ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

በኃይማኖት ሁሉ ይቻላል | እግዚአብሔር ባለ ፀጋ ነው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 มิ.ย. 2024
  • "ምድር ሁሉ በአንድ ቋንቋና በአንድ ንግግር ነበረች" ዘፍ ፲፩:፩
    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ።
    ይህች ደብዳቤ የተላከች ከ________ነው፤ ትድረስ ለእመቤቴ ድንግል ማርያም፣ የሰማይና የምድር ንግሥት ፤ እመቤቴ አደራሽን ገሃነመ እሳት እንዳጥይኝ።ወስብሐትለእግዚአብሔርወለወላዲቱድንግልወለመስቀሉክቡርአሜን።
    / @nablisezematube
    t.me/nabeliszema
    t.me/nabeliszema
    t.me/nabeliszema
    • የክርስቶስ ልደትን አስመልክተን የም...
    • የክርስቶስ ልደትን አስመልክተን የም...
    • የክርስቶስ ልደትን አስመልክተን የም...
    ይኽህ መንፈሳዊ ቻናል ነው
    ይሄን ቻናል 🟡subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ ጥዑመ ቃል ወንጌልን፤ ውዳሴ አምላክን ፤ምስጋና መላእክትን ፤ ውዳሴ ነቢያትን ፣ ውዳሴ ፃድቃንን እና ውዳሴ ሊቃውንትን የሚያገኙበት ናብሊስ ዜማን የሚሰሙበት ቻናል ነው ።
    እናመሰግናለን ናብሊስ ሚድያ 0915456511 ሚዲያውን መደገፍ ለምትፈልጉ CBE 1000184649342

ความคิดเห็น • 31

  • @TesahyKassa
    @TesahyKassa หลายเดือนก่อน +2

    አምላከ ቅዱሳን ፀጋውን ደርቦ ያላብሶት አባታችን።

  • @user-pm4ph4zh3z
    @user-pm4ph4zh3z 26 วันที่ผ่านมา +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን❤❤❤

  • @sipara9224
    @sipara9224 หลายเดือนก่อน +16

    አባታችን ቃለህይዎት ያሰማልን ሺ አመት ኑሩልን እጅግ በጣም እንወድዎታለን

    • @Abnew-nf7jk
      @Abnew-nf7jk หลายเดือนก่อน

      መቅዲተመስገንአምላኬአቤቱ🙏ጌታሆይልቦናይስጠንለሁላችንምአሜን🙏🙏🙏🙏🙏❤

  • @user-ot7pk1un4p
    @user-ot7pk1un4p หลายเดือนก่อน +2

    Abatachin kalehiwet yasemaln 💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Gifugt
    @Gifugt 26 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @user-op2pi2ix8g
    @user-op2pi2ix8g หลายเดือนก่อน +1

    Abatachin Shih Amet Yanrulin . Kalehiwot Yasemalin .Amen Amen Amen❤❤❤❤❤

  • @user-go4zb5wh7l
    @user-go4zb5wh7l หลายเดือนก่อน +5

    አባታችን ቃለህይዎት ያሰማልን ሺ አመት ኑሩልን በጣም 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @danielhabteab3017
    @danielhabteab3017 หลายเดือนก่อน +2

    Kale hiwet yasemaln

  • @user-qf8ej5fr9c
    @user-qf8ej5fr9c หลายเดือนก่อน +3

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን የሠማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🌿🌿🌿🌿🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🌿🌿🌿🌿🌿🌿❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @FgFh-uj4eu
    @FgFh-uj4eu หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @HggfdsdHggfdsd
    @HggfdsdHggfdsd หลายเดือนก่อน +4

    ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውንና በረከቱን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን ማነው እደኔ የአባ ገብረኪዳንን ስብከት ሲሠማ ደስየሚለው መንፈሱ የሚታደስ 😢😢😢❤❤❤❤🌿🌿🌿🌿👏👏👏🙏🙏🙏

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 หลายเดือนก่อน +5

    Amen Amen Amen KALE Hiwotin Yasemalen Abatachin Edimena Tena Fetar Yadilen ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @user-fu6tq6zz6z
    @user-fu6tq6zz6z หลายเดือนก่อน +2

    እንዲህ ነው መምህር ማለት። በቃ።።❤❤መምህር ነን የምትሉ ሁሉ ከእርሳቸው አስተምህሮት ተማሩ።❤❤❤❤ አባ እርስዎ ገፀ በረከታችን ነዎት።እግዚእብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይግለፅልዎት።❤❤❤❤

  • @HabibaHabi-fl4yv
    @HabibaHabi-fl4yv หลายเดือนก่อน +4

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን ከዚህ በላይ የሚያገለግሉበትን እድሜና ጤና ይስጥልን እመብረሀንን አየአባየ ደስ የሚል ስብከት አጥንት የሚያለመልም በእዉነቱ ክርስቲያን ስለሆንሁ አመሰግን አለሁ ሁሌም በሀይማኖት ፀንቸ እንድኖር እግዚያብሔር ይጠብቀኝ አባየ በፆለታችሁ አስቡን የድንግል ማሪያም ምልጃዋ አይለየን አሜን፫❤❤❤

  • @user-ul8zv6qc8q
    @user-ul8zv6qc8q หลายเดือนก่อน +2

    Qalhiwot yasemln abtchen tsegwan yabzalot abtchen

  • @smeyawteyorselam81ahadu23
    @smeyawteyorselam81ahadu23 หลายเดือนก่อน +3

    Amen aba edmen tenan yhabelna behaki kemakum abotat atklana ❤❤❤❤❤

  • @user-zy4sq7fp2i
    @user-zy4sq7fp2i หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሰመዐልና 💐🌺

  • @user-ky2cy7iq3u
    @user-ky2cy7iq3u หลายเดือนก่อน +4

    አባታችን ቸሩ መድሀኒአለም ቃለህይወትን ያሰማልን እድሜ እና ጤናን ይስጥልን🙏

  • @mkvivjvhhgohofh5976
    @mkvivjvhhgohofh5976 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን አባዬ እግዚአብሔር የህይወትን ቃል ያሰማልን❤

  • @Habeschah1
    @Habeschah1 หลายเดือนก่อน +2

    ብጣዕሚ ዝገርም ትምህርቲ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም አቦይ እግዚአብሔር ልቦናና ይኽፈተልና

  • @kenandinku439
    @kenandinku439 หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤❤❤❤

  • @BetelhemTewodros-gr8iv
    @BetelhemTewodros-gr8iv หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን

  • @antenehdmek9292
    @antenehdmek9292 หลายเดือนก่อน +2

    Amen Amen Amen

  • @luhcalmfit466
    @luhcalmfit466 หลายเดือนก่อน +2

    Amen Amen 🙏

  • @BoaNerg16
    @BoaNerg16 หลายเดือนก่อน +5

    29:00

  • @TeklemariamTesfagabr
    @TeklemariamTesfagabr หลายเดือนก่อน +3

    ኣባ ዕድሜኹም ይንዋሕ ንህዝብና ሓቀኛ መንገዲ ክትምህሩ

  • @Adanetameru
    @Adanetameru 23 วันที่ผ่านมา

    😊😊😊

  • @getachewzeleke3199
    @getachewzeleke3199 หลายเดือนก่อน

    አባቶች አትጠላለፉ።

    • @user-pm4ph4zh3z
      @user-pm4ph4zh3z 26 วันที่ผ่านมา

      ምን ማለት ነው

  • @Abnew-nf7jk
    @Abnew-nf7jk หลายเดือนก่อน +2

    መቅዲተመስገንአምላኬ🙏ቃልህይወትያሰማልንአባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏