
    @dinanuruhussen1637 ปีที่แล้ว +1

    Allhe yetbkachu mashallhe

  • @hawamohammed3370
    @hawamohammed3370 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ

  • @fbd1446
    @fbd1446 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አሏህ ማሻ ሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻአሏህ

  • @ስአዳአሊ-ቀ2ጠ
    @ስአዳአሊ-ቀ2ጠ ปีที่แล้ว

    ማሻ አሏህ። ከሰው አይን አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @ዜድነኝህልመኛዋ-ጘ3ሐ
    @ዜድነኝህልመኛዋ-ጘ3ሐ ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ ምንኛ የታደለ ቤተሰብ ነዉ

  • @ስአዳሙሀመዲየኢልምቀለዋጪ

    መሸአላህህህህምንኛ የታደለቤተሰብ ነዉ

  • @Seadaseada-ge6wl
    @Seadaseada-ge6wl 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ያረብ ሢያምሩ አላህ ይጨምርላችሁ