ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አሜን አሜን አሜን የኔ ደግ ትሁት የዋህ ቸር እግዚአብሄር ሆይ ተመስገን በቸርነትህ ገመናዬን ከድነህ የጠበከኝ ሆይ አቤቱ እኔ ደካማ ባዶ ስሆን ትዕቢት ትምክህት እኔ እሻላለሁኝ የምል ከንቱ ልጅህን ማረኝ ማስተዋልና ጥበብን አድለኝ የኔ ዉድ ጌታ ሆይ ክብር ምስጋና ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ ላንተ ይሁን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር አሜን ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አቤቱ ጌታዬ ሆይ ትሁት ልብ ስጠኝ🤲✝️🙏
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 🤲❤ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ይጻፍልን🤲👏🕊✝️
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እውነት ነው አባታችን እቨ አባታችን እፍልጋልው አባታቸን እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ በምህረት እጀ እኔን ደከማውን ልጀን ይጉበኖይ ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
ዛሬ እግዚአብሔር እኔን ነው የገሰፀኝ በእውነት የኔን ስህተት ያየውበት ትምሕርት ነው አባቴ እኔ ሰው በሚያደርገው በሚያጠፋው ጥፋት እኔም እራሴ ያንን ጥፋት አጥፍቼ ግታዬ በንሰሐ ኃጥያቴን ከድኖልኝ በፊቱ አቁሞኝ ተመሳሳይ እኔ በንሰሐ የታጠበልኝን ኃጥያቴን ሌላ ሰው ሲሰራው ለምን ሰራው ብዬ እናደዳለው በእውነት በአሁን ሳአት ከራሴጋ እየተጣላው ነው እኔ ማነኝ የሰውን ኃጥያት የማስብ እያልኩ ተው የኔም በደል በቸርነቱ ተከድኖ እንጂ እንደስራዬ በሰው ፊት መቆም እንደማልችል ደጋግሜ ለራሴ እነግረዋለው. :: ጌታ ሆይ እኔን ከእራሴ ጠብቀኝ አባቴ በጸሎት ያሰቡኝ እህተ ማርያም
አሜን ትህና ከዉስጥ እጂ ከሚታየዉ ስጋ እዳልሆነ ተምሬአለሁ ቃለህይወት ያሰማልን
1ኛ ቆሮንቶስ 127፤ ነገር ግን እግዚአብሔር ጥበበኞችን እንዲያሳፍር የዓለምን ሞኝ ነገር መረጠ፤ ብርቱንም ነገር እንዲያሳፍር እግዚአብሔር የዓለምን ደካማ ነገር መረጠ፤
አሜን አሜን አሜን ቃ ለ ህ ይ ወ ት ያ ስ ማለል ን መ ም ህ ር ሽ ን ♥️♥️♥️♥️
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያስማልንእኔ ትንሽ የሳትኩበትን እግዚአብሔር ይመልስኝ ስህተተኛ ነበርኩ ማለቴ በቤተ መቅደስ ውስጥም ቅዳሴ ላይ የሚመላለሱ ሰዎች ሳይ እብሳጭ ነበር ባገልግሎትም ላይ ግርፕ የኔ ሰው የኔሰው የለኔ የሚል ሳይ በቃ የትደፍርኩ ያህል ነው የሚያንገግበኝ ቅዱስ ገብርኤል ስለ ሚውደን ይታገሳል እንጂ ይሁሉ አግባብ እይደለም ብዬ ብቻዬ እበሳጫለው እና እግዚአብሔር ይቅርታ ይላክልኝ
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እኔ እፈልጋለሁ እግዚአብሔር የረዳት ሴት መሆን እፈልጋለሁ ከመታአቤይ ራሴን መጠንቀቅ በሁሉም ቦታ በትህትና መማላስ እንዳለብኝ ተመሬለው አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
አሜን.አሜን.አሜን👏👏👏❤❤
መንፈስ ቅዱስ እንዲሰራብኝ ትህትናን መላበስ እንዳለብኝ እንዲሁ የግብዝነት ሳይሆን የተግባር መሆን ነው። እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ
አሜን አሜን አሜን
Amen amen amen kela hewoten yasemalen egezaber yetemasegen yehun egezaber yestelen 🙏🙏🙏
አሜን!
ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🤲🤲🤲
Ye ewunet tiwut mehon endalebign erasen ke manim belayi negni biyye menagerim hone masebi endelelebign temiriyalew ehe bene hayili yemihon ayidelem ena qidus egzihaber yirdagn essu nitsu ye fikir libbin ena mastewalin yisxegn🙏🙏🙏🙏
Kale hewet yasemalen memeher 🤲🤲🤲erasen zek arego menor gebez alemehon betehetena menor endaleben temerylehu 🙏🙏🙏
Ameen Ameen Ameen kali hiwot yasemalin abbatachin egzihaber asteway libbonan yadilegn🙏🙏🙏
Kal hiwoten yasemalegn fetari abatechn amen ❤🙏🤲👏
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አመሰግናለሁ ❤❤❤
Amen Amen Amen ❤❤❤
ቓል ህወት መምሀር 🙏🏽🤲❤❤❤
Amen amen amen kale heyewot yasemalin
Kal hiwoten yesemlgn abatechn
Amen kale hiwet yasemalen 🙏
ቃለሄወት ያሠማልን በደሜ በጸጋ በቀረክት ያኑርልን ላባታችን የሠማነውን በልቦናችን ይጻፍልን💒🤲🤲🤲🤲📚📖💚💛❤️🤲🤲🤲
kale hiwet yasemaln❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
ትእቢተኛ ሰዎች ትሁት እንድንሆን ምን እናድርግ
Abetu e/r hoye yeker bele ename behasabe endezhu nw yememelalesew
Please change the color of your logo at the intro it is not a good color for
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
❤❤❤
❤❤
አሜን አሜን አሜን የኔ ደግ ትሁት የዋህ ቸር እግዚአብሄር ሆይ ተመስገን በቸርነትህ ገመናዬን ከድነህ የጠበከኝ ሆይ አቤቱ እኔ ደካማ ባዶ ስሆን ትዕቢት ትምክህት እኔ እሻላለሁኝ የምል ከንቱ ልጅህን ማረኝ ማስተዋልና ጥበብን አድለኝ የኔ ዉድ ጌታ ሆይ ክብር ምስጋና ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ ላንተ ይሁን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር አሜን ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አቤቱ ጌታዬ ሆይ ትሁት ልብ ስጠኝ🤲✝️🙏
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 🤲❤
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ይጻፍልን🤲👏🕊✝️
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እውነት ነው አባታችን እቨ አባታችን እፍልጋልው አባታቸን እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ በምህረት እጀ እኔን ደከማውን ልጀን ይጉበኖይ ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
ዛሬ እግዚአብሔር እኔን ነው የገሰፀኝ በእውነት የኔን ስህተት ያየውበት ትምሕርት ነው አባቴ እኔ ሰው በሚያደርገው በሚያጠፋው ጥፋት እኔም እራሴ ያንን ጥፋት አጥፍቼ ግታዬ በንሰሐ ኃጥያቴን ከድኖልኝ በፊቱ አቁሞኝ ተመሳሳይ እኔ በንሰሐ የታጠበልኝን ኃጥያቴን ሌላ ሰው ሲሰራው ለምን ሰራው ብዬ እናደዳለው በእውነት በአሁን ሳአት ከራሴጋ እየተጣላው ነው እኔ ማነኝ የሰውን ኃጥያት የማስብ እያልኩ ተው የኔም በደል በቸርነቱ ተከድኖ እንጂ እንደስራዬ በሰው ፊት መቆም እንደማልችል ደጋግሜ ለራሴ እነግረዋለው. :: ጌታ ሆይ እኔን ከእራሴ ጠብቀኝ አባቴ በጸሎት ያሰቡኝ እህተ ማርያም
አሜን ትህና ከዉስጥ እጂ ከሚታየዉ ስጋ እዳልሆነ ተምሬአለሁ ቃለህይወት ያሰማልን
1ኛ ቆሮንቶስ 1
27፤ ነገር ግን እግዚአብሔር ጥበበኞችን እንዲያሳፍር የዓለምን ሞኝ ነገር መረጠ፤ ብርቱንም ነገር እንዲያሳፍር እግዚአብሔር የዓለምን ደካማ ነገር መረጠ፤
አሜን አሜን አሜን ቃ ለ ህ ይ ወ ት ያ ስ ማለል ን መ ም ህ ር ሽ ን ♥️♥️♥️♥️
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያስማልን
እኔ ትንሽ የሳትኩበትን እግዚአብሔር ይመልስኝ
ስህተተኛ ነበርኩ ማለቴ በቤተ መቅደስ ውስጥም ቅዳሴ ላይ የሚመላለሱ ሰዎች ሳይ እብሳጭ ነበር ባገልግሎትም ላይ ግርፕ የኔ ሰው የኔሰው የለኔ የሚል ሳይ በቃ የትደፍርኩ ያህል ነው የሚያንገግበኝ ቅዱስ ገብርኤል ስለ ሚውደን ይታገሳል እንጂ ይሁሉ አግባብ እይደለም ብዬ ብቻዬ እበሳጫለው እና እግዚአብሔር ይቅርታ ይላክልኝ