ቀላል የእንግሊዝኛ ንግግር እንግሊዝኛን በቀላሉ ይማሩ ቀላል እንግሊዝኛ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 3

  • @GlobalEnglishWorld
    @GlobalEnglishWorld หลายเดือนก่อน

    Nice! Keep up sir!🙏

  • @እንግሊዝኛንበቀላሉ
    @እንግሊዝኛንበቀላሉ  หลายเดือนก่อน

    ማውጫውን ተጠቀሙ 👇👇
    0:00 Hello (ሰላም፣ ታዲያስ)
    0:05 Good morning (እንደምን አደሩ)
    0:10 Good afternoon (እንደምን ዋሉ)
    0:15 Good evening (እንደምን አመሹ)
    0:19 Good night (ደህና እደሩ)
    0:24 What is your name? (ስምዎ ማን ይባላል?)
    0:31 My name is ___ (ስሜ_ይባላል)
    0:40 Sorry, I did not hear you (ይቅርታ፣ አልሰማሁህም)
    0:50 Where do you live? (የት ነው የምትኖረው?)
    0:55 Where are you from? (ከየት ነው የመጡት?)
    1:01 How are you? (እንዴት ነዎት?)
    1:07 Fine, thank you (ደህና ነኝ፣ አመሰግናለሁ)
    1:13 And you? (እርስዎስ?)
    1:18 Nice to meet you (ስላገኘሁዎት ደስ ብሎኛል
    1:25 Nice to see you (ስላገኘሁዎት ደስ ብሎኛል)
    1:31 Have a nice day (መካም ቀን ይሁንልዎ)
    1:37 See you later (በኋላ እንገናኛለን)
    1:43 See you tomorrow (ነገ እንገናኛለን)
    1:50 Goodbye (ደህና ይሁኑ)