የቅዳሜ ወጎች Mengizem media Yekidame Wegoch Reeyot Alemu and Tewolde Beyene (Teborne) Jan 25,25

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 20

  • @AbeyouFeseha
    @AbeyouFeseha 10 วันที่ผ่านมา

    የቅዳሜ ወግ በጣም ይመቸኛል በርቱ

  • @danielassegie3676
    @danielassegie3676 10 วันที่ผ่านมา

    ርእዮት እና ተቦርነ እንኩዋን ለሳምንቱ ቅዳሜ ደረሳችሁ 🙏🙏🙏 በርቱ !

  • @amarechmessele8968
    @amarechmessele8968 10 วันที่ผ่านมา

    ርዮትዬዬዬና ታቦር ቅዳሜን ተሻሚው ነገር በዛና እያመለጠኝ ተቸገርኩ ግን አደመጥኩ የሞተውን ነፍስ ይማርልን የትምህርት በሬዲዮን ትዝታን ስላስታወሳችሁን እናመሰግናለን ለጋሽ ማስቲካንም ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን እናንተን ይባርክልን🙏🙏🙏

  • @askjember3525
    @askjember3525 10 วันที่ผ่านมา

    Thanks!

  • @yeteshagebrehiwot1149
    @yeteshagebrehiwot1149 10 วันที่ผ่านมา

    ሠላም ሠላም ሠላም ተቦርነ እና ርዕዮ መልካም ቅዳሜ ይሁንላችሁ የምታቀርቡትን የቅዳሜ ወጎች ለመናገር ቃላት ቢያጥረኝም በደፈናው ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ!!!

  • @MaryeMarye-s9t
    @MaryeMarye-s9t 10 วันที่ผ่านมา

    ያሳዝናል ነብስ በአፅደ ገነት ያውልልን

  • @MaryeMarye-s9t
    @MaryeMarye-s9t 10 วันที่ผ่านมา +1

    ሞት ሁል ጊዜ እንግዳ ነው እንደምን ምት እያወቅን ሑሌ ግን ይስደደነግጣል

  • @abubekerahmed4002
    @abubekerahmed4002 10 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ሰላም ተቦርነ እና ርዕዮት ! እኔ የምር መስቲካ ነጋሽ ሲባል ያኔ በልጅነት የማሰብ አቅም ሁሌም ከሚታኘከው ማስቲካ ጋር የሚገናኝ ይመስለኝ ነበር። የልጅ ነገር !

  • @abubekerahmed4002
    @abubekerahmed4002 10 วันที่ผ่านมา

    ስለ ወፍ ከተዘፈኑት የአበበ ተካ (ወፊቱ ) በጣም የተለየ ግጥምና ሃሳብ አለው።

  • @kedestbekele5454
    @kedestbekele5454 10 วันที่ผ่านมา

    Hi .Im so sorry it is very sad ,peace rest 😢

  • @berhane7472
    @berhane7472 10 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @frewzeru2809
    @frewzeru2809 10 วันที่ผ่านมา

    ስልጣን ያሳወረዉ ሕዝብ::

  • @askjember3525
    @askjember3525 10 วันที่ผ่านมา

    ግን ጋሸ ማስቴካ የጭልጋ አዉራጃ የመሰረተ ትምህርት ዋና መሪ ነበሩ ይህንም አጣራ???💐💐💐

  • @kabthiwagaye8344
    @kabthiwagaye8344 10 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ርዕዮትዬ ፣ተቦረነ እንዲሁም የምንግዜም ሚዲየ የቅዳሜ ወጎች ታዳሚዎች እና ቤተሰቦቼ ሁላችሁም እንዴት ናችሁ በስራ ምክንያት ጠፋሁ ግን አለሁ ርዕዮትዬ ይሄዉ ዛሬ መጥቻለሁ

  • @MaryeMarye-s9t
    @MaryeMarye-s9t 10 วันที่ผ่านมา

    ይገርማል አማረኛ ብዙ ትርጉም አለው ማስቲካ እኝኮ የሚጣበቅ ጠንካራ ነው መቼም ካልተሳሳትኩ አማረኛ ትምህርት ከተለያየን ቆየሁ

  • @ChrMus-kezera
    @ChrMus-kezera 10 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ለኹላችሁ ይኹን!

  • @mohamedsultan4893
    @mohamedsultan4893 10 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ተቦርነ ስለ የሮሀ ባንዱን ድራመር ኤሊያስ በቀለ ሞት ምንም? አለመዘገብህ ለምንድነው

  • @kabthiwagaye8344
    @kabthiwagaye8344 10 วันที่ผ่านมา

    ተብረነዬ እኔ የሚገርመኝ እንደዚህ በሰዉ የሚወደዱ ሀገር የሚጠቅሙ ለምን ይሆን ቶሎ የማሄዱት ? ግን ምን ይደረግ ነፍስ ይማር

  • @DesalegnKebede-x5q
    @DesalegnKebede-x5q 9 วันที่ผ่านมา

    ርዕዮተና ተቦርነ ከተወዳጁ ፕሮግራማችሁ ጋር እንደምን አላችሁልኝ? ታሪክንና ታሪክ ሠሪዎችን እያስታወሳችሁ የምታቀርቡት ዝግጅት የተበረዘውን የትውልድ አመለካከት የሚያስተካክል በመሆኑ ላደንቃችሁና ለመሠግናችሁ እወዳለሁ!

  • @frewzeru2809
    @frewzeru2809 10 วันที่ผ่านมา

    😅