በንዴት ለምንጨስ ሁሉ ቀላል መፍትሔዎች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 116

  • @InspireHabesha
    @InspireHabesha  5 ปีที่แล้ว +18

    ኢንስፓየር ሐበሻ ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል። ወደፊት የምለቃቸውን ቪዲዮዎች እንዳያመልጣችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ። ቪዲዮዎችን ላይክ ፤ ሼርና ከታች አስተያየት በመስጠት ድጋፋችሁን ግለፁልኝ። Join our Telegram channel at t.me/inspirehabesha ከልብ አመሰግናለሁ❤️❤️❤️

    • @Tsiontsegey
      @Tsiontsegey 5 ปีที่แล้ว

      Ende lagegnish bakish

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  5 ปีที่แล้ว

      Here is how to contact me:Facebook.com/inspirehabesha(messenger)Email: inspirehabesha@gmail.comCall me direct or via WhatsApp +1 (980) 858-5180. Please text first to see if I’m available. I respond to voice messages and texts faster.

    • @marrytt6301
      @marrytt6301 5 ปีที่แล้ว

      Inspire Habesha ጥሩ ምክር ነው በርች ለእኔ ያስፈልገልገኛል በጣም ጥሩ የሆንኩላቸው ጉደኞቼ እያበሳጩኝ ተቸግሬ ነበር።በምክር፣ በይቅርታ አልተስተካከሉም ። መሸሽ ሰጀምር ደግሞ ጭራሽ ተበሳጩ ስው በጉደኛው ምክንያት ማድያት ያወጣል??ሲጀምረኝ ራኩአቸው።ይህ ብቻ ነበር የቀረኝ ስርቃቸው ደግሞ መናደድ ማማት ሁሉ ጀመሩ !ምን ማድረግ ነበረብኝ??ምክርሽን እሻለሁ።

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  5 ปีที่แล้ว

      marry መራቁ ነው የሚያዋጣሽ:: ሲሰለቻቸው ይተዉሻል:: ዋናው የሚያሙሽን አትስሚ ያልሰማሽው ነገር አያበሳጭሽም::

    • @winnerwomen3205
      @winnerwomen3205 5 ปีที่แล้ว

      ተባረኪ! አንቺ መልካም ሰው ነሽ ከዚህ በላይ ማስተዋል ይጨምርልሽ!

  • @birhanjommy
    @birhanjommy 5 ปีที่แล้ว +14

    ዓይኒ፣ ጥረትሽና ያቀረብሽው ትምህርት በጣም ጠቃሚ ነው። ምሥጋና ይገባሻል። እንዳንቺ ግዜውን ሰውቶ ሌላውን ሰው ለመርዳት የሚፈልጉና የሚችሉ ጥሩ ልብ ያላቸውን ያብዛልን

    ከጠቃሚ ምክሮችሽ በተጓዳኝ እኔ የማስበው ወይም የምረዳው ንዴት አንዳንድ ግዜ የሌላ መንፈሳዊ ችግሮች መገለጫ (symptoms) እንጂ ንዴትን በተናጠል በራሱ ብቻ ሊታከም የማይቻልበት ግዜ ስለሚኖር ከጀርባ ያሉትን ሌሎች ቀስቃሽ ችግሮችን መፈተሽ ያስፈልጋል።
    ምሳሌዎች

    1. አንዲት እጅግ ብቸኝነት የሚሰማት ልጅ ጓደኞችዋ የተጠሩበት ድግስ ወይም ሠርግ ላይ በስህተት ሳትጠራ ብትቀር በጣም ስለምትናደድ የንዴትዋ መንስዔው ያለመጠራትዋ ይመስላትና የምትታገለው ስሕተተኛውን ምክንያት ያለመጠራትዋን ነው። ማስወገድ ያለባት የብቸኝነት ስሜትን ያመጡባትን ምክኛቶች ነው። ብቸኝነት ባይኖርባት ጨርሶ ትዝም አይላትም ነበርና።
    2. ሌላው ደግሞ የበታችነት ስሜት አንቆ ሲይዝና ስሜቱ መኖሩን ካልተረዳን ወይም ካላወቅን ለብዙ ዓይነት ንዴት ይዳርገናል። ለምሳሌ አንዲት ልጅ እንዲህ እያለች ልትናደድ ትችላለች፤ እኔ የምሰጠውን ሃሳብ ለምን አልተቀበሉም፣ እኔን ለምን ሚዜዋ ለማድረግ አልፈለገችም፣ አለቃዬ ሥራውን አትችለውም ብላ ለምን አኔን ሳትመድበኝ ተወችኝ፣ ለምን እኔ መናገር ስጀምር ያቋርጡኛል
    ወዘተ።
    በራስዋ የምትተማመን እነዚህ ሁሉ ስለማያናድዱዋት መታገል ያለባት ንዴቱን ለመቆጣጠር መቻልን ሳይሆን የበታችነት ስሜትን ይሆናል። አለዚያ ፍሬ የማያመጣ ትግል ሆኖ ይቀራል።
    3. በሕይወት የምንፈልጋቸውን ነገሮችን በችሎታ ማነስ በአካል ብቁ ባለመሆን ወይም በሌሎች የተለያዩ ምክንያቶች ማከናወን ስለሚያዳግተንና በጣም ብንመኛቸውም ግን እዚያ ለመድረስ ሳንችል ከቀረን ይህም ለብዙ ንዴቶች ይዳርገናል። ለምሳሌ አንዲት ልጅ ዋና መዋኘትና ብስክሌት ማሽከርከር እትችልም። የምትወዳቸው ብዙ ጓደኞችዋ ግን ይችላሉና አንዳንድ ግዜ አብረው ምን እናድርግ ብለው ሲመካከሩ ወይ የብስክሌት ቱር ወይንም መዋኛ ቦታ መሄድን ሃሳብ የምታቀርብ ጓዳኛዋ በጣም ታናድዳታለች
    ። አሁን ይህች ልጅ በጓደኞችዋ ሃሳብ መናደድን መቆጣጠር ሳይሆን ንዴቱን ያመጣው ሌላ ጉዳይ በመሆኑ ያንን ነገር ነው መዋጋት ያለባት ብዬ አምናለሁ።
    ሌሎችም ከጀርባ ያሉ ብዙ የተወሳሰቡ ጥምር ምክንያቶች ስለሚኖሩ ለንዴታችን መንስዔውን እንጂ መገለጫው ላይ ብዙ ግዜ ማባከን የለብንም እላለሁ።

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  5 ปีที่แล้ว

      በጣም ጥሩ ሃሳቦችን ነው ያነሳሽው:: ትክክልም ነው:: እኔ ያው በአጭር ቪድዮ ንዴት ከኖረ በሁዋላ እንዴት ማስቆም እንደሚችል ነው እንጂ ስለምክንያቱ ምንም ትንተና ውስጥ አልገባሁም:: የሰጠሻቸው ምሳሌዎችም በጣም ቁልፍ ናቸው:: በጣም አመሰግንሻለው ለጊዜሽ::

    • @winnerwomen3205
      @winnerwomen3205 5 ปีที่แล้ว

      ተባረኪ!! አገላለጽ ጥሩ ነው ከተጠቀምንበት።

    • @fikirhaile4461
      @fikirhaile4461 5 ปีที่แล้ว

      Bomb eyita thanks tekimognal!

  • @kiddulemelam8017
    @kiddulemelam8017 3 ปีที่แล้ว

    Thanks dear yalshwn lemaderg emokeralhu betely kete belo mesak

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia 5 ปีที่แล้ว

    ejig betam enameseginalen ewunet melkam sew nesh

  • @Ummmmmii
    @Ummmmmii 2 ปีที่แล้ว

    Enamesegnalen Allaha yisetelen😍😍

  • @saadaseid1808
    @saadaseid1808 5 ปีที่แล้ว +2

    Thank you my sister !

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 5 ปีที่แล้ว +2

    አይኒዬ በጣም እናመሰግናለን

  • @theprecious4238
    @theprecious4238 5 ปีที่แล้ว

    thank you yene konjo

  • @yeneneshmarie1607
    @yeneneshmarie1607 3 ปีที่แล้ว +1

    አዪዪ እኔስ እንኳን ተናድጄ ልስቅ ቀርቶ ደስ በሚለውም ነገር መሳቅ አቅቶኛል ዘንድሮ

  • @solomonyohannes1039
    @solomonyohannes1039 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ተመችቶኛል

  • @Tesfanehfikadu
    @Tesfanehfikadu 6 หลายเดือนก่อน

    gobez berich sistuye!!!

  • @hiwotbekele3707
    @hiwotbekele3707 5 ปีที่แล้ว

    Tebareki enebetam newu minadedewe betineshum betilkum yanchin zede etekemibetalehu

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 4 ปีที่แล้ว

    ከልብ እናመሰግናለን

  • @bezalove5936
    @bezalove5936 5 ปีที่แล้ว +3

    You are amazing

  • @lilyteklu1093
    @lilyteklu1093 5 ปีที่แล้ว

    ዋው የኔ ቆንጀ ዘመንሽ ይባረክ

  • @menberehille7754
    @menberehille7754 5 ปีที่แล้ว +1

    Thank you

  • @berekayehaya9225
    @berekayehaya9225 5 ปีที่แล้ว +1

    Ayiniye inameseginalen

    • @hfybvdhd4998
      @hfybvdhd4998 5 ปีที่แล้ว +1

      አብሽሪ እህቴዋየ

  • @meronyemareyimlij415
    @meronyemareyimlij415 5 ปีที่แล้ว

    Thank u yene konjo Egzbeher yebarkish❤

  • @hananeadra8893
    @hananeadra8893 5 ปีที่แล้ว +1

    Betam arif meker kezy behala tegebar lay awelwalw enamesegnaln

  • @behailumekaria8698
    @behailumekaria8698 5 ปีที่แล้ว +1

    U r best conuncller really appreciate

  • @tigialem7645
    @tigialem7645 5 ปีที่แล้ว +1

    Oh Thank u so much Ayni you r always z best much more respect for u 😍

    • @azebtekle9857
      @azebtekle9857 5 ปีที่แล้ว

      Thankyou for your information!!

  • @behailumekaria8698
    @behailumekaria8698 5 ปีที่แล้ว

    Mnded sebza endemyask tkalsh? Brain yazgagal hormonchen

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  5 ปีที่แล้ว

      ስሜታችንን መምራት ከቻልን ግን አሸናፊ እሆናለን::

  • @zedhabeshafood2518
    @zedhabeshafood2518 5 ปีที่แล้ว +3

    አዎ አንዳንድ ጊዜ ስሜታችንን መቆጣጠር ያቅተናል ጥሩ ምክር ነዉ

  • @luluwa159
    @luluwa159 5 ปีที่แล้ว +1

    Thank you my sister love you yene konjo enamesegenalen ❤💝❤

  • @helengerema5665
    @helengerema5665 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏

  • @mekdesyilma3140
    @mekdesyilma3140 5 ปีที่แล้ว

    Thank u yene konjo u save me

  • @taibata281
    @taibata281 5 ปีที่แล้ว

    thank you Sis

  • @alemejigukassa8681
    @alemejigukassa8681 3 ปีที่แล้ว

    Jesus loves you ❤

  • @melatmeherete6100
    @melatmeherete6100 5 ปีที่แล้ว

    i like it all

  • @familybannas8809
    @familybannas8809 5 ปีที่แล้ว

    I love your channel... much different than most of Ethiopian you-tubers!

  • @alemitu8622
    @alemitu8622 5 ปีที่แล้ว +2

    ስለ ትመህርቱ እናመሰግናለን ማማዬ እኔስ ማዳም ቤት ሁኘ ደስታ ከራቀኝ አመታት አልፈዋል

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  5 ปีที่แล้ว +1

      አረ መላ ፈልጊለት ያለደስታ አትኑሪ::

  • @marthadear5830
    @marthadear5830 5 ปีที่แล้ว

    ከአንድ በላይ vision ሊኖረን ይችላልን?

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  5 ปีที่แล้ว +1

      Yes, ካንድ በላይ ቪዥን መኖር ይችላል::

  • @alamcute283
    @alamcute283 5 ปีที่แล้ว

    በጠአምደስየሚልነገርነው። እዴኔየሚንአደድየለምነበርብዙነገርአወኩ። አመሰግንአለው። አይንዬ

  • @marthat6031
    @marthat6031 5 ปีที่แล้ว +7

    አይንዬ እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ልክ ነሽ ከስሜታችን ከንዴታችን ለመውጣት መፍትሄው እኛ ነን በዚህ አምናለሁ ለጊዜው መቆጣጠር አቅቶን የተናደድንበት ጉዳይ ሲያልፍ ለዚህ ነበር እንዴ የተናደድኩት ብለን ራሳችን የምንገረምበት ጊዜ ይመጣል ስለዚህ ለስሜታችን ተገዢ እንዳንሆን መቆጣጠር አለብን ብዬ አምናለሁ።

  • @ruthanteneh8873
    @ruthanteneh8873 5 ปีที่แล้ว

    Ayni Ebakish lije 9 ametu new .timihrt bet yebet sera mesrate ena ej tsehuf metsaf filagot yelewem endet leredaw echilalehu???pls

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  5 ปีที่แล้ว

      በብልሃት ካልሆነ ማሸነፍ አትችይም:: በፍቅር እና ቁጣ በሌለበት ሁኔታ አናግሪው:: ለመልካም ሥራው ሽልማት ስጪው::

  • @maqdismansoor2252
    @maqdismansoor2252 5 ปีที่แล้ว

    Aynye betam asakshgn tru mefth new

  • @rahelmarkos6341
    @rahelmarkos6341 5 ปีที่แล้ว

    ayneye tebareky

  • @endtime5135
    @endtime5135 5 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለአንቺ ይሁን የእኔ እህት እባክሽ እርጅኝ ንዴቴ ከቁጥጥር በላይ ሆኖብኛል አልፎ ተርፎ ለበሽታ ተጋልጬ በከፋ ሁኔታ ላይ ነኝ። እጅግ በጣም አሳዛኝ ነገሮች በህይወቴ ላይ አልፈዋል ያንን ግን መርሳት አልቻልኩም

  • @esmeileshetu7024
    @esmeileshetu7024 5 ปีที่แล้ว

    ayniye kemr kanchi bzu temriyalehu befit lijochen emetachew neber gn ahun tichalehu tenadche lmetachew sl anchi tz tygnaleshi Ena etewewalehu en banchi betam tekeyriyalehu 10q

  • @rozirozi4048
    @rozirozi4048 5 ปีที่แล้ว

    Ayni beljineti yasalefkut astaweshgn yejeranate hule tchohbgnlech siteragn enkuwan betam yastelal ena hule alekis neber gorebet edene aynet lij neberech ejeranato gar yemitnor ena silekis sitay tenadedechbgn eswa sisedbsh achi saki wey zifegn alechgn ena edeza sareg eraswa menaded jemerech ena mesadeb akonech haha aynu selamsh ybza lik nech tiru mikr new 🙏❤❤😍

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  5 ปีที่แล้ว +1

      ጥሩ መካሪ ነበረሽ:: በርቺ::

  • @nohaminyohanns1803
    @nohaminyohanns1803 3 ปีที่แล้ว

    Teru meker nwe

  • @herutababalagasa1599
    @herutababalagasa1599 5 ปีที่แล้ว +1

    አይኒዬ ተባረኪ እኔ ስናደድ እሮጭ ውሀ ውስጥ ነው የምገባው ከዛ ይቀለኝል

  • @binireta939
    @binireta939 2 ปีที่แล้ว

    በይ በይ ደህና እደሪ ጭራሸ ጓደኛዮ ጋር እደውላለው ከዛ ያናደደሸ ነገር ጠፋ አይደል ?ጎሸ እግዚአብሔር ያሳድግሸ ቻው

  • @tirualemeyihunatube344
    @tirualemeyihunatube344 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን በርች እኔ ትልቁ ችግር ይህ ነው

  • @kedestmasreshahalie7619
    @kedestmasreshahalie7619 5 ปีที่แล้ว +2

    እኔ በጣም እናደዳለሁ ግን የሚገርምሽ የምናደደው እና የምጮኸው በአብዛኛው ባሌ ላይ ነው በቃ በንዴት እናገር እና በኋላ ይቆጨኛል ከዛም እራሤን እየጎዳሁ ነው ግን እኮ ለሌላ ሠው በጣም ምሥኪን የምባል ጥሩ ልጅ ነው የምባል እባክሽ ትግሥት ለባሌ እንዲኖረኝ ምከሪኝ እህቴ

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  5 ปีที่แล้ว

      አንቺን ብቻ ሳይሆን በጣም እየጎዳሽ ያለሽው ባልሽን ጭምር ነው::

  • @yasminrede5553
    @yasminrede5553 5 ปีที่แล้ว

    Amazing sis

  • @zebibgebremedhin7852
    @zebibgebremedhin7852 5 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @ዙዙወሎ-ኈ9ፐ
    @ዙዙወሎ-ኈ9ፐ 5 ปีที่แล้ว +2

    ስወድሽ ማር

  • @kedichaaliya1062
    @kedichaaliya1062 5 ปีที่แล้ว +1

    ውስጤ ብዬሻለው

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  5 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ደግ ነሽ:: አመሰግናለሁ!

  • @hanekonjo7363
    @hanekonjo7363 5 ปีที่แล้ว

    ከልብ እናመሰግናለን አይኔ አንድ መፍትሄ እንደማገኝ አውቅ ስለነበር ነው የጠየኩሽ ።

  • @teshmekete9527
    @teshmekete9527 5 ปีที่แล้ว

    good

  • @yengetnet6920
    @yengetnet6920 5 ปีที่แล้ว

    Tbarke

  • @binireta939
    @binireta939 2 ปีที่แล้ว

    እንደዛማ ከሆነ ቀኑን ሙሉ ልትሰቃ ነው ማለት ነው ታየኝ እኮ የሚያናድድ ነገር እያየው ሰሰቅ አጃጅይን አንቺ አይደለሸም ጥፋተኛ እኔ ነኝ እንጂ ቁምነገር አገኛለው ብዮ ከፍቼ ማይሸ በዚም ሳቂ ደግሞ በተናገርኩት

  • @woinshetemana9599
    @woinshetemana9599 5 ปีที่แล้ว +1

    Sew endmogni simlktgni batam naw yaminadadw ena swoch bawushat siwanajilugni batam enadadlhu,ena bzhi mikinyat kasriwoche ksiraye eskmlkak drishalw,ena nidetin ba tigst malfi ena binchil bawakito ngarochi eskyalfu zim malt binchil malkam naw elalhu

  • @mamihiweteneshi4838
    @mamihiweteneshi4838 5 ปีที่แล้ว

    Ayi Ene gin Sew sigefag syanaddug Betam chayi neg gin Gin tnshi ketenagerku yigenbgal

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  5 ปีที่แล้ว

      May be you shouldn’t be too patient.

  • @kedestmasreshahalie7619
    @kedestmasreshahalie7619 5 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ግን ተተናደድኩ ጭራሽ ካልተናገርኩ ጥርሤ አይሥቅም ምንም ባደርገው ማድያትም አውጥቻለሁ አሁን ለተግዲሁ ምከሪኝ እባክሽ በተለይ ከባሌ ነው ግን

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  3 ปีที่แล้ว

      መፍትሔውን ሰጠሁ እኮ😀

  • @የተንታቀበጥ
    @የተንታቀበጥ 5 ปีที่แล้ว +3

    እኔም ሁልግዜ በንዴት ጨሥ ነው የምለው አረቦች አቃጥለው ሊዴፋኝ ነው እህህህህ

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  5 ปีที่แล้ว +1

      ኸረ ጦስሽን ይውሰድ: አትናድጂ::

    • @uaeuae9255
      @uaeuae9255 5 ปีที่แล้ว

      @@InspireHabesha 😍😘😘ማር ነገር ዕስዊይት

    • @tregeoayzonemaeryecell1482
      @tregeoayzonemaeryecell1482 5 ปีที่แล้ว

      Uae Uae wawe

  • @Gafa996Gaddisa
    @Gafa996Gaddisa 5 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ንዴትን ከጫማዬ ስር ነው እምፅፈዉ።Life is too short.

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  5 ปีที่แล้ว

      Very interesting. That’s a good way of looking at things.

  • @teshmekete9527
    @teshmekete9527 5 ปีที่แล้ว

    nice

  • @በእናትአለም
    @በእናትአለም 5 ปีที่แล้ว

    Sele genzeb atekakem mekere betesechen

  • @tsehaynano5526
    @tsehaynano5526 5 ปีที่แล้ว

    Ayniye betam bizu neger asetmreshignal tmhertsh yewedft hiwoten Berigisert endmera argognal amesegenalew ketybet hulem admtalew ehite nurilegn

  • @helengerema5665
    @helengerema5665 2 ปีที่แล้ว

    😂😂😂eneme emokeralehu edanhi biyanse tenayene lemetebeke selot wesage new anade tesfa yemifetateneshe geze binorem.

  • @kdusdawit7610
    @kdusdawit7610 5 ปีที่แล้ว

    Lene arif new yanesashew eresm yetenagerswm admechewalew edetekembet flagote new berche ehtachn melkam eyaderegsh new

  • @behailumekaria8698
    @behailumekaria8698 5 ปีที่แล้ว

    Masmslen lehymro mestet Tru nw eyalsh bharen aylwtm

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  5 ปีที่แล้ว

      ማስመሰል አይደለም ለአይምሮዋችን የተሻለ ምርጫ እየሰጠነው ነው: መናደድ ወይም መሳቅ::

  • @fatumaabdellahra2650
    @fatumaabdellahra2650 5 ปีที่แล้ว +1

    እኔ በጣምነው የምናደደው መቻም ብጠነቀቅ ማሥቆም አልችልም

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  5 ปีที่แล้ว

      Fatuma ከጊዜ ብዛት ይስተካከላል

  • @rabakahasan2856
    @rabakahasan2856 5 ปีที่แล้ว

    Ene benedte shibete beshite honeku

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  5 ปีที่แล้ว +1

      ብልሃተኛ ካልሆንሽ ከሽበት ወደሌላ የጤና ሁከት መሄድሽ ነው::

    • @Shewamedia893
      @Shewamedia893 5 ปีที่แล้ว

      ዋው ይመቻል

  • @naendale5004
    @naendale5004 5 ปีที่แล้ว +1

    ንዴትን እራሱ ሳስበው እናደዳለው!!

  • @selamfikir8454
    @selamfikir8454 5 ปีที่แล้ว

    Love u ime!you are smart!!!

    • @bzuayehufeten576
      @bzuayehufeten576 5 ปีที่แล้ว

      selkshen magegat echelalhu

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  5 ปีที่แล้ว

      Here is how to contact me:Send a voice message via messengerFacebook.com/inspirehabeshaor WhatsApp at +1 (980) 858-5180.

  • @firzad7919
    @firzad7919 5 ปีที่แล้ว

    Ayena mara ameseginalew emokiralew kkkkkk

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  5 ปีที่แล้ว

      Yishalishal. Wutetun nigerign😀

  • @etseted4528
    @etseted4528 5 ปีที่แล้ว +1

    Thank you

  • @helengerema5665
    @helengerema5665 6 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏

  • @seadaseada2086
    @seadaseada2086 5 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @yibralemmunier4693
    @yibralemmunier4693 5 ปีที่แล้ว

    thank you