🦋ሃብ እና ናኒ 50kገቡ 🎂የሃይሚ እና የብሩክ ውጤት ና ተመልካች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • ዛሬ የደስታ ቀን ነው የሁሉም ሰው የልፋት ውጤት ነው💗💗💗

ความคิดเห็น • 27

  • @GuyyaanJiraa
    @GuyyaanJiraa 15 วันที่ผ่านมา

    Wow wow 50 k ❤congratulations 🎊 ❤❤❤❤🎉🎉

  • @sarahabashi4167
    @sarahabashi4167 15 วันที่ผ่านมา +3

    የኔ ውድ እኛ ኮ ኣንድሰው የምንወደው የኣንድ ወንድም ወይ እህት በለን ኣይደለም በስራው ነው የምንወዳቸው የምናከብራቸው በተዋወቅ ሲሆን ንሮ ለምን የጎረቤታችን ብቻ ኣናይም እኔ የትግራይ ልጅ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን የቡታጅራ ልጆች በፍቅር ነው የሚያቸው ለምን ስትሊ ዘረኝነት የለባቸው ሀይማኖት ኣይለዩ መንቀኛ ኣደሉ እኔ ኣንዳንዴ በሳቸዎ ፍቅር ኣንድነት ነው ያለች ሃገራችን እስከ ኣሁን ያልጠፋች እላለሁ እዛ ወንድም ለወንድሙ በገንዘብ እየተገዳደለ እሳቹ ለሌላ የገቢ ምንጭ ሲሆኑ ስታይ እንዴት ደስ የሚልሽ እና ሰው የማይናገረው የለም ኣንዴ ሃይማኖቷ ሌላ ነው ከቡሩክ ኣይሆኑም ይላሉ ኣሁን ደሞ የኣብርሽ እህት ኣደለችም 😢 ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ መናገር ይጠብቀን

    • @Tsegi
      @Tsegi  15 วันที่ผ่านมา +1

      ትክክል የኔ ውድ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @selammesitube
    @selammesitube 15 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ ጽጉዬዬ የምወድሽ ደስ የሚል ቆይታ ነበር😊

  • @moonmadina1469
    @moonmadina1469 15 วันที่ผ่านมา +1

    ሠላም ውዴ።ግን ሀይሚ አንድ ቪዲዮ ከነአብርሽጋ ብትሠራና ሸር ቢያደርጋት ቶሎ መቶ ሺ ትገባ ነበር።አብርሽ ወደ240 ነው ያለው።

  • @BMKitchen-101
    @BMKitchen-101 15 วันที่ผ่านมา

    ሀይሚ እኮ እናታቸዉን ነዉ የምትመስለዉ ።መንምወሬ አያስፈልግም አብርሺ ደግሞ ጋሺየን ነዉ የሚመስለዊ አርፋችሁ ተቀመጡ ።

  • @mesitube6372
    @mesitube6372 15 วันที่ผ่านมา

    ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣሽ እኳን ደስ አላቸው ሀብ እና ናኒ በቅርብ መቶ ኬ❤❤❤

  • @tameutafes
    @tameutafes 15 วันที่ผ่านมา

    Wow😢😮💜💜💪(

  • @SeadaAbdu-m4s
    @SeadaAbdu-m4s 15 วันที่ผ่านมา

    አህለን ፀጊዬ እንኳን ደህና መጣሺ በርችልኝ

    • @Tsegi
      @Tsegi  15 วันที่ผ่านมา

      እንኩዋን ደና ቆየሽኝ የኔ ውድ😍

  • @ReRe-v9n
    @ReRe-v9n 15 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @AyshahussainHusen
    @AyshahussainHusen 15 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤50k

  • @eakrame
    @eakrame 15 วันที่ผ่านมา

    በትክክክል❤❤❤❤❤❤

  • @Burtkan-p6s
    @Burtkan-p6s 15 วันที่ผ่านมา

    Hunet naafaqun ekoo

  • @ZEDO8o0y
    @ZEDO8o0y 15 วันที่ผ่านมา

    ውዴ..ሰላምሽ.ይብዛልን.እንካን.በሰላም.መጣሽልን.አስተዋይ.የሆንሽ.ፈጣሪ.ይጠብቅሽ.እና.ስለመጣሽ.ተደስቼአለዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Tsegi
      @Tsegi  15 วันที่ผ่านมา

      አሜን የኔ ውድ 🙏🙏🙏💗💗

    • @ZEDO8o0y
      @ZEDO8o0y 15 วันที่ผ่านมา

      @@Tsegi ♥♥♥♥♥♥፱፰፯፱

  • @murshidahaumad863
    @murshidahaumad863 15 วันที่ผ่านมา

    ትክክክክል😂😂😂😂

  • @adisuatsiontube28
    @adisuatsiontube28 15 วันที่ผ่านมา

    ሰላምሽ ይብዛልኘ ፅግዬ ግን እነማን ናቸው የምር አላቃቸውም 😮ወይኔ እኔ በቃ የለሁም ከይቱብ 😂😂😂

    • @Tsegi
      @Tsegi  15 วันที่ผ่านมา

      ፅዬ ደናነሽ የብሩክ ወንድም ነው ሃብ ይባላል ፍቅረኛው ናኒ😂😂

  • @ወሎገራገሩ-ፈ4ከ
    @ወሎገራገሩ-ፈ4ከ 15 วันที่ผ่านมา

    እንኳንደህናመጣሽቲጅ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @HayathOne
      @HayathOne 15 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤😂😂😅😅kkkkkkkk

  • @Lively-ts8dm
    @Lively-ts8dm 15 วันที่ผ่านมา

    እህቴ በቅንነት ስልክሽ አስቀምጪልኝ

    • @Tsegi
      @Tsegi  15 วันที่ผ่านมา

      የኔ ውድ በፊደል የአንችን ፃፊልኝ ሴብ አርጌ አወራሻለሁ ወይ ደሞ Tsegi Yemariyam lij ቴሌግራሜ ነው ሰርች አርጊ እና ሃይ በይኝ

  • @HayathOne
    @HayathOne 15 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤😂😂😂😅😅😅🎉🎉kkl

  • @ወሎገራገሩ-ፈ4ከ
    @ወሎገራገሩ-ፈ4ከ 15 วันที่ผ่านมา

    ሸፍነውሀብ😂😂😂😂😂😂😂