ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ፓስተር ኢየሱስ ይባርክህ እንዲህ እንዲህ አይነት ድንቅ ፕሮግራሞች በብዙ ይብዛልህ ልጆቾ ላይ በጊዜ የምስራቹን ወንጌል ማገልገል በረከት ነው ብሩክ ነህ ፓስተር
አሜን አሜን
የእግዚአብሔር ስጦታ በጎ እና ደስ የሚያሰኝ ነዉ። ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎቻ ናቸዉ ግን ያልገባኝ እስከ 2 አመት እየተናገሩ ቆይተዉ ለምን ከዛ በኃላ መናገር ያቆማሉ? ኦቲዝምን በተመለከተ ሀኪም እደሚለዉ መቀበል ከባድ ነዉ። በእኔ እምነት አጋንታዊ ተፅእኖም አለዉ ።እየሱስ አጋንንት ሲያስወጣ አንተ ድዳ ደንቆሮ መንፈስ ዉጣ ብሎ አዞታል ስለዚህ አለመናገርን ከመንፈሳዊ እይታ እንዴት ትገልፁታላቹ ? የዚህ አይነት ልጆችን እንዴት ጌታን እናስቀብላቸዉ በልቡ ያመነ በአፍ የመሰከረ ይላል ቃሉ አስረዱኝ ብዙ ኦቲዝም ልጆች ሲፈወሱ አይቻለሁ በደንብ መፀለይ አለበት በትጋት እንፀልይላቸዉ። የዚህ አይነት ፕሮግራም ስትሰሩ ጥንቃቄ ያስፈልጋል በተረፈ ተባረኩ
ፓስተር ኢየሱስ ይባርክህ እንዲህ እንዲህ አይነት ድንቅ ፕሮግራሞች በብዙ ይብዛልህ ልጆቾ ላይ በጊዜ የምስራቹን ወንጌል ማገልገል በረከት ነው ብሩክ ነህ ፓስተር
አሜን አሜን
የእግዚአብሔር ስጦታ በጎ እና ደስ የሚያሰኝ ነዉ። ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎቻ ናቸዉ ግን ያልገባኝ እስከ 2 አመት እየተናገሩ ቆይተዉ ለምን ከዛ በኃላ መናገር ያቆማሉ? ኦቲዝምን በተመለከተ ሀኪም እደሚለዉ መቀበል ከባድ ነዉ።
በእኔ እምነት አጋንታዊ ተፅእኖም አለዉ ።እየሱስ አጋንንት ሲያስወጣ አንተ ድዳ ደንቆሮ መንፈስ ዉጣ ብሎ አዞታል ስለዚህ አለመናገርን ከመንፈሳዊ እይታ እንዴት ትገልፁታላቹ ? የዚህ አይነት ልጆችን እንዴት ጌታን እናስቀብላቸዉ በልቡ ያመነ በአፍ የመሰከረ ይላል ቃሉ አስረዱኝ
ብዙ ኦቲዝም ልጆች ሲፈወሱ አይቻለሁ በደንብ መፀለይ አለበት በትጋት እንፀልይላቸዉ። የዚህ አይነት ፕሮግራም ስትሰሩ ጥንቃቄ ያስፈልጋል በተረፈ ተባረኩ