ድፎ ዳቦ - ያለ ኮባ - ምርጥ ድፎ ዳቦ በኮባ ምትክ ይህን ተጠቀሙ / difo dabo/ድፎ ዳቦ/ ethiopian food - difo dabo / bread

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 45

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen 4 ปีที่แล้ว +1

    Betam konjo dabo new! Tebareke

    • @EthiopianStyle
      @EthiopianStyle  4 ปีที่แล้ว

      Enem ameseginalhu yene ehit 😘🙏

  • @maremaru
    @maremaru 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ምርጥ ዳቦ እጅሽ ይባረክ 👌

    • @EthiopianStyle
      @EthiopianStyle  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ውዴ 🤗😘

  • @MartieA-Cooking
    @MartieA-Cooking 4 ปีที่แล้ว +1

    Ethiopian Food Style, ብቅ እንድል እንደጋበሽኝ ይኸው ብቅ ብያለሁ። በጣም የሚያምር ዳቦ ነው። መልኩ ሁሉ ሲያምር። ጎበዝ።

    • @EthiopianStyle
      @EthiopianStyle  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ስለመጣሽ ለጊዜሽ 🙏🌼🌻

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ዳቦ ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ።

    • @EthiopianStyle
      @EthiopianStyle  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ አሜን ውዴ 🙏

  • @HyeongiASMR
    @HyeongiASMR 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ጥሩ ይመስላል !! መብላት እፈልጋለሁ

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 4 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ያምራል መልካም በአል ይሁንልሽ

    • @EthiopianStyle
      @EthiopianStyle  4 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለሁ አሜን ላንችም መልካም በአል 🙏🌼

  • @selam21558
    @selam21558 3 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚያምር ዳቦ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ ሁሉን አሟልቻለሁኝ በርቺልኝ እኔ ጋርም ብቅ በይልኝ

    • @EthiopianStyle
      @EthiopianStyle  3 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለሁ ዉዴ ሰአቱ ሲሞላ ብቅ እላለሁ በደስታ 🙏

  • @IT_4class
    @IT_4class 4 ปีที่แล้ว +1

    I will share it with my family and friend's

    • @EthiopianStyle
      @EthiopianStyle  4 ปีที่แล้ว

      Thank you yene wide betam ameseginalhu 😘🙏

  • @cookingwithsis3230
    @cookingwithsis3230 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ!

    • @EthiopianStyle
      @EthiopianStyle  4 ปีที่แล้ว

      አሜን አመሰግናለሁ ውዴ 😍🙏

  • @አገሬኢትዪጽያ
    @አገሬኢትዪጽያ 4 ปีที่แล้ว

    መልካም አዲስ አመት ይሁንልሽ ። ስታስረጂ መጠን ስትናገሪ በጣም ቀላልና የሚገባ ነው ። በጣም አሪፍ ዳቦ በርችልን በዚው ቀጥይ።

    • @EthiopianStyle
      @EthiopianStyle  4 ปีที่แล้ว

      እሺ እበረታለሁ በጣም አመሰግናለሁ 🙏

  • @Mikiethio
    @Mikiethio 4 ปีที่แล้ว

    😍😍 Ye Ethiopia defo ayate be koba metgagerew astaweshig. Enkuan le Addisu amet be selam aderesesh 🌻🌻

    • @EthiopianStyle
      @EthiopianStyle  4 ปีที่แล้ว

      Mikiethio enquwan abro aderesen 🌻🌼🌻mikiye..enem yegagerkut yeenaten muya lemastawos biye niw kkk 😁

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 4 ปีที่แล้ว

    Wow mert dabo! Enamesegnalen!

  • @IT_4class
    @IT_4class 4 ปีที่แล้ว

    Wuw betam miyamir Dabo befetari muyash beka tig derese🤗🤗🤗🤗

  • @TAEMKitchen
    @TAEMKitchen 4 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ጥሩ ዘዴ ነው ያሳየሽን ቆንጅ ነው ♥️

    • @EthiopianStyle
      @EthiopianStyle  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ውዴ 😍🙏

  • @fantishmekbib3828
    @fantishmekbib3828 4 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ዳቦ ነዉ እጅሽ ይባረክ የኔ ዉድ 👌👍❤️

    • @EthiopianStyle
      @EthiopianStyle  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ፍንትሽየ 🙏

  • @tsiontube4174
    @tsiontube4174 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ምርጥ ዳቦ በአል በል ሸትዋል 😍👌

    • @EthiopianStyle
      @EthiopianStyle  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ውድ 😍🙏

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 4 ปีที่แล้ว

    Wow it looks so good. Happy new year!!

  • @hiwotethio_cookingchannel
    @hiwotethio_cookingchannel 4 ปีที่แล้ว

    በጣም. አርፍ ነው በርቺ 🙏🙏🙏😍

    • @EthiopianStyle
      @EthiopianStyle  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ሂዎትየ 😘🙏

  • @RediatDestalifestyle
    @RediatDestalifestyle 4 ปีที่แล้ว

    Wow looks so beautiful I love it 😍 thank you Ethiopiaye

    • @EthiopianStyle
      @EthiopianStyle  4 ปีที่แล้ว +1

      Rediatye enem ameseginalhu 😍🙏

  • @FasiNico
    @FasiNico 4 ปีที่แล้ว

    መለኛ ነሽ የእውነት: ኮባ ሳጣ በመጋገሪያ በወረቀቱ ነበር የምጋግረው 👌💝 አመሰግናለው እንዳንቺ እጋግራለው 💝

    • @EthiopianStyle
      @EthiopianStyle  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ የኔ ማር አዎ ገላጋይ ነው መልካም በአል ይሁንልሽ 😘🙏🌼

  • @sofia________bintislam8509
    @sofia________bintislam8509 4 ปีที่แล้ว

    ናፍቆኛል ውይይይ

  • @josy9888
    @josy9888 4 ปีที่แล้ว

    Hulum amoaliche be keninat beteseb hognalew. Fetan melse efelegalew😍

  • @AnaGastarova
    @AnaGastarova 4 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️

  • @የእማምላክባሪያ
    @የእማምላክባሪያ 3 ปีที่แล้ว

    Wudi biteseb hogalehu aecim ney lik

  • @heresteethiotube8803
    @heresteethiotube8803 4 ปีที่แล้ว

    WOW!! IT IS GREAT!

  • @abbymartv4184
    @abbymartv4184 4 ปีที่แล้ว

    Wow looks so good! I will definitely try it!ቤተስብ ሆኛለሁ እናንተም ኑ! መልካም እዲስ እመት!

    • @EthiopianStyle
      @EthiopianStyle  4 ปีที่แล้ว

      Ameseginalhu ehit eshi ehonalhu 🙏