ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እንዳላስወቅስህ በነውሬ ብዛትእንዳላሰድብህ በበደሌ ብዛትእሁድ ስትነሳ የኔንም ነፍስ ያዛት😢ቃለ ህይወት ያሰማልን
እውነት ነው በኛ ድካም አምላካችን ተዘበተበት😢😢😢😢😢 ማረን ጌታ ሆይ ❤ወንድሞቼ ቃለ ህይወት ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🙏
እያደርጋችሁት ያላችሁት ነገር ከቃላት በላይ ነው ኢቲ አርቶች እግዚአብሄር ከዚህ በላይ ያግዛችሁ በብዙ እንድታገለግሉት 🙏
ቃለሂወት. ያሰማልን. ፀጋ. እግዚአብሔር. ይብዛልህ. አስተዋይ. ልቡና. ያድለን❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢
እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይባርክልህ! እኛንም ያምላክን ክብር እንድንመልስ እኛ ሳንሆን እግዚአብሔር በሁሉም ነገር እንዲታይ የተሰበረ መንፈስን አስተዋይ ልቦናን ያድለን!
ዘመንህን ሁሉ እግዚያብሔር ይባርክልህ ፀጋህን ሁሌም ያብዛልህ አምላክ መድሐኒዓለም ክርስቶስ 👏ተሰጥኦህ ሁሌም ያስደንቀኛል በምታቀርባቸው ፁሁፎች ሁሌም እራሴን እንዳይ እንድመረምር ነው የምታረገኝ ቃል የለኝም ድንግል ማርያም እናቴ ትጠብቅህ👏
ቃለህይውትን ያሰማልን ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ
ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ ክበርልን 🙏🙏🙏
ነብሴ ሆይ እግዚአብሔርን ባርኪአንቶቼም ሁሉ የተቀደሰ ስሙን❤ ወንድማችን ሐጥያቴን እንደ መስታወት ያየውበት ግጥም ነው😢 ዋ ለኔ አቤቱ በመንግስትህ በመጣህ ግዜ በቸርነህ አስበኝ
ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለህ እኛም ልባችን ይክፋትልን 🙏😥😥😥😥😥😥😥
@eliyas shitahun እግዚአብሔር አምላክ በሞገስ በቤቱ ያቆይልን.🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
ምንም ቃል የለኝም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ከዚህም በላይ ጸጋውን ጥበቡን አብዝቶ ይስጥልን❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰመልን 💕🙏💕
ፀጋዉን ያብዛሌህ በእድሜ በጤና የድንግል ልጅ ይጠብቅህ ወንድም
አሜን
መንግስተሰማያት ያዋርስልን
በእዉነት የኽይወትን ቃል ያሠማልን ጌታ ሆይ ማረኝ 😢😢
እንዳላስወቅስህ በነውሬ ብዛት እንዳላሰድብህ በበደሌ ብዛት እሑድ ስትነሳ የኔንም ነፍስ ያዛት😢😢😢 ቃለ ህይወት ያሰማልን 🎉
ወንድማችን ኤሊያስ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን አምላከ አበው ዘመንህ በቤቱ ይለቅ በእውነት
I wish the Mezmur was a bit low or use original Yilma’s audio- it makes me to lost to listen this beautiful poemምን አይነት አንደበተ ማር ነው፡ ኤልያስ፡ ሆይ ምን አይነትንስጦታ ነው
❤❤❤❤❤ቃለይሆትያሰማልን
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሠማልን ወድማችን እኛም የሰማነዉን 30.60.100 የምናፈራ ያድርገን እግዚአብሄር 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህንም ያረዝምልን ያንተን ተናጋሪ አንደበት የኛንም ሰሚልቦና እግዚአብሔረ ይስጠን❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሠማልን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏👏👏👏👏👏
የጀርባ ድምፁ ትኩረትን ይበትናል።
አሜን ቃለሕወት ያሰማአልን ወንዲማአችን🙏🙏🙏
እንደ አጋጣሚ ሆኖ በቦታው ተገኝቼ ነበረ እንደዚህ አይነት ጉባኤዎች ወጣቱን ለመያዝ ጥሩ ነው ይለመዱ
በሳምንት ራሱ ቢኖር ምን አለበት ጴንጤው የበለጠን በመሰባሰቡ ነው እንጂ እውነትና ሰላም ያለው እኛገ ነው
መች እና የት ነው የሚካሔደው
ኢቲአርቶች በጣም እናመሰግናለን እንደናተ አይነቱን ያብዛልን ፕሮግራማችሑ በጣም ደስይላል ቀጥሉበት በርቱልን❤❤❤
ወድማችን ቃለሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሕን ይባርክልን
ቃለህይወት ያሰማልን ❤🙏
ጎበዝ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን❤🙏🏽
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
አሜን አሜን አሜን።
እግዚአብሄር በቤቱ ያጽናህ ኤላዬ❤
እውነት በጣም ደሰ ይላል ይሄን የእግዝአበሔር መንገደ ሰለ ከፈታቹ አልያሰ ሃጥያታችን በዛ አሰለቀሰን 😢
እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ልበልህ ወይስ ቃለ ህይወት ያሰማልን ልበልህ የምልህ እኮ ግራ ገባኝ
እግዚአብሔር ሆይ 😭😭😭
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክህ
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አሜን❤ ቃለህይወትን ያሰማልን
ቃለሕይወት ያሠማልን
Kalyewet yasemalen 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 🙏
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
God bless you💚💚💚💛💛💛❤❤❤
Amen kale hiwet yasemalen wendemachen. Ewnet huli seyastemr betam nw maleksew ewnet lebachen wede egzabher kefeta yadres 🙏🙏🙏😭😭😭
ለወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሕይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን😢 የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ በቤቱ ያጽናህ እስከ ፍፃሜው
እግዚያብሔር በቤቱ ያጽናህ ሌላ ምን ይባላል
ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን
እግዚአብሔር ልብ ስጠን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።።
ጌታ ሆይ ማረን በኛ ስንፍና ጌታ ተወቀሰ ጌታ ሆይ ማረን
እግዚያብሔር ይጠብቅ ወደማችን❤❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት 😢😢😢
Amen amen amen
Qale Hiwot Yasemalen 🙏 Ethiopian ena Hizbone Amekake Yetebeqe 🙏
እናመሰግናለን ወንድሞቻችን👏💚💛❤️✝️
ፀጋሆን ያብዛል አምላክ😊😊
እግዚአብሔር ይማረን ይቅር ይበለን🥲🥲🥲 ኤላዬ ቃለ ህይወት ያሰማን🙏🙏🙏
ማረን. ይቅርም. በለን🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ በአጸዱ ያኑርሀ❤😢
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏🇪🇹
የሎሄየሎሄእኔን አትርሳኝ ጌታይ እህቴ ቃለህይወትያሰማልኝ
Tebareke My God bless you 🙏🏾
Kale hiwet yasemalin
ጌታ ሆይ ⛪️🕯😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 💚💛❤️ 🤲🙏
Big respect le program azigajoch...des yemil ken neber i was so happy
Zemeneh yebarek
zemeneh yebarek
❤❤❤❤❤❤
Kale hiweten yasemalen wendemachen Eliyas shitahun
በስመአብ ሥለሑሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን 🙏🙏🙏የብአል ሠሞን ኮንሠረትላይ ነበር ብአልን የሚያሣልፈው ወጣቱ 🙏🙏
😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይማረን ይማረን ይማረን 😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤ይቅርይበለን።👂👂👂👂👂♥️😭🌡️🏠🌎⚖️
😭በሱ ከብሬ በሱ ደምቄ እኔ ግን ያዉ ነኝ ከሀጥያት ስር ተዘፍቄ 😭እሱኮ ግን ቸር አባት ነዉ ዛሬም ነገም ለወደፊትም ደግ አባት ነዉ ❤ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን❤
🙏🙏🙏🙏
እንደ በደሌማ... ደሞዝ በላን ከበርንበት...የማርያም ልጅቸሩ ሰው ሆይአለምን እንዳልኩኝአረጀሁ በነፍሴ..ነጋብኝ ሳልተኛ ፀሀይ ስር አምሽቼየንጉስ ልጅ ስለሁ ስለምን ከሳሁኝ!የሰላም ልጅ ሆኜ ስለምን ታወኩኝ!?የሀብታም ልጅ ሆኜ ስለምን ነጣሁኝ!?*ስለበደል!!!አስጠረጠርንህ ንጉሱን!እኛ ስለቀልልንአስጠረጠርነው!እንዳላሰድብህ በበደሌ ብዛት!እሁድ ስትነሳ የኔንም ነፍስ ያዛት!ይዘኸኝ ከፍፍፍ በል!በፀጋ በእውነትያላንተ ምንም ነውቢራቀቅ ሰውነት!የኔ ጌታስከተልህ ስም አገኘሁስርህ ስሆን ጭራሽ ታየሁ!አስተምረኝ አንተን ማምለክ!❤ኤላ በቤቱ ያፅናህ
🙏
እግዚአብሔር አምላክ ቢፍቅድልኝ አንተ በምታሰተምረበት ሰአት እኔም ብገኝ ❤❤❤❤❤❤
😢😢😢😢
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Egziabher fitasamyiachenn yasamerellneZemaryi melaketne yasemallne
#1አሊዝ
በጣም ደስ የሚል ጉባዔ ነው። የት ነው ማግኘት የምንችለው መግቢያውን መቼ እንደሚሆንስ እንዴት እናውቃለን
🙏🙏🙏🙏❤❤❤🙏
ከክርስቶስ ክብሩን ቀማን😢😢
😢
🙏🙏🙏😭
የቱን እንስማ የገጣሚውን ስራ ወይንስ ዘማሪውን የገጣሚውን ቅኔ እንድናደምጥ እባክህ ዘማሪው በዝማሬ ሰዓት ብቻ ዘምር አዘጋጆች እባካችሁ ይህንን አስተካክሉ
Abetu be mehertk yeker belen 😢😢😢
አስለቀሰኝ 😢😢
I need to know about modern cannos of taxation
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዓመታዊ ዝግጅታችሁ ድንቅ አስተማሪ የሆነ ዝግጅት ነው ግን አንድ የታዘብኩትን ልግለጽ ሴቶቹ ነጠላ ለብሰው አይቴ አድንቄ ሳልጨርስ ወደ ወዶቹ ዞር ስል ዥጉርጉ ሆኑብኝ ምነው ቢጠፋ ቢጠፋ የናታቸው ነጠላ ጠፍቶ ነው እንደ ነብር የተዥጎረጎሩት የሚቀጥለው ዝግጅት ከጥሪው ጋር ነጠላመልበስ እንደ መስፈርት ቢውሰድ የሚል ሃሳብ አለኝ ።
Uffffff endet axent yeseresral😢😢😢😢
😔😔😔😔😥😥😥😥
ማዕዶት ላይ ከዚ በዋላ እኚን ገጣሚያን አለማየት ይከብደኛል በተለይ ኤልያስ ሁፍፍፍፍ በቁም ነገር ነው አዳዲስ ግጥም ምጠብቀው በርቱልን አውነት ትውልዱን ይዛቹታል
Oh help me 😭😭😭
እግዚአብሔርይስገንበጣምደስየሚልጉኤያሰማችሁንነዉቃለሂወትንያሰማልንወድማችንኢትአርቶችበጣምእናመሰግናለን
🎉💚🎉💛🎉❤🎉
እንዳላስወቅስህ በነውሬ ብዛት
እንዳላሰድብህ በበደሌ ብዛት
እሁድ ስትነሳ የኔንም ነፍስ ያዛት😢
ቃለ ህይወት ያሰማልን
እውነት ነው በኛ ድካም አምላካችን ተዘበተበት😢😢😢😢😢 ማረን ጌታ ሆይ ❤ወንድሞቼ ቃለ ህይወት ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🙏
እያደርጋችሁት ያላችሁት ነገር ከቃላት በላይ ነው ኢቲ አርቶች እግዚአብሄር ከዚህ በላይ ያግዛችሁ በብዙ እንድታገለግሉት 🙏
ቃለሂወት. ያሰማልን. ፀጋ. እግዚአብሔር. ይብዛልህ. አስተዋይ. ልቡና. ያድለን❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢
እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይባርክልህ! እኛንም ያምላክን ክብር እንድንመልስ እኛ ሳንሆን እግዚአብሔር በሁሉም ነገር እንዲታይ የተሰበረ መንፈስን አስተዋይ ልቦናን ያድለን!
ዘመንህን ሁሉ እግዚያብሔር ይባርክልህ ፀጋህን ሁሌም ያብዛልህ አምላክ መድሐኒዓለም ክርስቶስ 👏ተሰጥኦህ ሁሌም ያስደንቀኛል በምታቀርባቸው ፁሁፎች ሁሌም እራሴን እንዳይ እንድመረምር ነው የምታረገኝ ቃል የለኝም ድንግል ማርያም እናቴ ትጠብቅህ👏
ቃለህይውትን ያሰማልን ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ
ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ ክበርልን 🙏🙏🙏
ነብሴ ሆይ እግዚአብሔርን ባርኪ
አንቶቼም ሁሉ የተቀደሰ ስሙን❤ ወንድማችን ሐጥያቴን እንደ መስታወት ያየውበት ግጥም ነው😢 ዋ ለኔ አቤቱ በመንግስትህ በመጣህ ግዜ በቸርነህ አስበኝ
ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለህ እኛም ልባችን ይክፋትልን 🙏😥😥😥😥😥😥😥
@eliyas shitahun እግዚአብሔር አምላክ በሞገስ በቤቱ ያቆይልን.
🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
ምንም ቃል የለኝም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ከዚህም በላይ ጸጋውን ጥበቡን አብዝቶ ይስጥልን❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰመልን 💕🙏💕
ፀጋዉን ያብዛሌህ በእድሜ በጤና የድንግል ልጅ ይጠብቅህ ወንድም
አሜን
መንግስተሰማያት ያዋርስልን
በእዉነት የኽይወትን ቃል ያሠማልን ጌታ ሆይ ማረኝ 😢😢
እንዳላስወቅስህ በነውሬ ብዛት
እንዳላሰድብህ በበደሌ ብዛት
እሑድ ስትነሳ የኔንም ነፍስ ያዛት😢😢😢
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🎉
ወንድማችን ኤሊያስ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን አምላከ አበው ዘመንህ በቤቱ ይለቅ በእውነት
I wish the Mezmur was a bit low or use original Yilma’s audio- it makes me to lost to listen this beautiful poem
ምን አይነት አንደበተ ማር ነው፡ ኤልያስ፡ ሆይ ምን አይነትንስጦታ ነው
❤❤❤❤❤ቃለይሆትያሰማልን
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሠማልን ወድማችን እኛም የሰማነዉን 30.60.100 የምናፈራ ያድርገን እግዚአብሄር 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህንም ያረዝምልን ያንተን ተናጋሪ አንደበት የኛንም ሰሚልቦና እግዚአብሔረ ይስጠን❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሠማልን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏👏👏👏👏👏
የጀርባ ድምፁ ትኩረትን ይበትናል።
አሜን ቃለሕወት ያሰማአልን ወንዲማአችን🙏🙏🙏
እንደ አጋጣሚ ሆኖ በቦታው ተገኝቼ ነበረ እንደዚህ አይነት ጉባኤዎች ወጣቱን ለመያዝ ጥሩ ነው ይለመዱ
በሳምንት ራሱ ቢኖር ምን አለበት ጴንጤው የበለጠን በመሰባሰቡ ነው እንጂ እውነትና ሰላም ያለው እኛገ ነው
መች እና የት ነው የሚካሔደው
ኢቲአርቶች በጣም እናመሰግናለን እንደናተ አይነቱን ያብዛልን ፕሮግራማችሑ በጣም ደስይላል ቀጥሉበት በርቱልን❤❤❤
ወድማችን ቃለሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሕን ይባርክልን
ቃለህይወት ያሰማልን ❤🙏
ጎበዝ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን❤🙏🏽
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
አሜን አሜን አሜን።
እግዚአብሄር በቤቱ ያጽናህ ኤላዬ❤
እውነት በጣም ደሰ ይላል ይሄን የእግዝአበሔር መንገደ ሰለ ከፈታቹ አልያሰ ሃጥያታችን በዛ አሰለቀሰን 😢
እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ልበልህ ወይስ ቃለ ህይወት ያሰማልን ልበልህ የምልህ እኮ ግራ ገባኝ
እግዚአብሔር ሆይ 😭😭😭
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክህ
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አሜን❤ ቃለህይወትን ያሰማልን
ቃለሕይወት ያሠማልን
Kalyewet yasemalen 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 🙏
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
God bless you💚💚💚💛💛💛❤❤❤
Amen kale hiwet yasemalen wendemachen. Ewnet huli seyastemr betam nw maleksew ewnet lebachen wede egzabher kefeta yadres 🙏🙏🙏😭😭😭
ለወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሕይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን😢 የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ በቤቱ ያጽናህ እስከ ፍፃሜው
እግዚያብሔር በቤቱ ያጽናህ ሌላ ምን ይባላል
ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን
እግዚአብሔር ልብ ስጠን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።።
ጌታ ሆይ ማረን በኛ ስንፍና ጌታ ተወቀሰ ጌታ ሆይ ማረን
እግዚያብሔር ይጠብቅ ወደማችን❤❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት 😢😢😢
Amen amen amen
Qale Hiwot Yasemalen 🙏
Ethiopian ena Hizbone Amekake Yetebeqe 🙏
እናመሰግናለን ወንድሞቻችን👏💚💛❤️✝️
ፀጋሆን ያብዛል አምላክ😊😊
እግዚአብሔር ይማረን ይቅር ይበለን🥲🥲🥲 ኤላዬ ቃለ ህይወት ያሰማን🙏🙏🙏
ማረን. ይቅርም. በለን🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ በአጸዱ ያኑርሀ❤😢
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏🇪🇹
የሎሄየሎሄእኔን አትርሳኝ ጌታይ እህቴ ቃለህይወትያሰማልኝ
Tebareke My God bless you 🙏🏾
Kale hiwet yasemalin
ጌታ ሆይ ⛪️🕯😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 💚💛❤️ 🤲🙏
Big respect le program azigajoch...des yemil ken neber i was so happy
Zemeneh yebarek
zemeneh yebarek
❤❤❤❤❤❤
Kale hiweten yasemalen wendemachen Eliyas shitahun
በስመአብ ሥለሑሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን 🙏🙏🙏የብአል ሠሞን ኮንሠረትላይ ነበር ብአልን የሚያሣልፈው ወጣቱ 🙏🙏
😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይማረን ይማረን ይማረን 😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤ይቅርይበለን።👂👂👂👂👂♥️😭🌡️🏠🌎⚖️
😭በሱ ከብሬ በሱ ደምቄ እኔ ግን ያዉ ነኝ ከሀጥያት ስር ተዘፍቄ 😭እሱኮ ግን ቸር አባት ነዉ ዛሬም ነገም ለወደፊትም ደግ አባት ነዉ ❤ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን❤
🙏🙏🙏🙏
እንደ በደሌማ...
ደሞዝ በላን ከበርንበት
...
የማርያም ልጅ
ቸሩ ሰው ሆይ
አለምን እንዳልኩኝ
አረጀሁ በነፍሴ
..
ነጋብኝ ሳልተኛ
ፀሀይ ስር አምሽቼ
የንጉስ ልጅ ስለሁ
ስለምን ከሳሁኝ!
የሰላም ልጅ ሆኜ
ስለምን ታወኩኝ!?
የሀብታም ልጅ ሆኜ
ስለምን ነጣሁኝ!?
*ስለበደል!!!
አስጠረጠርንህ ንጉሱን!
እኛ ስለቀልልን
አስጠረጠርነው!
እንዳላሰድብህ በበደሌ ብዛት!
እሁድ ስትነሳ የኔንም ነፍስ ያዛት!
ይዘኸኝ ከፍፍፍ በል!
በፀጋ በእውነት
ያላንተ ምንም ነው
ቢራቀቅ ሰውነት!
የኔ ጌታ
ስከተልህ ስም አገኘሁ
ስርህ ስሆን ጭራሽ ታየሁ!
አስተምረኝ አንተን ማምለክ!
❤ኤላ
በቤቱ ያፅናህ
🙏
እግዚአብሔር አምላክ ቢፍቅድልኝ አንተ በምታሰተምረበት ሰአት እኔም ብገኝ ❤❤❤❤❤❤
😢😢😢😢
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Egziabher fitasamyiachenn yasamerellne
Zemaryi melaketne yasemallne
#1አሊዝ
በጣም ደስ የሚል ጉባዔ ነው። የት ነው ማግኘት የምንችለው መግቢያውን መቼ እንደሚሆንስ እንዴት እናውቃለን
🙏🙏🙏🙏❤❤❤🙏
ከክርስቶስ ክብሩን ቀማን😢😢
😢
🙏🙏🙏😭
የቱን እንስማ የገጣሚውን ስራ ወይንስ ዘማሪውን የገጣሚውን ቅኔ እንድናደምጥ እባክህ ዘማሪው በዝማሬ ሰዓት ብቻ ዘምር አዘጋጆች እባካችሁ ይህንን አስተካክሉ
Abetu be mehertk yeker belen 😢😢😢
አስለቀሰኝ 😢😢
I need to know about modern cannos of taxation
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዓመታዊ ዝግጅታችሁ ድንቅ አስተማሪ የሆነ ዝግጅት ነው ግን አንድ የታዘብኩትን ልግለጽ ሴቶቹ ነጠላ ለብሰው አይቴ አድንቄ ሳልጨርስ ወደ ወዶቹ ዞር ስል ዥጉርጉ ሆኑብኝ ምነው ቢጠፋ ቢጠፋ የናታቸው ነጠላ ጠፍቶ ነው እንደ ነብር የተዥጎረጎሩት
የሚቀጥለው ዝግጅት ከጥሪው ጋር ነጠላመልበስ እንደ መስፈርት ቢውሰድ የሚል ሃሳብ አለኝ ።