እጅግ ደርቀዉ ነበር! ትምህርት ክፍል 2 | አስደናቂ ትምህርት በመምህር በጋሻው ደሳለኝ | Memihr BEGASHAW DESALEGN |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น •

  • @natitilah
    @natitilah 27 วันที่ผ่านมา +12

    በጋሻው ከልጅነቴ እስካሁን የክርስቶስን ፍቅር የስተማረከኝ ድንቅ መምህር ቅድስ ዬሴፍ ሳሪስ ክፍላሀገር ሀረርጌ ተባረክ !!!

  • @fevenhurissa
    @fevenhurissa 22 วันที่ผ่านมา +2

    ተባረክ ጊዜውን ያስተዎለ መልእክት የሚስተውል ይጠቀምበታል

  • @KassahunKebede-ol1us
    @KassahunKebede-ol1us 26 วันที่ผ่านมา

    የእግዚአብሔር ቃልና መንፈስቅዱስ ከሌለው ሰው ለመገሰጽ እሺ አይልም፤ እግዚአብሔር ይባርክህ የእግዚአብሔር ሰው፤ትውልድን ወደ እግዚአብሔር የሚመልስ መልእክት ነው፤ሀገሬ ኢትዮጵያ ወደ እግዚአብሔር ቃል እንመለስ።አሜን አሜን አሜን።

  • @hiwetababa3814
    @hiwetababa3814 26 วันที่ผ่านมา +1

    ጌታ፣ዛሬም፣ቅሪት፣አለው፣እንደ፣ሰሙኤል፣፣ደብቆ፣ያሳደገው፣፣ጌታ፣አብዝቶ፣አብዝቶ፣፣ይባርክህ፣ከአንደበትህ፣ቃል፣ከእጅህ፣ዘይት፣አይታጣ፣፣ትውልድ፣ታልፎ፣ይሰጥህ፣የብዞች፣አባት፣የፈረሰውን፣የሰላም፣ቅጥር፣አዳሽ፣ነህምያ፣ያድርግህ፣፣ድንጋዩ፣ዘይት፣አለቱ፣ውሀን፣ያፍልቅልህ፣ተባርክ፣ውድ፣የአባቴ፣ጀግና፣ፋሬስፋሬስ፣ይሁንልህ፣አሜንአሜን፣ጎብኝን፣ጌታ፣ሆይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ረዲከልደታ-ነ1ነ
    @ረዲከልደታ-ነ1ነ 26 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን ምህረትን መጎብኘትን ወደ ቃልህ መልሰን ለኢትዮጵያ የመታደስን ዘመን ስጠን ልባችንን መልስ ተቀየረ ተገላበጠ ነገሩ በሁሉ መንገዱ ሳተ እባክህ ጌታሆይ ወደ አንተ መልሰን 😢

  • @AlemuAboye-v5z
    @AlemuAboye-v5z 26 วันที่ผ่านมา +2

    ፀጋውን ያብዘልህ የእግዚአብሔር ሰው

  • @messikarem2989
    @messikarem2989 26 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤😊😊😊 uuuuuuuuffffffff ameenn ተባረክ❤❤❤😊😊😊😊😊🎉🎉🎉🎉

  • @romanlemma1683
    @romanlemma1683 25 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን ጌታ ሆይ ወደ ቃልህ መልሰኝ

  • @GenetYohannis
    @GenetYohannis 27 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን ጎብኛት ❤❤❤❤

  • @abrahambezabih5122
    @abrahambezabih5122 25 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ!!!!

  • @almazmamo7305
    @almazmamo7305 27 วันที่ผ่านมา +3

    አሜን አሜን አሜን

  • @מלסהמלסה
    @מלסהמלסה 27 วันที่ผ่านมา +2

    በውነት እግዚአብሔር ሀይሉን ይጨምርልህ

  • @GetnetAmbachew-mt6vl
    @GetnetAmbachew-mt6vl 27 วันที่ผ่านมา +2

    በጋሽ በእውነት ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @meseretbekele9832
    @meseretbekele9832 27 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ መምህር በጋሻው ዘር ማንዘርህ ይባረክ 🙏🙏🙏 እኛም በሙሉ ልብ በሙሉ አይላችን ወደ ወደ እግዚአብሔር ቃል መመለስ ይሁንልን አሜን 🙏🙏🙏

  • @Makdis-cb4qs
    @Makdis-cb4qs 27 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤.marani.getahoyi

  • @TigistTamiru-pe5pv
    @TigistTamiru-pe5pv 27 วันที่ผ่านมา +1

    God bless you more 🤲🤲🤲😢😢

  • @MillihonDagife
    @MillihonDagife 26 วันที่ผ่านมา

    መምህር በጣም ነው የምወደው ሰወደው ደግሞ ትምህርቱ ልቤ ውስጥ ነው የሚቀመጠው ኢትዮጵያ እጅቾዎን ወዴ እግ/ር ታንሳለች🙌🙌🙌🙌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Ermisa-er7hg
    @Ermisa-er7hg 8 วันที่ผ่านมา

    god bless you .Teacher begashaw

  • @DagmawitDagi-v3n
    @DagmawitDagi-v3n 26 วันที่ผ่านมา +1

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ማረን 😭😭😭😭😭🙏🙏🙏ዎደ አንተ መልሰን 🙏🙏🙏ምምር በጋሻው ፀጋ ይጨምርልህ እንዎድሃለን

  • @MelkamuMamo-j3b
    @MelkamuMamo-j3b 26 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ይባርክህ❤️❤️❤️

  • @tsigeredawondaferew6651
    @tsigeredawondaferew6651 26 วันที่ผ่านมา +1

    Geta yibarkih

  • @MahletAbraham-b2c
    @MahletAbraham-b2c 20 วันที่ผ่านมา

    Him him him

  • @zebibtesfaye9639
    @zebibtesfaye9639 27 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድሜ ጌታ ይጠብቅህ ሂወቴ የተቀየረው ባንተ ትምህርት ነው we love you ❤️🙏

  • @AsheloveBekele-rt1mu
    @AsheloveBekele-rt1mu 26 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤🎉

  • @SabaAssen
    @SabaAssen 26 วันที่ผ่านมา

    ውንድም በጋሻው በእውነት ቅዱሱን የእግዚአብሔር ቃል በትክክኛ መንገድ ሳትቀላቅል ለትውልድ እያስተማርክ ስለሆነ እግዚአብሔር አምላክ አንተን ስለሰጠን ሁልጊዜ እመሰግናለሁ:: ጌታኢየሱስ አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ::

  • @abebaarefeayne6495
    @abebaarefeayne6495 10 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ ወንድሜ

  • @xtx2795
    @xtx2795 27 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር አባት ሆይ ስም ይባረክ ።ለወንድማችን ፀጋውን አብዛለት አሜን

  • @MahletAbraham-b2c
    @MahletAbraham-b2c 20 วันที่ผ่านมา

    We need only a few people like you.

  • @haimanotkumlachew3654
    @haimanotkumlachew3654 24 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ ወንድሜ በጣም🥰🥰🥰

  • @Warqii377
    @Warqii377 27 วันที่ผ่านมา

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ጌታ ኢየሱስ ዘመነንህ ይባርክህ❤

  • @mhhhedgudelese
    @mhhhedgudelese 26 วันที่ผ่านมา +1

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክሕ

  • @MahletAbraham-b2c
    @MahletAbraham-b2c 20 วันที่ผ่านมา

    Wow my God bless you

  • @messimessi828
    @messimessi828 24 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ufffffffff 😢😢😢😢😢ameeeeeen

  • @bethlehemseboka
    @bethlehemseboka 22 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ

  • @tamiratitesifay999
    @tamiratitesifay999 26 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ሆይ ሀጥሐተን በደለን በልጅህ በየሱሰ ስም በደምህ እጠበልኝ በፀጋ እርዳልኝ።
    እግዝአብሔር ሰው ድንቅ መልዕክት ነዉ ፀጋና እድሜ እግዝአብሔር አምላክ ይጨምርህ እንወዳሃለን ❤❤❤❤❤❤

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 27 วันที่ผ่านมา +1

    Amen Amen Amen EYSUS ❤❤❤
    Dr GOD bless you and your family 🙏

  • @astershifera1606
    @astershifera1606 23 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይድረስልን ታቦት አቁመው እየተራገሙ ወጌልን ትተው ዘረኝነት የሚሰብኩ ሆነዋል አባቶች

  • @YakMms
    @YakMms 24 วันที่ผ่านมา +1

    ameeeeeeeen😢😢 tebarekh 😢

  • @SelameAylawe
    @SelameAylawe 27 วันที่ผ่านมา

    አባ አስበን😢😢

  • @s.alattawi2840
    @s.alattawi2840 27 วันที่ผ่านมา

    geta yibarki tebarke tebarke zeme📚🍇🙌🏻♨️😭💯ni yebarke tsaga yicemri geta ❤❤❤

  • @FikaduBayisa-l4f
    @FikaduBayisa-l4f 27 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው መምህር በጋሻው በጣም ደስ የምል የጌታ ምክር ነው ጌታ ፀጋውን ያበዛልህ ❤❤❤

  • @ረዲከልደታ-ነ1ነ
    @ረዲከልደታ-ነ1ነ 26 วันที่ผ่านมา

    መምህሬ እግዚአብሔር ዘመን አመጣ በብዙ እጠብቅህ ነበር

  • @hailumesert
    @hailumesert 26 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen

  • @HHa-q9m
    @HHa-q9m 26 วันที่ผ่านมา

    ኡኡኡኡኡ ንጥር ያለ ንፁሁ የእግ/ር ቃል ጌታ እየሱስ ይባርክህ ብዛ ለምልም የተለየህለት እየሱስ ለየቶክ ይቀባህ መምህር በጋሻው🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈

    • @tg.tg1
      @tg.tg1 26 วันที่ผ่านมา

      ይህ ባንዲራ ልክ አይደለም አጥፊው/አጥፋው

  • @lilitisali
    @lilitisali 27 วันที่ผ่านมา

    Geta hoyi iyani marni haxytchni bza 😭🙏🙏✝️💔💔💔

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 27 วันที่ผ่านมา +1

    Amen Amen Amen 🙏

  • @TigistTamiru-pe5pv
    @TigistTamiru-pe5pv 27 วันที่ผ่านมา +2

    Shalom

  • @selametyalmanc9949
    @selametyalmanc9949 26 วันที่ผ่านมา

    Amen 🙌🙌🙌🙏🙏🙏💓💓💓😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲LORD JESUS 😢😢😢🤲🤲🤲😭 Help us Lord❤💓💓🤲🤲🤲🤲🙌🙌🙌🙌

  • @AkliluAyele-o4h
    @AkliluAyele-o4h 27 วันที่ผ่านมา +2

  • @AkliluAyele-o4h
    @AkliluAyele-o4h 27 วันที่ผ่านมา +2

    Tebarek wendime

  • @EteneshSado-jq9di
    @EteneshSado-jq9di 27 วันที่ผ่านมา

    Geta abzito yebarkih ❤

  • @Tetagizaw
    @Tetagizaw 27 วันที่ผ่านมา

    Yes..... አሜን አሜን አሜን ዘርክ ብሩክ ይሁ ን

  • @endaleberehe2904
    @endaleberehe2904 26 วันที่ผ่านมา

    Bless you

  • @DerejeElias-sp3ju
    @DerejeElias-sp3ju 27 วันที่ผ่านมา

    Sibketun Arif new gin lemin ye muzika mesariya yemitadergut ibakachu sibket Ina killasical abro ayhedim yitasebibet

  • @LemlemGezahey
    @LemlemGezahey 26 วันที่ผ่านมา

    ኣዎ እግዝኣብሄር ያው ቃል እኛ ብንዘጋም ራሱ መጥ ቶ ክፈተው በሩን 🙏🙏🙏

  • @hiwotabate7554
    @hiwotabate7554 26 วันที่ผ่านมา

    Maren 😭😭😭😭😭🤲🤲🤲

  • @meragetachwe4396
    @meragetachwe4396 27 วันที่ผ่านมา

    Amen

  • @buzeeasefa6222
    @buzeeasefa6222 26 วันที่ผ่านมา

    Zmnhe ybrk yne wndim

  • @bekeltechbek5194
    @bekeltechbek5194 27 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤

  • @hailumesert
    @hailumesert 26 วันที่ผ่านมา

    bebezu tebarek

  • @endalesisay-bx3ym
    @endalesisay-bx3ym 27 วันที่ผ่านมา

    ameen ameen ameen

  • @KalkidanTameru
    @KalkidanTameru 27 วันที่ผ่านมา

    Tekekeleee

  • @BetelhemAkalu
    @BetelhemAkalu 27 วันที่ผ่านมา

    Tebarek

  • @TigistTamiru-pe5pv
    @TigistTamiru-pe5pv 27 วันที่ผ่านมา +2

    Please post it 🙏

  • @LeyahLeyah-ko1zh
    @LeyahLeyah-ko1zh 27 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @michaelsisay7687
    @michaelsisay7687 26 วันที่ผ่านมา

    በቃ የድሮ በጋሻው ኢሄ ነው። እጅግ ደርቀው ነበር።❤❤❤❤❤❤ እኛ ኦርቶዶክስ ሳይጎረብጠን እንድንሠማህ እንዲ አስተምር

  • @SelameAylawe
    @SelameAylawe 27 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😥😥😥😥😥😥😥

  • @erbika9657
    @erbika9657 27 วันที่ผ่านมา

    ❤❤😢😢

  • @bekeltechbek5194
    @bekeltechbek5194 27 วันที่ผ่านมา

    👏👏👏

  • @dawitzewdie330
    @dawitzewdie330 23 วันที่ผ่านมา

    Lalefut ametat yemiyasqatitegn hasab new.. Yihen kal millions yayut Zend emegnalew.. Yihen ayten memeles yihonilin Zend Geta ereft yinsan!!! Ende ermias zemen endalut ayihudoch ametsegninetina yelib medenden kegna yiwesed!!! ENIMELES!

  • @DawitGossaye-bm6tc
    @DawitGossaye-bm6tc 25 วันที่ผ่านมา

    ተኩላው

  • @hiwetababa3814
    @hiwetababa3814 26 วันที่ผ่านมา +1

    በዘመንህሁሉማንምአይቋቋምህ

  • @BetelhemAkalu
    @BetelhemAkalu 27 วันที่ผ่านมา

    Amen

  • @AberashGashun
    @AberashGashun 27 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @RahelBayisa-f1p
    @RahelBayisa-f1p 26 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TigisttSegaye-jv9gh
    @TigisttSegaye-jv9gh 20 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen