Genniye, your place is nice but if I may suggest swap the love seat that is in the middle of the room with the sofa chair that you’re sitting on this video. You don’t want it to be crowded or tight which makes the living room much smaller. Also, the extra blue sofa that you have on the other side of the wall replace it with a narrow (rectangular) dinning room table and chairs. The white table you have with the laptop on and chair remove both from the living room maybe place them both in one of the kids’ rooms for study or in the kitchen if you have the space for it. If you don’t have the space either sell it or donate it to someone else. The water filter can go in your kitchen. The blue sofa is nice maybe sell it or put it in your bedroom if you have the space for it. I’m not an interior designer by profession, but I have the gift for it. I hope your kids support the idea of a few changes in your home.
Genet , I think you give too much freedom for your kids. unless it is just a joke, OKAY! even you .make a mistake, it is acceptable for you. you are very strong single mother.
የመክሊት ሙሉጌታን ግጥሞች ለመስማት በዚህ th-cam.com/channels/Mrq8WlK6pIrKC74Ck1ujAA.html ሊንክ ገብተው subscribe ያድርጉ።
ገንየ ቲጅን አምጭልን ደስታዋን ስትገልፅ እንያት
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋🪴🪴🪴🪴🪴🪴🪴🪴🪴🪴🪴🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌹🌹
የልጆቹ ድምፅ በደንብ አይሰማም የገኒ በቻ ነው የሚሰማው አስተካክሉት በተረፈ አዲሱ ቤታችሁ ቆንጆ ነው በርቱ
መክሊትዬ ትክክለኛ እናት ነሽ ገኒ ደግሞ እህት ልክ ነሽ ጠባብ ቤት ፍቅር ነው ክፍል ሲበዛ ሁሉም በራሱ ዛቢያ ሲሽከረከር ፍቅር ይጠፋል በተጨማሪም ጎረምሶቹ እንደመጡ ዩኒፎርም እንዲቀይሩ አድርጊ። ገኒ ጉድሽ ፈላ እኮ በየጠፋት መቶ ብር በይ ተጠንቀቂ። ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ።
ገኒዬ እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ ልጆችሽን
በስዴት ያላችሁ እህት ወንድምቼ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ
ደምሪኝ ፋኒ
እደኔ የሚወዳቸዉ ♥♥ ገንየ ልጆችሽን ፈጣሪ ይጠብቅልሽ❤🙏
ታድላቹ ፍቅርና ሣቅ የሞላው ቤተሰብ
አምሥት አመት ለብቻዬ ማወራው ሚያወራኝ የለ አሁንስ ብቻዬ ለምጄ ትንሽ ከሰው ሳወራ ይጨቀኛል እድሜ ለሥደት። አደራ ፍቅራቹ እንዳይቀንስ ወሬአቹ እራሡ ትንሽ ያጽናናኛል
ሁለተኛ ኮማች ነኝ ላይኩኝ እንኳን ደህና መጣቹ ቤተሰቦች የምወዳቹ
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
ገኒየ በጣም ነው የምወድሽ በጣም ነው የማከብርሽ እኔ እንደዚህ አይነት ቤተሰብ አይቸ አላቅም እድሜና ጤና ተመኘሁላችሁ
ደስ የምትሉ በተሰብ
ገኒ ቤት በመስራትሽ በጣም ተደስቻለው እ/ር ይመስገን የልጆችሽን ልጅ የምታይበት ያድርግልሽ
እድለኛ ቤተሰብ እግዛብሄር ይጠብቃችሁ
ገኒ አንቺ ህግ አዉጪ ክፍሉን በንፅህና የሚይዝ ልብሱን የማያዝረከርክ ሰብሰባ እያረግሸ ሸልሚ ሌላዉን ቤት ፅዳት በተራ መሆን አለበት ሁሉም እንዳቅሙ.
ማሽ አላህ ሥታምሩ ምርጥ ቤተሠቦች👌👌👌
ወይ ደስ ስትሉ ገኒዬ ልጆችሽን ያሳድግልሽ እኛንም በስደት ያለነውን በሰላም ለልጆጃችን ያብቃን
ቅዱስዬ እዴት እደምወድህ እኮ የኔ ሳቂታ ፈጣሪ ይጠብቅህ ይጠብቃችሁ🥰🥰🥰🥰
የኔውዶች የልጂአዋቂእኮናቸው አላህያሳድጋችሁ ማሮች ገንዬ ምርጥእናት
ቅዱስዬ እንዴት እንደምወድህ እኮ እንዴት ናችሁ የገኒ ቤተሰቦች ላማቹ ይብዛ
አቤት እነዚህን ቤተሰብ ስወዳቼው
በጣም ነው እምወዳችሁ እሚያምር ቤተሰብ
በቅንነት እነደማመር
ደስ የምትሉ ቤተሰብ ሰላም ፍቅር ያለበት መተሳሰብ ደስታ ፍቅር ያለበት ቤተሰብ ደስ ትላላችው
Shalom !
አይ አረጋጉት ገን ምጎዳውንና ማይጎዳውን ከናንተ በላይ ስለምታውቅ የራሱዋን መቆለፍ አለመቆለፍን ፈቅደንላታል አዳሜ በትንሽ በትልቁ ቆልፈህ እዛው እንቅልፍ ብወስድህስ ማ በጭንቀት ልፈነዳ ነው
በጣም: ነው: ደስ: የምትሉት: መጀመሪያው: ገጽ: ላይ: የአባታችሁ: ፎቶ: ብትጨምሩበት: የበለጠ: ውበት: ይኖረዋል።
መክሊትዬ የኔምርጥ ፍቅራችው ደሰ ሲል❤❤❤❤
ገኒ ቤታቹ ጠባብ አይባልም ዋናው ፍቅራቹ ነው
በጣም ነው የምወዳቹ ለብዙ ቤተሰብ ምሳሌ ናቹ
❤❤❤❤❤❤❤❤
ትግስት ቤታችሁን አልመረቀችም።
የገኒ ቤተሰብ በጣም እወዳችሆለሁ
የኔ ወድቹ በጣም የምዉዳቹ ገኒዬ መልካም ቤተሰቦች በጣም ታምራላችሁ 👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹👍😘😘😘😘😘😘😁
ማሻአላህ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችዉ
በለው ውሳኔያቹ ዛሬ እንደ ቀበሌ ሊቀመንበር አመራር ሆነ 😂😂😂ደስ የምትሉ የምታስቀኑ ቤተሰብ
😀😀😀👌ኮመትሽ
ወይኔ መክሊት በጣም ቅን አሳቢነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጲያ ደሥ የምትሉ ቤተሠቦች
ውድ ያገሬ ልጆች አገራችንን ሰላም ያድርግልን በስደት ያለን ልጆች ለሀገራችን ያብቃን ውጥቶ ከመቅርት ፈጣሪ ይጠብቀን
አሜን
ምርጥ ምርጥ ቤተስብ ናቹሁ
ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 😭😭😭
ማሪያምን ባቢን ስወደው የኔአልቃሻ
Ford F150 😍😄 gezachu keep shining👏👏
ድምፃችሁ ብዙ አይሰማም
ወይኔ ባቢ ምንያሳብድሀል 😁😁😁😁😁😁😁
Dese setelu egzyabehar fekeracheune yabezalacheu
ጌታ ይባርካቹ የገኒ ቤተሰቦች
ገንዬ የኔማ ሠለማቹ ቢዚት እባል❤😘😘
ኦደቾለው
የኔፍልቅልቆች..ለዘላለም.በደስታ.ኑሩልኛ.ስውዳችሁ
ዋው ሙልጌታ ጀዎሬ ቤት አዲስ ሕግ ወጣ😂😂
ባቢቢቢቢቢቢቢባባየየየየየየየየ❤❤❤❤❤
ነጻነት ጥሩ ነገር ነው ነገርግን የሀገራችን ባህልም አይረሳ...ነገሮች በተለጠጡ ቁጥር እናት ላይ መሳፈጥ ይመጣል...እናታችሁን አክብሩ።።
🙄
የኔ ዉዶች ስወዳችሁ እኮ ሰላማችሁ ይብዛ 🥰🥰
ምርጥ ቤተሰብ ነው ይመቻችሁ
Genniye, your place is nice but if I may suggest swap the love seat that is in the middle of the room with the sofa chair that you’re sitting on this video. You don’t want it to be crowded or tight which makes the living room much smaller.
Also, the extra blue sofa that you have on the other side of the wall replace it with a narrow (rectangular) dinning room table and chairs.
The white table you have with the laptop on and chair remove both from the living room maybe place them both in one of the kids’ rooms for study or in the kitchen if you have the space for it. If you don’t have the space either sell it or donate it to someone else.
The water filter can go in your kitchen. The blue sofa is nice maybe sell it or put it in your bedroom if you have the space for it. I’m not an interior designer by profession, but I have the gift for it. I hope your kids support the idea of a few changes in your home.
👨👩👧family time yemil sat set betadergu tiru new
ደስ ታላላቹ ግን ክፈላቹ ስበዛ ፍቅራች እዳይቀንስ እደመጀመራቹ ሁኑ ስወዳቹ አላህ ሰላማቹ ያብዛላቹ
እጋችሁ ደስ ይላል
ፍቅር የሖናቹሕ Family ❤😘🥰
Ere genye chuhietachihu new emiyamrew wud
ውይ በሳቅሞትክ እኔስ
ግን ለምንድነው ፊታቹ ያበጠው ወይስ አይኔ ነው ፈጣሪ ይጠብቃቹ🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞💞💞💞
ደስትላላቹ ምርጥ ፍምሊ ❤❤❤
በቅንነት እነደማመር
ከዚህ ቤተሰብ ፍቅር ይዞኝ ሊደፋኝነው እባካቸሁ ተለተሎ ነ
የኔ ምርጦች አላህ ይጠብቃችሁ
እንዴ ዛሬ ለየት ያለ ህግ ነው ስወዳችሁ
ሆሆሆሆ የዛሬው ደሞ ጫን ያለ ነው ይመቻቹ ✍🙄😄👌
Dawit tolo yibesachal lmmdnew gin...babiye degmo yene tafach
ይሄ አዛ የሆነው ኢንትሯችሁ ሳይቀር ነው የናፈቀኝ
ስወዳችሁ ወላሂ
በአንድ ቤተሰብ መሐል መሆን ያለበት ነገር ነው
Meklitye asteway nesh betam yene kmem
Weyee endet des endemetlu er yetebkachu
ተመቺቶኛል ክክክክክክ
ገኒ ትዕግስት የትጠፋች
እንኳን ሠላም መጣቹ
Yebetachun kulf gebna public lay mawerat yelbachum.......
Fekrachui yebzawi
ገኒ ፍቅራቹ በጣም ያስቀናል ግን ሁሉም አንቺን ሊከተሉሽ እንጂ አንቺን ማዘዙ ትንሽ ይበዛል አንቺ ብቻ ነሽ ቤት ዉስጥ እንደ እናት ህግ ማውጣት ያለብሽ እንሱ እንደልጅ መከተል ነዉ የሚያምረዉ ገኒ በተረፈ ሌላዉ ሁሉ መልካም ነዉ
ምንም ማለት አይደለም ልጆችሽ ፍቅርን ቁጣን የቤተሰብ ህግን አብሮ ማውጣት ፍቅርን መተሳሰብን ይመለከተኛልን ይጨምራል እኔ እንደዚ ነው ያደግነው በነፃነት ግን ጥፋት ስናጠፋ ቅጣታችንን እንቀበላለን።
@@mahletfeleke9160 ጎበዝ
Genet , I think you give too much freedom for your kids.
unless it is just a joke, OKAY!
even you .make a mistake, it is acceptable for you.
you are very strong single mother.
Geni betua new , she is the leader of this home so may need close bedroom. Lijochu inde lij new menor yalebachew.
ግን ትግስት የት ነት
በቅንነት እነደማመር
ማርያምን በጣም ነው ምታምሩት የኔ ውዶች
min yasabidhal digami mekebat newa wuy babi nebsia
አንዴናቹ የ ገኒ በተሰቦች የ ድምፅ ችግር በጣም ኣለ ለላው ምታወሩት ኣይሰማም የማስታወቅያው ድምፅ ደሞ በጣም ይጮሃል አና ኣስተካክሉት ሁሉም አኩል ይሁን
ፋቅሮቼ 👌👌👌👌
So lovely family's 😍 👌 👍 🥰
ሰላማችሁ ይብዛ ይበልልኝ ስወዳችሁ የእውነት ምን መታደል ነው እንደዚህ አይነት ቤተሰብ ይብዛልን የሚያስተምር ፍቅራችሁ ለሰው የሚገባ በጣም ነው ሁሌ የሞከታተለው ሳልከታተል ስቀር ይናፍቀኛል ገኒ ታድለሳሽ እግዚአብሔር ከክፋ ሁሉ ይጠብቃችሁ ፌዲዮ ተሎ ተሎ ልቀቁልን ትናፍቃላችሁ ገኒ ቤቴ ገራ በይ ስደተኛ ነኝ ዮቱቤን አሳድጉልኝ በቅንነት ጓራ በሉ እግዚአብሔር አገራችንን ኢትዮጵያ ከክፋ ጠላት ይጠብቅልን አሜን
Ere mulu betun asgobgnun
Bxami tamralchu
geniye sewedachiew ❤❤
ስታምሩ
4መቶ ብር ተመችቶኛል አቀፅ አዉጡለት ህዝብ ይወቀዉ
የኔ ውዶች ደስ ስትልሉ ስወዳችሁ
Yene maroch wedede❤
Yen march ❤️❤️❤️
Dawit maseb yalebeh neger geni enat nat sayebeza endefelegech mehon mebetuwa new lemen hulachum besuwa gebi ser nachu endet new aleka yakeberal gen meserat yalebachun halafinet mekebel alebachu
Betachun asayun
Beautiful family 👌🏾💗
😁😁😁😙😙😙😘😘👌👌💸💸💸💸💸💸
beteseb sirachihu des yilal gn dimts bezarew alitemechegnim
beterefe ewedachuhalew
demo yihen mitanebu adis jemari nen esti gebitachihu eyu
Henewi meshes alechi leji tai
november 9th coleen hover
🙏❤
የወንዶች ድምፅ ብልጫ አለ😆😆😆😆😆😆😆የት ይፅደቅ ገኒ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤