ባንቺ ምክንያት ራሴን ላጠፋ ነበር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
  • Welcome to JD couples TH-cam channel we welcomeme you to subscribe our channel and be our number one family
    እንኳን ወደ JD couples TH-cam ቻናላችን በሰላም መጡ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

ความคิดเห็น • 225

  • @BREAKINGNEWS11-j3b
    @BREAKINGNEWS11-j3b 3 หลายเดือนก่อน +47

    በአላህ እነዚህን ልጆች 50k እናስገባቸው❤

  • @MizMm-w8z
    @MizMm-w8z 3 หลายเดือนก่อน +48

    ዳር አዴ ይቅር በላት ሁላችንም እንሳሳተለን ግን ተሳስታ ሰተቱዋን ሰላመናች ይቅር በላት ሚትሉ ላይክ

  • @ኡምሪማሥ
    @ኡምሪማሥ 3 หลายเดือนก่อน +35

    ጠንከረ በይ ወንድ ልጅ መሄድ ሲፈልግ ሰበብ ነው የሚፈልጉት ከይቅርታ በላይ ምንም የለም ይህቺን ረጋ ያለች ሴት ተንበርክካ እየለመነችህ ገፍተሀት ብትሄድ አይቀናህም።

    • @Jeishul-Dr6tv
      @Jeishul-Dr6tv 3 หลายเดือนก่อน

      ሰበብ ሳይሆ የሚመሳሰሉ ነገሮች የሚፈጥሩት ስብራት ነው

    • @Jeishul-Dr6tv
      @Jeishul-Dr6tv 3 หลายเดือนก่อน

      መጀመሪያ ሰበብ የሚፈልግና የማይፈልግ ሰው ለዪ ሰበብ ቢፈልግ እራሱን ይስታል ጭፍን አባባል አትከተሉ ሴትም ቢሆን ወንድ

    • @ኡምሪማሥ
      @ኡምሪማሥ 3 หลายเดือนก่อน

      @@Jeishul-Dr6tv ታዳ ምን ልበል ውዴ በራሱ ሥልክ ለሌላ ሴት ቴክሥት ተልኮ ፎቶ ተልኮ አይታ ምን ልትለው ትፈልጋላችሁ ደግሞም ራሷን ጥፋተኛ አድርጋ ሁለት ሶሰት ጊዜ ተበርክካ ይቅርታ ከመጠየቅ በላይ ምን ታድርግ. እሡ አልተጎዳም ሳይሆን እሷም እውነት አላት ያጋጫቸው ጎደኛው ተብዬው ነው። ቢሆንም ግን በይቅርታ መተላለፍ እንጅ መለያየት መፍትሄ አይሆንም።።

  • @chfchc8756
    @chfchc8756 3 หลายเดือนก่อน +29

    ጃስሚን በአላህ ቁጥር ላስቀምጥልሽ መርዳት እፈልጋለሁ ቤተሰቡን ሀይማኖቱን ጥሎ ሲመጣ እኛ ከጎኑ መሆን አለብን

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم 3 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍

    • @khadeejahkhadeejah9773
      @khadeejahkhadeejah9773 3 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤

    • @Akram-r3w
      @Akram-r3w 3 หลายเดือนก่อน +2

      መልካም ሰዉ ማለት እንዲ ነዉ 🎉🎉🎉❤❤

    • @ሀልቃየ
      @ሀልቃየ 3 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤

    • @SadaeSied
      @SadaeSied 3 หลายเดือนก่อน +1

      ሳህ

  • @Manba-k8f
    @Manba-k8f 3 หลายเดือนก่อน +16

    የአላህ አይ አንች ዱንያ አንድ ቀን ደስታ አንድ ቀን ሀዘን ነሽ አብሽር ሁሉም ያልፍል ታረቁ እና ባንድ ሁኑ ወንድሜ የሰው ልጂ ሁኖ ያጠፍል

  • @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ
    @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ 3 หลายเดือนก่อน +17

    ካልፈለገ ተይው ወድልጂ አትለሚኚ ሆ ከቻልክ ተረዳት አችም ትልቅ ጥፋት አጥፍተሻን በመስለሙ ብዙ ጫና ሊደርስበት ይችላን ሁላችንም እናውቀዋን ዳጊ ተርጋጋ

    • @Jeishul-Dr6tv
      @Jeishul-Dr6tv 3 หลายเดือนก่อน +2

      ወንድ መለመን አይደለም ፍቅሯን እጂ ይህ አስተያየት ሰለፍቅር ያለገባቸው የአሰመሳይ ሰዎች ነው

  • @Fewzane
    @Fewzane 3 หลายเดือนก่อน +11

    ያደረግሽው ሁሉ ትክክል ነው እሱም በሰዓቱ ያሳዝናል ግን ለናንተ ጥሩ ለማያስቡላችሁ ሰወች ደስታን ፈጠራችሁ አንተም ተረዳት በሚወዱት ሰው መቅናት ያለ ነው ደሞ አንች ከምን ጊዜውም በላይ ከጎኑ ሁኝ አላህ ችግራችሁን ያቅልልላችሁ

  • @Rabia-e8c
    @Rabia-e8c 3 หลายเดือนก่อน +11

    የዚህን ያክል ማመናጨቅ ጥሩ አይደለም ይፀፅታሃል ሴት ልጅ ነች አታስብምደ

  • @Rabia-e8c
    @Rabia-e8c 3 หลายเดือนก่อน +5

    በቃ ይቅርታ አድርግላት እሧምኮ ትክክል ናት ልትረዳት ገባል ምነዉ ፍቅር ቀልድ ነዉደ ባንድ ግዜ የምታፈርሰዉ ፋቅርኮ መሰዋትነትን ይጠይቃል

  • @zenatali7913
    @zenatali7913 3 หลายเดือนก่อน +7

    ዳጊ እውነትም መለየቱን ያሰብክበት አስመሰለብህ ከይቅርታ በላይ ምን አለ ሰው ይሳሳታል ስህተትዋን ተረድታ ይቅርታ ስትጠይቅህ ምን አለ ብትቀበላት ያን ሁሉ ያሳለፋችሁትን የፍቅር ግዜ በዝግ በማይረባ ነገር እንዴት ምልክትን መረጥክ

  • @HawaTube-q6e
    @HawaTube-q6e 3 หลายเดือนก่อน +6

    ሚስኪን አሳዘነኚ 😢😢😢በቃ ይቅሩ በላት ሰዉ ሁኖ ስህተት አይጠፋም አችም ተማሩበት ለቀጣይ ሂወቱሽ ትምህሩት ይሁንሽ ደግሞ ትላልቅ ሰወች ናቸዉ በዉይይት እና በምክክሩ ፍቱት❤❤

  • @freePalestine-oo1vb
    @freePalestine-oo1vb 3 หลายเดือนก่อน +11

    ይቅርታ አለች በቃ ተቀበላት

  • @Hfmreyjhfdgh-zn7kf
    @Hfmreyjhfdgh-zn7kf 3 หลายเดือนก่อน +12

    ጊዜስጨዉ አይዞሺ አትለምኝዉ ሰዉልመናዚበዛበት ይጠግባል

  • @Nejetmehmmd
    @Nejetmehmmd 3 หลายเดือนก่อน +6

    አይ ወንድ የካናዳ ፖሮሮሷን ላተ ብላ ነው ፌል ያደረገችው የምር ከሀድ ነህ ለወድ መፅዋት መክፈል አያስፈልግም 😢😢😢😢

  • @NaeemaNayee
    @NaeemaNayee 3 หลายเดือนก่อน +7

    ወላሂ እደኔ እሳ ምንም ጥፋት የላትም

  • @እሙፈርዛን
    @እሙፈርዛን 3 หลายเดือนก่อน +5

    የሰውልጂሁላችንምም ተሳሳቾችነን ደሞ ጥፋትንማመንትልቅነገርነው ዳጊ ተረጋጋና ተረዳት ታረቁ🎉🎉🎉🎉

  • @Zayneb-zo9mf
    @Zayneb-zo9mf 3 หลายเดือนก่อน +4

    ዳጊ ተረጋግተክ አስብበት ሰው ሁኖ እማይሳሳት የለም ይቅር በላት መልሳችሁ ሰው እምሀከላችሁ አታስገቡ ማለቴ ተማመኑ 😢

  • @istoremobile9007
    @istoremobile9007 3 หลายเดือนก่อน +5

    ደጊ እበክ እቅርታ አድርግለት ከእቅርታ የምበልጥ ነገር ዬለም የገጥመል እንደይለምደት እንጅ በመናገገር ፍትቱ እበክ😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @ماريفةبنتحبشي
    @ماريفةبنتحبشي 3 หลายเดือนก่อน +11

    ዳጊ ስሜታውየወ እየሆንክ ነው እሚፀፅትህን ውሳኔ አትወስን በሷ ቦታ ሁነህ ማሰብ አለብህ እህህ አይዞሽ

  • @Choco_l_ate
    @Choco_l_ate 2 หลายเดือนก่อน +1

    አነዚሂን ልጆች እንደኔ የምትወዳቸው እናሳድጋቸው guys

  • @BdHd-ee9lg
    @BdHd-ee9lg 3 หลายเดือนก่อน +3

    ዳጊሻ ከይቅርታ በላይ ምን የለ🎉🎉🎉 ሰለዚህ በመካከላችሁ ለሸይጣን መንገድ አትክፈቱ ለጠላት አታሰደቱት ወዳጅ መስሎ ጠላት ሞልቶሉ ሰለዚህ ተስማሙ ቤተሰብ🎉🎉🎉

  • @sofi8983
    @sofi8983 3 หลายเดือนก่อน +7

    በትዳር ውስጥ እኮ ብዙ ችግር ይፈጠራል በዛ መሀል ደግሞ ይቅረታ መኖር ግድ ነው ይቅርታ አድርግላት ቅመሞችየ ደግሞ በቅንነት ደምሩኝ

    • @HshxDhhdh
      @HshxDhhdh 3 หลายเดือนก่อน

      አረ ጥፋት ሰላለባት ኣደል እንዴ ተበርክክካ ይቅርታ የሚትጠይቀው

    • @sofi8983
      @sofi8983 3 หลายเดือนก่อน

      @@HshxDhhdh እታይ ይቅረታ ያድርግላት

    • @AbuRital443
      @AbuRital443 3 หลายเดือนก่อน

      @@sofi8983 eyefogerun eko new ayigebachum ende

  • @bitislam593
    @bitislam593 3 หลายเดือนก่อน +2

    ይቅረታ አድረግላት አጥፍታለች ግን ፍቅረ ያሸንፍል ዳጊ❤❤❤❤❤

  • @GdfFdd-m8z
    @GdfFdd-m8z 3 หลายเดือนก่อน +4

    ተዪው ባክሽ ከልጅቷ ጋ ያለው ነገር እውነት ነው ማለት ነው እሄ ለመለየት ምክንያት አይሆንም

  • @frocebee573
    @frocebee573 3 หลายเดือนก่อน +1

    ይህውልሽ ወንድ ሌላ ከሌለችው እንደዚ በአንዴ አይቆርጥለትም እና ጠንክረሽ ህይወት ይቀጥላል ሲጀመር ይሄን ያክል ካለ ኒካህ መሄድ አያስፈልግ አላህ ከልክሎታል ሀራም ነው እሱ ሌላ ሴት አለችው

  • @Rabia-e8c
    @Rabia-e8c 3 หลายเดือนก่อน +8

    ወይኔ ምን አይነት ጨካኝ ነህ ብዙ አመት አብራሃት አሳልፈህ ዛሬ ላይ ይሀን ንግግር ተገቢ አይደለም እሧ ምን ጥፋተኛ ናትደ ይሀን ሁሉ ችክ የምትልባት እሧምኮ ትክክል ናት

  • @بلال-م2ه
    @بلال-م2ه 3 หลายเดือนก่อน +4

    አንታ መንሆነክነዉ እቅርታ አለቺክ ታዪዉ በአለሀእያለቺክ ገፍታሀት ትህደለህ😢😢

  • @ሰላምፍቅር-ጸ6ጠ
    @ሰላምፍቅር-ጸ6ጠ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወየው የኔ ባል እማ ትግስቱ ወላህ ብራክ አርጌው ስልኪን ዘግቸ ለሁለትቀን ወላሂ እሪ ብሎ ተመልሸ አባበልኩት ተመለሰ ወዳው ወላሂ 😢አለቀሰ 😂😂😂 አይለመድኝም አልኩት😂😂😂

  • @RehmaMohammed-u1q
    @RehmaMohammed-u1q 2 หลายเดือนก่อน

    አይ ውዴ ማጣራትሽ ልክነበር ግን በዚህ ተልካሻ ምክንያት ልትለያዩ አይገባም አይዞሽ ይመለሳል

  • @EthiopiaHagere-d9q
    @EthiopiaHagere-d9q 3 หลายเดือนก่อน +4

    አዲስአበባ ሄዳለሁካለ ተይውይህድ
    ለምነው ሙጭጭ ምትይው
    አዲስ ሲሰልሙ ከሀገርም ይወጣሉ አዲስአበባቀርቶ
    ሰላማቼውን ነውሚነሷቸው የገዛ
    ቤተሰቦቻቸው ስለዚህ አችደግሞ
    ልትረጂውይገባል ወንድ ልጅ ሲናደዲ
    ዝምታን ነውሚመርጠው😢

    • @Makyh-g9w
      @Makyh-g9w 3 หลายเดือนก่อน

      ayizosh wude anchi sobr adrgi enem be sewu wore 3 ametga teleyayiten ene hulunim neger tiche sidetin merche yihewu 1 amet molagn hulum yalfal abshir demo allah erahmet yistachuh endemtitareku tesfa alegn

  • @Rabia-e8c
    @Rabia-e8c 3 หลายเดือนก่อน +8

    በቃ አትለምኝዉ ካልፈለገ ወንድ ልጅ መሄድ ሲፈልግ ሰበብ ያበዛል አንችኮ በራስሽም ትክክል ነሽ እማ

    • @Jeishul-Dr6tv
      @Jeishul-Dr6tv 3 หลายเดือนก่อน +2

      ምነው ሰው ሲለያይ ደስ ከሚላቸው አትሁኑ

  • @amihabesha9897
    @amihabesha9897 3 หลายเดือนก่อน +2

    የቺ የተረገመች ልጅ ካገኘችው የሆነ ነገር ታስነካዋለች😢

  • @youtubeDxa-dh3vw
    @youtubeDxa-dh3vw 3 หลายเดือนก่อน +4

    ሠው ሁኖ እማይሣሣት የለም ጥርጣሬነው ያረገችው በቃ ተይው ይቅርታ ጠየቅሸየኔ ቘጆ

  • @Mነኝየባሌንግስት-hb5so
    @Mነኝየባሌንግስት-hb5so 3 หลายเดือนก่อน

    ውድም አይዞህ አላህ ከአንተጋር ነው በዲንህላይ ፅና በጣም ስለ ምትወድህነው ይቅርታ አድርግላት መጨከን ጥሩአይደለም🎉🎉🎉🎉

  • @chfchc8756
    @chfchc8756 3 หลายเดือนก่อน +2

    ወይም ቁጥር አስቀምጪለን ቢያንስ የሰው ጥገኛ እዳይሆን እራሱን ችሎ እንዲቀጥል እናድርገው

  • @djdjdnzjjsdjd5906
    @djdjdnzjjsdjd5906 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዳጊ እባክህን ይቅር በላት😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @EmuKalid-z3f
    @EmuKalid-z3f 3 หลายเดือนก่อน

    ጃሰሚን አይዞሺ እህቴ❤❤❤ዳጊ ተርጋጋ ቡሀላ ይፀፅትሀል አሰብበት

  • @showecoca
    @showecoca 3 หลายเดือนก่อน

    አይዞህ ወዲም ይቅረታ አዲረግላት አብሺረ ሁሉም ያልፋል

  • @FatumaTadesse-k9u
    @FatumaTadesse-k9u 3 หลายเดือนก่อน

    እረ አታልቅሽ ድሮም ለኔ አልነበረም ብለሽ እራስሽን አጥናኝ እህት ወድ ቢሄድ የተሻለ ወድ ይመጣል አችምጋ ሀቅ አለ ስተትሽ በዚህ ሰአት መጠየቅሽጅ ትክክል ነሽ አላህይገዝሽ

  • @KedijaSeid-r6x
    @KedijaSeid-r6x 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጃዝሚን ግዜ ስጭው ያጣላችሁ የሚያለያይ አይደለም የምንወዳቸው ሰወች አይሰሳቱም ማለት አይደለም በይቅርታ ነው የሚታለፍ እደውም ብዙ ይቅርታ የምናረግላቸው ለምንወዳቸው ነው ዳጊ ይቅርታዋን ተቀበል ሰው ፍፁም አይደለም ይሰሳታል

  • @Sada-yc6pi
    @Sada-yc6pi 3 หลายเดือนก่อน +1

    ይቅርበላት ይቅርነት መልካምነው❤❤❤❤❤

  • @ekram2819
    @ekram2819 3 หลายเดือนก่อน +3

    እንደ ምን ያጠፍችው ነገር አለ እና የማነንም ደቆሮ እየመጣች እድትናገራት ነው የምትፍልገው😳😳😳🤔🤔

  • @BargichoShifa
    @BargichoShifa หลายเดือนก่อน

    በቃ ይቅር ተባባሉነ ትዳራችሁን አክብሩት🤔

  • @makkahassen1919
    @makkahassen1919 3 หลายเดือนก่อน +1

    አረ አካበድከዉ እንዴ ሰዉ ሆኖ የማይሳሳት የለም ይቅርታ ማድረግ ትልቅነት ነዉ መሄድ ፈልገህ ነዉ መሰል ዉይ እርጋታሽ የኔ እናት ሲጀመር ምንም ስቴት የለሽም እኔም ቢሆን አይኔን ነዉ የማምነዉ እሱ ባያደርገዉም ስልክህ ስለሆነ ማናደዱን ትተህ ማስረዳት ነዉ ያለብህ

  • @fg1489
    @fg1489 3 หลายเดือนก่อน +2

    በቃ አተለምኝው ወላሂ

  • @eliashirbo8205
    @eliashirbo8205 3 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ ነገር የእውነት ነው ድራማ ካልሆነ ልጁ ሰውን መረዳትና ማስረዳት አይችልም ይቅርታ መጠየቅና ማድረግ ያውቃል? ይህ ሰው ለወደፍት ለትዳር ይሆናል? በነ አመለካከት ከመጀመርያ እስከ አሁን ልጅቷ ስህቴት አላደረገችም ማጣራት ለሱም ለሷም ታማኝነታቸው በጣም ጥሩ አደረገች ልጁ ግን ራስ ወዳድ ይመስላል

  • @እናትያላህስጣታናት
    @እናትያላህስጣታናት 3 หลายเดือนก่อน +1

    አብሽር ዳጊ ከችገር በኃላ እኮ ምቾት አለ ሰውሆ የማይሰት ይለ እና ይቅር በላት እና ካሁ በኃላ በመሃላቹ ሰው አታስገቡ

  • @Rabia-e8c
    @Rabia-e8c 3 หลายเดือนก่อน +3

    አይ ወንድ ልጅ አንድ አይነት ናችሁ ላንተ ብላ የካናዳዉ ቪዛዋን ሰረዘችልህ አንተ ግን ለዚች ሰተት ይቅርታ ትላት ይገባ ነበር

    • @ياالله-د6ب
      @ياالله-د6ب 3 หลายเดือนก่อน

      ወንዶች እኮ በጣም ገራሚናቸው 😢😢😢😢

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍

  • @NN-kq8ty
    @NN-kq8ty 3 หลายเดือนก่อน +1

    ይቅርታ አለችህ አደል እዴ ከይቅርታ በላይ ምንም ነገር የለ

  • @بلال-م2ه
    @بلال-م2ه 3 หลายเดือนก่อน +1

    አንታደሞ ኢቅርታአለቺክ ኢቅርታወን ታቃበለት አረ ደጊ ግፍአትስ ኢቅርታ ስለለችክነዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hiwotassefa4556
    @hiwotassefa4556 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ ወንድም እሶም ላይ ብዙ መፍረድ ከባድ ነዉ ጥፋትም ቢሆን ይቅርታ አርግላት እና በሰላም ኑሩ አስተዉል ቸኩለህ ማይሆን ዉሳኔ አትወስን ወንድሜ እባክህ ሰላም ፍጠሩ ከይቅርታስ በላይ ምን አለ

  • @Jeishul-Dr6tv
    @Jeishul-Dr6tv 3 หลายเดือนก่อน

    እይውልሽ እራሱን ስቶ የወደቀበትም ፍቅር እንዳታጪው ግን አንተም ለሚወዱት ከዚህም በላይ ይኮናል ግን አንተ እድለኛ ይህን አይነት ፍቅር መሠጠትህ ለምን መሠለህ ፍቅር ያለው ህይዎት እንዴት ይጥማል ስለዚህ ለሚጥም ነገር ደግሞ ዋጋ መክፈል እንዴት ታየዋለህ? ሲቀጥል አሁን ተናደህ ዋጋ የከፈልክበት ፍቅር ላይ አትወስን

  • @ፈርዶስይቱብ
    @ፈርዶስይቱብ 3 หลายเดือนก่อน +1

    መጀመርያም ስበብነውየሚፈልገው መሰል እጂእዲህእየለመነቺው ቢወዳትእረግጦትአይሄዲምነበር አይወዶቺ

  • @SaJuhar
    @SaJuhar 3 หลายเดือนก่อน

    አይዞሺ የለ ሀይመኖት መፍቀር እንድ ነው።

  • @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ
    @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ 3 หลายเดือนก่อน +13

    ስበብ ፈልጎ ይሆናል እንለያይ ያለው አችም ተረጂው የተወሰነ ግዜ ስጭው

    • @TebaAl-k1x
      @TebaAl-k1x 3 หลายเดือนก่อน +1

      ኧረደዚህ አይባልም ሰዉ የደረሰበትነዉ እሚያቀዉ እዚህአትበይነገር አታባብሱ

  • @skettube4149
    @skettube4149 3 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄን ያክል እሷ ምን ታድርግ ብሮ ተረዳትጅ

  • @furiduri8440
    @furiduri8440 3 หลายเดือนก่อน

    ወድልጂኮ. አብሮት እደማይዘልቅ. ገና የተዋወቃት. ጊዜነውየሚወሰኑት. እኛሴቶች የቀርበንሁላ የወዱን ይመሥለናል

  • @showecoca
    @showecoca 3 หลายเดือนก่อน

    የችም እዉነት አለሺ ማወቅ አለብሺግን ሰአቱአልነበረም ለሱም ጊዜ ሰጭዉ አይዞሺ

  • @SameeraSameera-um3si
    @SameeraSameera-um3si 3 หลายเดือนก่อน

    ባቺ ምንም ጥፍት የለም 😢😢😢😢

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 3 หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩም ሰላም አንቺም ለሁሉም ነገር ቸኮልሽ ትዕግስት አድርገሽ እንዳልሰማሽ ማለፍ ነበረብሽ ባአሁን ሰአት የሚያራርቅ እንጅ የሚያስታርቅ ጋደኛ የለም 😢😢😢 ይቅርታ ካለችህ ይቅርታ አድርግላት አላህም ይቅር ባይ ነው ይቅር ባይዎችን ይወዳል ❤❤❤.

  • @SameeraEth
    @SameeraEth 3 หลายเดือนก่อน

    😢አይዞሺውደ ሲረዳሺ ይገባዋል

  • @HawaAhmed-gd9rg
    @HawaAhmed-gd9rg 3 หลายเดือนก่อน

    እረ ዳሂ ይቅርታ አድርግላት ወድም ሰው ሁኖ የማይሳሳት የለም😢😢😢

  • @amihabesha9897
    @amihabesha9897 3 หลายเดือนก่อน +1

    በቃ በሰአቱ ተከፍቶ ቢሆንም ከይቅርታ በላይ ምንም የለም ተረጋጉ

  • @LubabaAhmed-jt6zk
    @LubabaAhmed-jt6zk 3 หลายเดือนก่อน +1

    አረአካበድክ በሷቦታ ብቶንእኮ እሷም እውነትአላት

  • @skettube4149
    @skettube4149 3 หลายเดือนก่อน +3

    የሆነውማ ነገር አለ😢 የስንት አመት ወዳጁን ባንደየ አይ አይደረግም ብሮ

    • @ዜድየአላህባህሪያ
      @ዜድየአላህባህሪያ 3 หลายเดือนก่อน

      ምንም ያለ አይመስለኝም የተረዳውት ልጁን በጣም እንደተጏዳ ነው በችግሩ ሰአት አብራው ስላልኦነች ተከፍቶባት ነው ያለወንጀሉ ስለኮነነችው ነው ብቻ ከባድ ነው

    • @skettube4149
      @skettube4149 3 หลายเดือนก่อน

      @@ዜድየአላህባህሪያ ሊሆን ይችላል

  • @SameeraEth
    @SameeraEth 3 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢ተረዳት ስው ይሳሳታል ተው

  • @Kamila-mx9ez
    @Kamila-mx9ez 3 หลายเดือนก่อน

    ዳጊ በአላህ አኔወድም ይቅርታ አርግላት ወንድሜ

  • @JjxJjjx-mo2qm
    @JjxJjjx-mo2qm 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጥርግ ይበል ወንድ ልጅ ስር አትውደቂ ማር ወንድን ማመን ቀብረው ነው

  • @SelamSeli-e3t
    @SelamSeli-e3t 3 หลายเดือนก่อน

    እሚወዳት ከሆነ ለምን ይቅርታ አያደርግላትም ተይው አትለምኝው ድሮም ወንዶች

  • @حسين-غ8ن
    @حسين-غ8ن 3 หลายเดือนก่อน +1

    አረይቅርበላት በሳቦተሁነህ አስብ መጠሪት ነበረባት አለህአይለያቹ

  • @TutJrgy6g
    @TutJrgy6g 3 หลายเดือนก่อน

    አብሺሩ ሰለምቴው ውድማችን አላህ በድነል እስላም ላይ ያጥናህ ድናችሁን ተማሩ

  • @Sofia-vy5su
    @Sofia-vy5su 3 หลายเดือนก่อน +1

    አብሹሩ ውዱች ታረቁ ልሸይጣን ቦታ አትሠጡት ታረቁ የሰው ውሪ አትሠሙ ፍቅራቹሁን ብሚዳያ አታውጡ ነው የምልው ችግራችሁን ብውሠጥ ፍቱ ብትረፍ አፍትባባሉ አላህ ይጠብቃችሁ🎉🎉🎉🎉

  • @ዜድየአላህባህሪያ
    @ዜድየአላህባህሪያ 3 หลายเดือนก่อน

    ትንሽ ይረጋጋ ባይ ነኝ እራሴን እስከማጥፋት ደርሻለው ያለው ያው ስላላመንሽው ከጏኑ ስላልቆምሽ ነው በችግሩ ሰአት ያለበትን ሁኔታ ካንቺ በላይ የሚያውቅ የለም በማለት በጣም አዝኗል ያስታውቃል ተጏድቷል እናም ይረጋጋ አብሽሪ ወደራሱ ሲመለስ ይቅርታሽን ይቀበልሻል አላሀ ያስታርቃቹ

  • @hyet88
    @hyet88 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቱ እኔ ብሆን ዘወር ብዬ አላዬዉም ቲሽ

  • @hulegebtube6089
    @hulegebtube6089 3 หลายเดือนก่อน +1

    ለዚህ ጥፋት ተጠያቂ ያችኛዋነች

  • @AjibuTamam-z4z
    @AjibuTamam-z4z หลายเดือนก่อน

    Jara kenya jalala kessan Budan nyatte jechudha 😢😢😢

  • @سعديهبنقلادشي
    @سعديهبنقلادشي 3 หลายเดือนก่อน

    እማያጠፍ የለም ይቅርታዋን ተቀበላት ሆሆሆሆሆሆ ጉድ ተረጋግተህ አስብበት ይቆጭሀል😢😢😢😢😢😢

  • @طيبه-ح5ن
    @طيبه-ح5ن 3 หลายเดือนก่อน

    ይቅርታ አድርጉላት ይቅርታ ማለት መሸነፉ አደለም ትልቅነት ነዉ🎉🎉🎉

  • @Hawi123-q4e
    @Hawi123-q4e 3 หลายเดือนก่อน

    ይቅር ማለት ትልቅነት ነው ይቅርታ አድርግላት❤

  • @HayuHayu-z2n
    @HayuHayu-z2n 3 หลายเดือนก่อน

    Ushatunow wude kaa lijtuga yiwanal tahii Abshirii anchii qonjow nesh atti kafii barchii xaqara settee onyii asyii sirshaa lahi tukurta argii😢😢😢

  • @habibahabibah2143
    @habibahabibah2143 3 หลายเดือนก่อน +1

    ተራጋጊ እህቴ ዱአ አድርጊ ❤😢

  • @سعيدتيوه-ن5ص
    @سعيدتيوه-ن5ص 3 หลายเดือนก่อน

    ተይዉ በቃ ይጸጽትሀል ኋላ ግን ሲቀጥል ከይቅርታ በላይ ምናለ አጥፍታ ሳይሆን ተሸንፋልህ ነዉ አበዛኸዉሳ አንተ ከሷ ተሽለህ መገኘት ነበረብህ ጥርግ ይበል በቃ

  • @ماريماحسن
    @ماريماحسن 3 หลายเดือนก่อน

    የቤትሺንገበናማዉጣቱመንየሚሉትነዉ አላህንፉሪ እሱሚሰኪንነዉ ፈተናወቺእየተደራረቡበትነዉ የፈለገቢሆን አቺመረዳትነበረብ የሰዉልብአትሰበሪ

  • @አሚናት-ደ1ፀ
    @አሚናት-ደ1ፀ 3 หลายเดือนก่อน +2

    ከዝህ በላይ ከለመሽው ትጎጃለሽ

  • @Lijfozi
    @Lijfozi 3 หลายเดือนก่อน

    ይቅርታ አድርግላት የምወዳከሆን 😊

  • @Amina-u1g
    @Amina-u1g 3 หลายเดือนก่อน +1

    ታሳዝናለህወላሂ

  • @زمزم-ع9ص
    @زمزم-ع9ص 3 หลายเดือนก่อน +2

    እደ አታካብድ ይቅረ በላት አይለመዳትም

  • @SadaeSied
    @SadaeSied 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጥሪግ ይበል ምን ያካብዳል ቲች

  • @وينانينا
    @وينانينا 3 หลายเดือนก่อน

    በክሽ ተይው በቃ ያኔ ይገባዋል 😐
    ወንዶች ሲለማመጧቸው የሌለ ነው ራሳቸውን የሚቆልሉት 🙄

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 3 หลายเดือนก่อน +1

    በቃ ዳጊ ይቅርታ በላትና ምነዉ 😢ተሰማሙ

  • @ZainabAlain
    @ZainabAlain 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወድሚ ስበብ እደሆነ ያሳዉቅብሀል ሰሆኖ የማይሳሰታ የለም ከይቅርታህ ዉጪ ምን ይባላል

  • @ZulfaKhaderZulfa
    @ZulfaKhaderZulfa 3 หลายเดือนก่อน

    መንም:ቸይነል:ደሲአይለኚም::ሄሉ...ነኢደልኪ🎉ቢቸነወ👍👍👍🌹

  • @Rabia-e8c
    @Rabia-e8c 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወላሂ ይቅርታ አድርግላት ሴት ልጅ አደለችደ ደግሞ እንደዚህ ዝቅ ያለችዉኮ ስለምታፈቅርህ ነዉ ደረቅ ትሆናለህደ ሆ

  • @AccAcc-qb9ff
    @AccAcc-qb9ff 3 หลายเดือนก่อน

    ባላ፡ለጠላት፡ቦታ፡አትስጥ፡ዳግ፡ይቅሪ፡ማለት፡ትልቅነት፡ነው፡😢❤

  • @mdMohammad-r1z
    @mdMohammad-r1z 3 หลายเดือนก่อน

    በቃ ይቅር ብለሀት አብራችሁ ሁናችሁ ብቅ በሉ እጠብቃለን

  • @SeadiSawa
    @SeadiSawa 3 หลายเดือนก่อน

    ግትር መሆን ዋጋ ያስከፍላል ይቅር ባይ ልብ ይኑርክ

  • @ayishaahmed9212
    @ayishaahmed9212 3 หลายเดือนก่อน +2

    አራ ያተ ደሞ ጫን ያለ ነው እዴ ተረዳት

  • @Mami1-kr2gt
    @Mami1-kr2gt 3 หลายเดือนก่อน

    ላንቺ ብሎ ሀይማኖት እስከ መቀየር ሥራ አስማጣት የደረስን ሰው በዚህ ልክ ያለማመን አጥፍተሻል

  • @samiratube8944
    @samiratube8944 3 หลายเดือนก่อน

    በቃእቃሪብለት እቃሪብይውችን አላህይውድችውለ

  • @حواء-و7ر
    @حواء-و7ر 2 หลายเดือนก่อน

    ماشاء الله تبارك الله ❤❤❤❤