እኛው እንታረቅ# አዲስ አስቂኝ ድራማ ( Egawu Entreaq ) New ethipian comedy 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 38

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 4 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ደስስስስ የሚል ትምህርት ያለው ድራማ ንው ጎበዞች ናችሁ ጥርት ፅድት ያላችሁ👌👍🙏🏻

  • @ስለወደደኝአዳነኝ-ሰ9ለ
    @ስለወደደኝአዳነኝ-ሰ9ለ 4 หลายเดือนก่อน +6

    😅😅😅😅እች ሴትዮ የእውነት ነው እንዴ የሰከረች በጣም ጎበዝ ናት

  • @Amena-cj8ds
    @Amena-cj8ds 4 หลายเดือนก่อน +5

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉አይጨረቃየአሳቅሽኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @abebakibret4565
    @abebakibret4565 4 หลายเดือนก่อน +5

    ጨረቃ እና ሃይሌ🥰🥰🥰🥰🥰😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @samibante
    @samibante 4 หลายเดือนก่อน +5

    ፓ አንደኛ

  • @MisikirTilahun-z2w
    @MisikirTilahun-z2w 4 หลายเดือนก่อน +4

    እንዳረቂው እጠጣሻለሁ አላለቻትም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @YordanosYordi-l4u
    @YordanosYordi-l4u 4 หลายเดือนก่อน +4

    Ymechachihuu❤❤❤❤❤❤

  • @user-vu1cq5
    @user-vu1cq5 4 หลายเดือนก่อน +7

    የትዳር በያይነት ነበር ማለት ርዕሱን😂😂😂ጨረቃና ሀይሌ ነብሶቸ ናችሁ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @teruneshray9966
    @teruneshray9966 4 หลายเดือนก่อน +5

    They are very talented and very funny too.😄🇪🇹☝️

  • @HappyAlpineVillage-oh2vx
    @HappyAlpineVillage-oh2vx 4 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretzewdu8204
    @meseretzewdu8204 4 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ምርጥ ድራማ ነበር በርቱልን። በዚህ ላይ ብርቁ ቢጨመር።😂😂😂

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 4 หลายเดือนก่อน +2

    😂😂😂ዱላህ አማርኝ እውንቱን እኮ ንው አንዳንድ ሴት ሲመታ ይወዳል

  • @AbatenehSintayehu
    @AbatenehSintayehu 4 หลายเดือนก่อน +4

    best🎉🎉🎉 1:24

  • @DebKebde
    @DebKebde 4 หลายเดือนก่อน +4

    I like it🎉🎉🎉🎉 2:02

  • @yesharegchernet8589
    @yesharegchernet8589 4 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SmilingKoi-bb1sz
    @SmilingKoi-bb1sz 4 หลายเดือนก่อน +4

    ❤🎉❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @hannaalmaz2394
    @hannaalmaz2394 4 หลายเดือนก่อน +3

    ኃይለዋ እና ጨረቃ ❤❤❤ወይኔ ከእነ አያ ታዴ ጋር የጀመራችሁትን ብትጨርሱት ደስታዬ ወደር የለውም

  • @mwale8371
    @mwale8371 4 หลายเดือนก่อน +1

    Haike& chereka ❤❤❤😂

  • @EthioEnata
    @EthioEnata 4 หลายเดือนก่อน +8

    እኔም ስንቴ ቡና ላልጠጣ ብዪ ነው መልሼ የምጠጣ እ ጨረቃ ችርስ😮😮😅

  • @user-95674
    @user-95674 4 หลายเดือนก่อน +4

    😂😂😂😂😂😂❤❤🎉🎉🎉❤🎉❤🎉

  • @Muler_tik
    @Muler_tik 4 หลายเดือนก่อน +3

    😂😂😂❤❤❤😂😂😂😂

  • @KaremaEthyobia
    @KaremaEthyobia 4 หลายเดือนก่อน +4

    😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @neniyumengistie
    @neniyumengistie 4 หลายเดือนก่อน +4

    በሞቴ የዛሬን ብቻ

  • @htwy52
    @htwy52 4 หลายเดือนก่อน +3

    አያቴ ሲተርቱ ያለሰባራ በቀር የማይጣበቅ የለም ይሉ ነበር። እና ባለ ጥቁር ጥምጣም የተከፋኸውን ለዚህ ለባለ ዥጉርጉር ሰውየ ሁለተኛ እንዳትነግረው፣ የራስህ ጥፋት ነው፣ በዚህ አስታኮ እሷ ጋ ይሄዳል፣ ክፉ

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አረፍነዉ🎉🎉

  • @marblegold7011
    @marblegold7011 4 หลายเดือนก่อน +3

    ብርቁ የት ጠፋ?

  • @Fatoma-nj7nm
    @Fatoma-nj7nm 3 หลายเดือนก่อน +1

    አረቀጣይ❤❤❤❤❤

  • @YezgetM
    @YezgetM 4 หลายเดือนก่อน +3

    ወይ ዘይት የባልና የሚስት ጭቅጭቅ የሚገርመው ጓዳ ስትገባ ወንድ ተከትሎ አመግባቱ የሚገርም ስነስርአት ነው ወንድሜ የአሁኑ ወንድ አይደለም ጓዳ አገላብጦ ሴትን ልጅ ሲደባደብ ይታያል እና ጥሩ ነው ሴትን ተከትሎ ጓዳ አለመግባት

    • @MubarekMahmud-wq1yx
      @MubarekMahmud-wq1yx 4 หลายเดือนก่อน

      አይ ጓዳ አይገባም አንድ እማውቀው ሰው አለ ኮብልላ እናት አባቷ ጋር ስትሄድ ተከትሎ ሄዶ እቤተሰቦቿ ፊት በዱላ ስብርብር ያደርጋታል እሚገርመው አባቷም አብሮ ያደባድበዋል ከዛ ሰብሮ ይዟት ይሄድል ሳስብው ግርም ይለኛል አሁን

  • @SamFujk
    @SamFujk 4 หลายเดือนก่อน +1

    Egnaw Eneteark ይስተካከል mertochiy

  • @Asaret-t9l
    @Asaret-t9l 4 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 4 หลายเดือนก่อน +1

    እዛ አገር ያላችሁ ባህላችሁ ብና እርርርር ሲል ንው የምትወዱት በስመአም እንዴት ንው የሚጠጣላችሁ ግን

  • @ambaneshgebeyehu
    @ambaneshgebeyehu 4 หลายเดือนก่อน

    ቡናው እስኪቃጠል አትቁሉት እባካችሁ😅

  • @KidistShumet-e6f
    @KidistShumet-e6f 4 หลายเดือนก่อน +3

    😂😂😂😂😂❤❤

  • @TirushMn-i4t
    @TirushMn-i4t 4 หลายเดือนก่อน +3

    😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤