bermel Georgis ያለ ማሰሪያ እጄን ሰማዕቱ አስሮ ያወራኝ ነበር ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
- ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ የካቲት 6
ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
telegram :-t.me/mahbereel...
ቢሯችን መገናኛ ማራቶን(ሀይሌ ህንፃ) ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 603 እንገኛለን
ስልክ:-0954777779
0969917070_ የማህበሩ አካወንት 1000499786089 elshaday charity and spritual teravel assotionበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
telegram group t.me/elshadayg...
ማነው እንደ እኔ በአላዬ አጠያየቅ ሁሌ የሚደሰት እስኪ ጋዜጠኛን ያስንቃል የምትሉ....
እኔ ስጠይቅ ውስጤኔ ነው የምያረከኝ ❤❤❤
ትንሽ ፈጠን ይላል እንጂ በጣም ጎበዝ ነው ።👑👑👑👑👑👑
የልልዳው ኮከብ ሠማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ❤አንተ የምታውቀኝ❤እኔ የማላቅህ ለመቼ ነው የኔ ቀጠሮ❤? የያዝክልኝ ቀን አለ አውቃለሁ የቤትህ የባሪያዎችህ አገልጋይ አድርገኸኝ እዛው በቅጥርህ ብታኖረኝ የኔ አባት❤ እኔና አለም አንስማማም! አንዋደድምም! ታውቀዋለህ ሣልነግርህ ፍቃድህ ይሁንልኝ ብዬ እጆቼን ለበረከትህ ዘርግቼ መልስህን እየጠበኩ ነው።
አባቴ እህቴ አግዛኛለችና ቀሪዉን መንገዴን ላንተ ሰጥቸሀለዉ አደራ ሰማዕቱ
የልዳዉ ፀሐይ ሰማዕቱ አባቴ ለደጁ ያብቃሽ የልብሽን መሻት ያስፈጽምሽ 🤲
@DemisLamrote አሜን እህታለም
እባቲ ቅድሰ ጊዮርጊስ እኔም አጤያተኘዋን እንደቸረነተሀ ለደጅህ አብቃኘ.❤❤❤❤❤
ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃን ምነው ወንድማችን ይህንን ድንቅ ምስክርነት እየተነገረ አንተ እንቅልፍ መተኛት በል ተጠመቅ. በድጋሚ ነቃ ብለህ ስማት😢
ኪዳነምህረት በልጆቿ ድርድር አታውቅም 25:13 ሀቅ የኔ እናት በኔ ድርድር አታውቅም❤❤❤❤
Emebrhan Kidanemhiret Enate Siladeregshilgn hulu amesegnshalehu Ke Lijish Ke Wedajish Ke Medhanialem Astarkign
Kidus Giworgis Silastekakelhilgn hiwot betam amesegnalehu mechereshayen Asamrlign Ke Fetari Amaldegn Amen
ሰመአቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ ለደጅህ ለምስክርነት አብቃኝ
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጅህ ለቤትህም አብቃኝ የናፈቅሁትንከበረከትህም ለመሳትፍ አብቃኝ አሜን፫❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ፀጋውን ያብዛላቹ ሰማእት አባቴ ለደጅህ አብቃኝ የኔ ጌታ መድኃኒ ዓለም ፍቃድ ይሁን
❤ So.Wow. I'm in Dubai. Please pray for me, too 🙏 St George 🙏 Wowoooowww. I can't wait to be there!
Semaatu abatee ledejiih Abikagni🤲🤲🤲🤲🥲🥲🥲🥲🥲
Semeatu kidus giorgis enem ledjh abkayn ❤❤❤❤🎉
Kedus giorgis enenem asebebuge 🙏🙏🙏
ኪዳነምህረት እናቴ ማሪኝ ከእስራቱ ፍችኝ ከሞት አትርፈሽኝ የታሰረዉን እግሬን ፍቺኝ እናቴ
ላች የደረሰ ለኛም ይድረስልን 🤲🤲🤲😭😭😭✝️✝️✝️
አንድ ቀን እንደመሰክር አምናለሁ❤❤
እውነት እኔም ሰማዕቱ ፈቅዶልኝ ደጁን ለመርገጥ እበቃ ይሆን? እስቲ ከኔ የበረታቹ ፈቅዶላቹ ደጁን የረገጣቹ ወለተ ስላሴ ብላቹ በፀሎታችሁ አስቡኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የታደላችሁ እህት ወንድሞቻችን እኛንም።ለደጁ ያብቃን እስኪ ከዱባይ የሄዳችሁ ጸበል አምጡልን😢❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
Please 🙏
ሰማዕቱ ሆይ እሩቅም ብሆን አደራህን ለደጅህ አብቃኝ 😢
ሰማእቱ አባቴ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ
እንደኔ ምስክርነት ሳይሰማ ማደር የማይችል ይኖር ይሆን?
አለሁ እኔ❤ ሰማዕቱ እለምነዋለሁ😊
🤲🤲🤲
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቅዱስ ገወርዲስ ለደጂህ አብቃኝ
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Kidus Giwergis Yegna Abat Yegna Azagn Yegna Amalaj ❤️❤️❤️🙏🏾🥹😍💕🥰😇✝️✝️✝️
egzabher ymsgen kedes gorges kaljoca ldage yabhga
Semaetu yeliben meshat takalehna yetewsasebewn feteh ledejhi abkagni etebkalehu ayzosh belegen semaetu abate 56:39 56:39
Semaetu Abate Ledejihi Abikagni
አላየ Live መቸስ ነው እምትገቡ ምስክረነት አለኝ ለአባቴ
Enenm ebakh akrbegn ebakh sdet atihid tebye ezaw kesebelu gn bechifn hediku
ማስታወቂያ ላይ እጅሽን ክተች አለኝ ስትል ታድላ አልኩ ሣልጨርሰው ሰምቼ የወደድኩት ቃል እስኪ ልስማ
ከፋሲካ በፊት ይኼን ቻናል 100K ማድረስ አለብን። አይመስላችሁም?
Ene sebel yet bota endemikemet alakem
Ladajik anqagni abate wandime bee xer 14 hedo naber ina bexam itsub dinq newu alaa kayimiro belayi newu
ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ
Kedus giorgis ye lije abat enenem le deji abiqany
ስሜቱ አሁንም አለባት ፣አዎ ሲወራ እዛው እንዳለህ ነው የሚሰማህ
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ኩል ለምን ተኮልሸ መጨረሻሽ እንዲያምር ተይዉ
መቼ ተኳለች 🤔
Ere እህቴ ጸበሉን ስጪኝ
እኔ እሰጥሻለሁ ደውይልኝ
@@FANAYEASERS ዬት ነሽ ለኔም ስጪኝ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤