ደረሰኝ ክፍል 3 ፡- ግብርን ቀንሰው ሲያስቀሩ ደረሰኝ መስጠት የማይገደዱ ግብር ከፋዮች እነማን ናቸው ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1

  • @bamlakugetachew2731
    @bamlakugetachew2731 ปีที่แล้ว

    ሰላም እንዴት ናችሁ
    በደረሰኝ ክፍል-2 ትምህርታችሁ ለይ ትንሽ አሻሚ መስለው የታዩንን ቀለል ያሉ ጥያቄዎች አቅርቤ ነበር። ማረጋገጫ ብትሰጡን ስህተት ከመስራት ይታደገናል ብዬ አምናለሁ። ጥያቄዎቹ ከPV፣ ከCRV እና Withholding ጋር የተያያዙ ሲሆኑ በአንድ ጠቅልላችሁም ልትመልሱልንም ትችላላችሁ። በመመሪያው ላይ የተቀመጡት እንዳሉ ሆነው ለነዚህ ጥያቄዎች ቀጥተኛ መልስ ልናገኝላቸው አልቻልንም።
    በተቀረው እንደሁልጊዜው ልናመሰግናችሁ እንወዳለን። ብዙ ችግሮች እየተቀረፉ እንደሚሄዱም አንጠራጠርም። በርቱልን!