Seifu on EBS: ጉዳይ ሆኛለሁ ግን ተጋኗል | Part 2 Esam Habesha

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ต.ค. 2024
  • ወደ ሲኒማው አለም ሲገባ ለአራት አመት ቤተሰብዎቹ አርቲስት እንደሆነ እንደማያውቁ የሚናገረው ወሎ ደሴ አውቶቢስ ተራ ሰፈር ተወልዶ ያደገው ተወዳጁ ወጣት ተዋናይ እስማኤል ሀሰን (ኢሳም ሀበሻ) ባለትዳርና የሶስት ልጇች አባት (ለይላ እስማኤል ፣ ኡመር እስማኤል እና ሮሜሳ እስማኤል)
    በአስራ ዘጠኝ አመት የፊልም ህይወቱ ከ18 ፊልሞች ላይ በብቃት ተውኖል ከእነዚህም ውስጥ "ኢንጅነሮቹ | Engenerochu" ከተዋናይት መታሰቢያ ታደሰ ፣ "አርዲቦ | Ardibo" ከአርቲስት ሰገን ይፍጠር እና ማንዴላ ፣ "ምትኬ | Meteke" ፣ "ጎሚስታው | Gomestaw" ከተዋናይት ማስተዋል ወንደሰን ፣ "እውነታ | Eweneta" ከተዋናይት ሰላም ተስፋዬ ፣ "ኤደን | Eden" ከተዋናይት ማርታ ጎይቶም ፣ "ህይወት | Hiwot" ከተዋናይት ሰገን ይፍጠር እና ከታሪኩ ብርሀኑ ባባ ፣ "ስር ሚዜዋ | Sere Mizewa" ተዋናይ አለምሰገድ ተስፋዬ ፣ ሰላም ተስፋዬ ፣ እድለወርቅ ጣሰው ጋር በመሆን ድንቅ የትወና ብቃቱን ለአድናቂዎቹ ማሳየት ችሏል፡፡ "ካለሽ አለሁ | Kalesh Alehu" ከተወዳጁ ተዋናይ ጋር ማንዴላ የመጨረሻዬ ነው ያለው አዲስ ፊልም
    አርቲስት ኢሳም ሀበሻ (ኢስማኤል ሀሰን) ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ያደረገው ቆይታ ክፍል 2 | Esam Habesha (Ismail Hassen) Interview on Seifu Show Part 2
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS

ความคิดเห็น • 1K

  • @angiyeshutanshi1252
    @angiyeshutanshi1252 4 ปีที่แล้ว +369

    የሀይማኖቱም ተከታይ ባለሆንም በወሳኔዉ ደስ በሎኛል አለም ከነቱ ናት ለፈጣሪዉ መገዛት ጥሩ ወጤት ነው 🙏ሀይማኖቴን ሰለማክብር 🙏🙏🙏

    • @Alhamlilah971
      @Alhamlilah971 4 ปีที่แล้ว +12

      እንደናት አይነቱን የሰው ሀይማኖት እንደራሱ የሚያከበር አላህ ያብዛልን 🌹🌹

    • @قضميلتوحضقضميلتوحض
      @قضميلتوحضقضميلتوحض 4 ปีที่แล้ว +7

      ማማየ ኑሪልን ሀይማኖት ማለት ህይወትነው ❤❤❤

    • @ፈራህ
      @ፈራህ 4 ปีที่แล้ว +5

      ትክክል ነሽ ዱኒያ ብላሽ ነች

    • @abrahamghebrekidan7666
      @abrahamghebrekidan7666 4 ปีที่แล้ว

      Are kemo new yegebaw temecheg

    • @trendmobile5742
      @trendmobile5742 4 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል መስሎችሽን ያብዛልን እህቴ ሰው ማለት እንዲህ ነው ከእምነት በላይ ምንም የለም ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 4 ปีที่แล้ว +305

    ኢሳም ወደ ድኑ በመመሰሱ ደስስስ ያለው ማነው like አሳዩኝ ኢሳም ውድድድድ

    • @rahimaseraj8048
      @rahimaseraj8048 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔ ወላሂ ደስታዬን ወደር ዬለውም አልሀምዱሊላ

    • @taibataiba.youtube4045
      @taibataiba.youtube4045 4 ปีที่แล้ว

      ልክ እንደኔ ሆንሽብኛል እስላም መሆን እኮ መታደል ነው

    • @rahimaseraj8048
      @rahimaseraj8048 4 ปีที่แล้ว

      አልሀምዱሊላህ በጣም

    • @SamSung-tu3hi
      @SamSung-tu3hi 4 ปีที่แล้ว +2

      አደኛ እኔ ደሥ ብሎኛል አልሃምዱሊላህ

    • @dhakadhaka8588
      @dhakadhaka8588 4 ปีที่แล้ว

  • @jmibintebrahim805
    @jmibintebrahim805 4 ปีที่แล้ว +269

    አላህ ለአንተም ለኛም መጨረሻችንን ያሳምርልን ማሜ

    • @saddistvabiyyilma72
      @saddistvabiyyilma72 4 ปีที่แล้ว

      *_Jmi Bint Ebrahim SUBSCRIPTION _**_th-cam.com/video/k0lMVBkRFWE/w-d-xo.html&app=desktop_*

    • @malikafeki3821
      @malikafeki3821 4 ปีที่แล้ว +1

      አሚን

    • @samira6797
      @samira6797 4 ปีที่แล้ว +1

      አሚንንን ውደ

    • @samira6797
      @samira6797 4 ปีที่แล้ว +1

      በጣምነው ደስያለኝ በውሳኔም በአላህ እገዛ ለዚህ አበቃው ::

    • @tazayosuf7128
      @tazayosuf7128 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ያረብ

  • @ٱحبكيااللهياٱللهٱرحمني-ك2ن
    @ٱحبكيااللهياٱللهٱرحمني-ك2ن 4 ปีที่แล้ว +129

    ,ያወዱድ ያወዱድ ያዘል አርሽል መጅድ ያአላህ የኢሣምን ልብ ወደ ቀጥተኛዋን መንገድ ያፀናህለት የኔንም ምስቅልቅል ያለ ህይዎት በወንጀል የተጨማለቀ ነፍስያየን ከወንጀል አሮንቆ መንጭቀህ አውጣልኝኝ 😭😭

    • @ፍቅርyoutube-x2m
      @ፍቅርyoutube-x2m 4 ปีที่แล้ว +2

      أمين يارب

    • @hadiamohammed5883
      @hadiamohammed5883 4 ปีที่แล้ว +3

      በኢዝን አላህ መተወበት ከጀመሩት ይጣፍጣል አላህ ይወፍቀን

    • @fozibaba2334
      @fozibaba2334 4 ปีที่แล้ว

      አሚን 😭

    • @mahinahi3885
      @mahinahi3885 4 ปีที่แล้ว +2

      የሰላም ፈጣሪ ያሰብሽውን ያሳካልሽ በወንጀል ያልቆሸሸ የለም ግን ፈጣሪ ይባርክሽ ልብሽን ፈጣሪ ያነጻዋል እንደአንቺ መቆሸሻችንን የደበቅን ንጹ ነኝ የምንል ብዙ አለን ልብ ይስጠን

    • @زُوزُوبْنْتْبَابَا-غ5ك
      @زُوزُوبْنْتْبَابَا-غ5ك 4 ปีที่แล้ว +1

      أمييييييييييييييين يارررررررربببببببب

  • @ቡርቴ-ሠ3ፈ
    @ቡርቴ-ሠ3ፈ 4 ปีที่แล้ว +73

    የኔ ቆንጆ ምርጫህ ምርጫችን ነው እንዴውም ለሀይማኖትህ ያለህ ክብር በጣም ደስ ይላል ለሌሎችም አርያ ትሆናለክ ለክርስቲያኖችም ለማለት ነው በዚሁ አጋጣሚ ወደ ቤቴ ጎራ በሉና ሰው አድርጉኝ

    • @sofiyaebrahim8597
      @sofiyaebrahim8597 4 ปีที่แล้ว

      እሺ እንመጣለን እውነትሽን ነው ማማየ ሁሉም ወደፈጣሪው ሲመለስ ደስ ይላል

    • @sofiyaebrahim8597
      @sofiyaebrahim8597 4 ปีที่แล้ว

      ፊደው የለሽም ስብስክራይብ አድርጌሻለሁ ማማየ

    • @kiyak6213
      @kiyak6213 4 ปีที่แล้ว +2

      ሰውማ ሰው ነሽ እኮ ሲስተር

    • @ቡርቴ-ሠ3ፈ
      @ቡርቴ-ሠ3ፈ 4 ปีที่แล้ว

      @@kiyak6213 በሰብስክራይብ ነው ሰው አድርጉኝ ያልኩት ማሬ

    • @FatimaFatima-wy7eq
      @FatimaFatima-wy7eq 4 ปีที่แล้ว

      😁😁😁😊ሰው አይደለም እንዴ

  • @letaydecor
    @letaydecor 4 ปีที่แล้ว +16

    በጣም ደስ ይላል እውነተኛ መንገድ ወደ እግዚአብሔር ስለ አገኘ ዛሬ ቅዱስ ሚካኤል ነው በየሄዱበት ይጠብቀን

  • @helenbb2077
    @helenbb2077 4 ปีที่แล้ว +4

    ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ውሳኔህ ደስ ይላል
    ፈተና ሊበዛብህ ይችላል እግዚአብሔር
    በሀሳብህ ይጨመርልህ
    መልካም ዘመን ኢሳምዬ

  • @Tube-zh9dt
    @Tube-zh9dt 4 ปีที่แล้ว +40

    ኢሳም ምርጥ አገላለፅ ነው ሰው ይልበላውን ነው እሚያከው ተዋቸው መንገድህን አጥርተሀል አላህ ይወፍቅህ ይወፍቀን

    • @አሜንበርሱፍቃድ
      @አሜንበርሱፍቃድ 4 ปีที่แล้ว

      ይቅርታ ይወፍቅህ ማለት ምን ማለት ነው ?

    • @Tube-zh9dt
      @Tube-zh9dt 4 ปีที่แล้ว

      አሜን በርሱፍቃድ ይወፍቅህ ማለት ያድርግልን ይርዳን እንደማለት ነው

    • @አሜንበርሱፍቃድ
      @አሜንበርሱፍቃድ 4 ปีที่แล้ว

      @@Tube-zh9dt እሺ ግን እርግጠኛ ነሽ?

  • @fireghenetepherem456
    @fireghenetepherem456 4 ปีที่แล้ว +4

    ሰይፋ እስኪ ባክህ ኢሳምን ደግመህ ጋብዝልንና ብዥታውን አጥራልን ከቻልክ ከልጆቹ እናት ጋር አቅርብልን

  • @Yeabatelij
    @Yeabatelij 4 ปีที่แล้ว +109

    እኔም የሙዚቃ አፍቃሪ ነኝ አላህ እንዳንተ ቀልብሽን ያርጥብልሽ በሉኝ

    • @ፈራህ
      @ፈራህ 4 ปีที่แล้ว +4

      ያአላህ አላህ እንዲያስጠላሽ እሱ ረቢል አለሚን ይርዳሽ ግን ላለመስማት ወስኒ ዱዓ አድርጊ ቁርአን ስሚ በሱ ምትክ

    • @Yeabatelij
      @Yeabatelij 4 ปีที่แล้ว +1

      hayat Mahdi
      ኢንሻ አላህ ውዴ እወስናለሁ ብዙ ሞክራለሁ ከስልኬ ላይ ደልቼ ወራትም ቆይቼ ነበር ግን ታጥቦ ጭቃ

    • @ሀዩነኝየደሴዋቀበጥ
      @ሀዩነኝየደሴዋቀበጥ 4 ปีที่แล้ว

      ይሄን በሙሉ አፍሽ ሥትናገሪ ትንሽ አይሠማሽም አላህ ሂድያ ይሥጥሽ ዚክር መሠለሽደ

    • @አሜንበርሱፍቃድ
      @አሜንበርሱፍቃድ 4 ปีที่แล้ว +8

      @@ሀዩነኝየደሴዋቀበጥ አይባልም በፀሎት (በዱአ)ነው ልታግዣት የሚገባው
      ምንድነው ደርሶ ሰው መቆጣት ??? ግልፅ መናገሩዋ ያስወቅሳል?
      እህት እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ቀጥታና እሱ የሚወደዉን መንገድ እንድትይዢ የእርሱ ፍቃድ ይሁን
      እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ 💚💛❤

    • @camu945
      @camu945 4 ปีที่แล้ว

      Ameeen enem endanchi negn dua adrgulgn

  • @zdyabatwalege1624
    @zdyabatwalege1624 4 ปีที่แล้ว +11

    ያረቢ ያ አላህ አላህ ሆይ አግዘኝ እስማኤል ሀሰን ( ኢሣማ ሀበሻ) አተን ፊልም ከመሥራት የገላገለህ እኔንም ከማየት ይገላግለኝ መጨረሻችንንን አሣምርልን አሣምርልኝ ያረብብብ

    • @abarra6907
      @abarra6907 4 ปีที่แล้ว

      አሚን ኧረ እንን እደው ከማይት ይገልግለኝ

  • @ሂክማናፋቂዋ
    @ሂክማናፋቂዋ 4 ปีที่แล้ว +21

    የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነውና ኣሏህ ኻቲማችንን ያሳምረው

    • @ሂክማናፋቂዋ
      @ሂክማናፋቂዋ 4 ปีที่แล้ว

      Ethio Queen እሺ ማማዬ

    • @user-dj6hx6wn7f
      @user-dj6hx6wn7f 4 ปีที่แล้ว

      እሺ ፕሮፋይልሺን ቀይሪው

    • @ሂክማናፋቂዋ
      @ሂክማናፋቂዋ 4 ปีที่แล้ว +1

      · · ለምን?

    • @user-dj6hx6wn7f
      @user-dj6hx6wn7f 4 ปีที่แล้ว

      @@ሂክማናፋቂዋ
      መጨረሻየን አሳምርልኝ ማለት ሰበብ እያደረሱ ነው።
      አንች ሰበብ አድርሺ አላህን አሳካልኝ በይ

    • @ሂክማናፋቂዋ
      @ሂክማናፋቂዋ 4 ปีที่แล้ว +3

      · · እሺ ኣመሰግናለሁ

  • @Tube-zh9dt
    @Tube-zh9dt 4 ปีที่แล้ว +23

    ሀይማኖት የግል ነው ሀገራችን አቻችላ እያኖረችን ለወደፊትም የምታኖረን ያድርግልን 🙏 ስለዚህ ባልሆነ ነገር ጊዜ እንዳናጠፋ ነው ምክሩ ደግሞ ሰው እሚጠቅመውን ያውቃል ፈጣሪ መልካሙን መንገድ ምራን🙏

  • @bintdelle5280
    @bintdelle5280 4 ปีที่แล้ว +7

    Fb ላይ ኢሳም ሴፉ ጋ ሲሉ ነው የመጣሁት ግን ይሄ ቻናል ዛሬ ገና ነው ያገኘሁት ሁለት ነው ለካ ያለህ የኔ ምርጥ ኢሳምየ ❤❤❤❤❤

    • @sraeayaser1153
      @sraeayaser1153 4 ปีที่แล้ว

      ማሻአላ አላሕ ይጨምርልሕ ወንድሜ

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ሠ7ተ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ሠ7ተ 4 ปีที่แล้ว +4

    ወይ ቱርክ ቱርክ ታድያ ምን አለ ከፊልሙ ከወጣህ እዛ ምን ልትሰራ ነው ለኑሮ ነው ለኑሮ ከሆነ ዋውው ብቻ እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምርልህ በነበረህ ግዜ ምርጥ ተዋንያን ነበርክ

  • @addis2653
    @addis2653 4 ปีที่แล้ว +3

    እንደ አንድ ስው የልብህን መረጋጋት በተረዳህው እምነት እና መንገድ ልክ ዛሬ ላይ ይሄንን ማስብህ ላንተ ስላም መስጠቱ ደስ ይላላል 🙏🏾

  • @abrehamwolde446
    @abrehamwolde446 4 ปีที่แล้ว +4

    እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ፡፡ ኢሳም የእውነት ትክክለኛ ምርጫ ነው የመረጥከው፡፡ ፍጻሜአችን ወደ ሌላ ወደ የትም አይደል ወደ ፈጣሪ ነው፡፡ ልክ ነህ ትክክለኛ ማረፊያ ከፈጣሪ ዘንድ ነውና፡፡

  • @abebaabe733
    @abebaabe733 4 ปีที่แล้ว +3

    ኢሳምዬ ወደድክም ጠላክም በጣም እወድሀለዉ ፈጣሪ በእምነትህ ያፅናህ ኢሳምዬ እምዬ ሀገሬ ማንእንደሀገር ማን እንደ እናት ልክነህ እኔም ሀገሬ ናፋቃኛለች

  • @ahmedtube638
    @ahmedtube638 4 ปีที่แล้ว +58

    ኢሳም ፊልም በመተው እንዴኔ ደስ ያላቹሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ ውድ ኢትዮጵያዊን

  • @nbvvbbvfnnnnghh6943
    @nbvvbbvfnnnnghh6943 4 ปีที่แล้ว +38

    ምነው እሄ ልጅ ስራ ሆነባችሁ ሁሉም እምነቱን ያክብር ሙስሊሙም ክርስቲያኑም ወደሀይማኖታችሁ ዙሩ
    መድሀኒያለም ፈጣሪ የምትጠሩበትን ቀን አታውቁትም እና ሁሌም የተዘጋጃችሁ ሁኑ ይላልል ቃሉ

  • @yeshimbetandarge9868
    @yeshimbetandarge9868 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ ደስ ሲል ምርጥ ሰው ሲናገር እራሱ ቁጥብ ያለ መልካም ነገር በሰው ዘንድ ሳይሆን በፈጣሪ የሚመዘገብ ዋጋ ያለው ነው፡፡

  • @አሚራአሙቲ
    @አሚራአሙቲ 4 ปีที่แล้ว +33

    ባባ ኤርዶገን እኔም አድናቂው ነኝ

  • @ekramekram5976
    @ekramekram5976 3 หลายเดือนก่อน +1

    Eseme habashe sewodekh🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @lamrotlamri2783
    @lamrotlamri2783 4 ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምረው ኢሳም

    • @fadilhmohamed1978
      @fadilhmohamed1978 4 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔❤❤❤❤💖

  • @salihibrahim562
    @salihibrahim562 4 ปีที่แล้ว +3

    Seifu: you’re just a remarkable person. Thank you for being so gentle. Ismail Hassen ( Esaam Habesha) May Allah continue to bless and protect u with your wonderful and lovely family:

  • @zeharabintseid9767
    @zeharabintseid9767 4 ปีที่แล้ว +5

    ኢሣምዬ አልሀምዱሊላህ በዚህ ሁኔታ ሥላየሁህ እነሙሀመድ ሚፍታህንም አላህ ይመልሣቸው

  • @MartaRomanik
    @MartaRomanik 4 ปีที่แล้ว +30

    ውይ አላህ ተውባህን ይቀበልህ አህለልሱና ወልጀመአ ምገድን ይወፍቅህ

    • @sirajsiraj3978
      @sirajsiraj3978 4 ปีที่แล้ว

      መሽአላ አልሀምዱሊላ

  • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
    @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 4 ปีที่แล้ว +12

    አልሀምድሪላህ ኢሱ ወድሜ በጣምነዉ ድስ ያለኝ. ድስታም ያስለቅሳል.ለአላህምን ይሳነዋል. ሀገራችንን ፍጣሪ ሰላም ያድረግልን
    መስጂድ. ቤተክርስቲያን. የሚያጥሉ ያቃጥላችዉ 😭😭😭😭😭

  • @ኢትዩጵያውስጤ
    @ኢትዩጵያውስጤ 4 ปีที่แล้ว +4

    በበጎ አድራጎት ስራህም አድናቂህ ለመሆን ያብቃን ኢሳም ሀበሻ መልካም ሂወት ተመኘን

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 4 ปีที่แล้ว +14

    የኔቆንጆ ኡፍፍፍፍ እንዴት ደስ እንዳለኝ ውጭህ ራሱ ብረሀን ሁኗል❤️ንግግርህም ማራኪነው ቢስሚላህ እንደት ደስስስ እንዳለኝ
    አላህ ይጠብቅህ እህትህ መሊካ❤️😍

  • @ህይወቴነሽድንግል-የ5ከ
    @ህይወቴነሽድንግል-የ5ከ 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምህልህ ኢሳም አበሻ ደስ ይላል ወደእምነትህ መመለስህ እኔ ክርስትያንነኝ ግን ደስ ብሎኛል

  • @faezaib4843
    @faezaib4843 4 ปีที่แล้ว +7

    አላህ ሁላችንንም ወደ ቀጥተኛ መንገድ ይምራን!!!💚💙❤❤💚💙!!! ወላሂ በመልካም ነገር አርአያ ከመሆን የበለጠ የሚያስደስት ነገር የለም!!!!

  • @zebibzebib1249
    @zebibzebib1249 4 ปีที่แล้ว

    ስህተት አለመስራት ሳይሆን ከስህተት መመለስ ነው ትልቁ ነገር አላህ ሁላችንንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ማሻ አላህ ውሳኔህ ደስ ሲል ኡስሚ

  • @fef1933
    @fef1933 4 ปีที่แล้ว +52

    መሀመድ ሚፍታህ ሳይመሽ ተመለስ በሉልኝ ሀጂ ነብይ ሴት ጋር ከሚታሽ አላህ ሂዳያ ይስጠው

    • @tube-oh4gs
      @tube-oh4gs 4 ปีที่แล้ว

      Amin yareb

    • @MerryAlebachew26
      @MerryAlebachew26 4 ปีที่แล้ว +1

      መሀመድ ሚፍታህ ሲጀምር አርቲስት ነው እንዴ?

    • @bvhussenyimam1366
      @bvhussenyimam1366 4 ปีที่แล้ว

      @@MerryAlebachew26 አለ ፊልም የሚሰራ

    • @fafitube8254
      @fafitube8254 4 ปีที่แล้ว

      @@MerryAlebachew26 አወ

    • @zaharazahara7548
      @zaharazahara7548 4 ปีที่แล้ว

      @@MerryAlebachew26 መሃመድ ሚፍታህ ፊልም ሰሪ ነው

  • @mahboobasharaf1999
    @mahboobasharaf1999 4 ปีที่แล้ว

    ማሻላህ ኢሥማኢል በጣምነው ደሥ ያለኝ አላህ ሁሉም ሙሥሊም ወድም እህቶች ተውበት አድርገው እዲመለሡ የዘወትር ዱዋዬአው ማሻላ ብያለው

  • @nurithabesha9151
    @nurithabesha9151 4 ปีที่แล้ว +18

    የተመቸኝ አባባሉ 'ብር ማን ይጠላል አመጣጡ ነው እንጂ'

  • @የእርጎየልጅቲዩፕ
    @የእርጎየልጅቲዩፕ 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ ጥንካሬህ አሏህ ይገዝህ መልሶችህ በጣም ያስደስታሉ አሏህ ኢስቲቃማውን እንድሰጥህ ሁሉም ዱአየ ነው ሌሎች እህት እና ወንድሞችንም ካሉበት የቅዤት ህይወት ያውጣቸው

  • @ayni2800
    @ayni2800 4 ปีที่แล้ว +3

    ኢሳም ስወድህ ስላምህ ይብዛ ሀስብክ ይሳካልክ። ጥሩ ነው ሁሉም አላፊ ነው ሀይማኖት ግን ከማንም በላይ ነው

  • @youtbe6113
    @youtbe6113 4 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላህ አላህ ቀሪ ዘመንክን ለዲንክ የምትጠቅም ያድርግህ ኢሳምየ እስኪ ማነው እንደኔ የሱ ፊልም ማቆም ደስስስስ ያለው ላይክ

  • @alnatenhabtamu5074
    @alnatenhabtamu5074 4 ปีที่แล้ว +6

    አኔ ክርሲቲያ ነኝ ግን አስተሳብክን በጣም አደቃለው በርታ ረጅም አድሜ ይስጥ

  • @Ahlam-xd8mr
    @Ahlam-xd8mr 5 หลายเดือนก่อน

    I’m so impressed how he explained his decision to step out of the movie industry. May Allah clear your path

  • @ፅኒየማርያም
    @ፅኒየማርያም 4 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ይርዳህ የኔ ተወዳጅ ኢሳም ።

  • @medinaseidtub769
    @medinaseidtub769 4 ปีที่แล้ว

    እስማኤል ወድሜ እኛንም ሀይማኖተኛ ከምንም በላይ ሀይማኖታችን የምንይዝ ያርግልን

  • @ከሪማቢንትአህመድየረሱልና
    @ከሪማቢንትአህመድየረሱልና 4 ปีที่แล้ว +26

    ማሽአላህ አልሃምዱሊላህ

  • @syoutube4877
    @syoutube4877 4 ปีที่แล้ว

    ወድሜ ኢሳም እኩዋን ደስ አለህ አላህ ኻቲማህን ያሳምርልህ።
    እኔ የአርት ፍቅር ነበረኝ አላህን አመሰግነዋለሁ ሳልገባበት በዳር ሆኘ ስላራቀኝ።
    የሚገርመው ሙዚቃ እፅፍ ነበረ ያን ደፍተር ሳይ ሁሌም አላህን አመሰግነዋለሁ።
    ምንኛ መታደል ነው ለአላህ ብሎ ስሜትን መቆጣጠር ለሱ ተሸንፎ መኖር እዴተረ ደስ ይላል።
    አላህ ይገዝህ

  • @moha6171
    @moha6171 4 ปีที่แล้ว +12

    ማሻ አላህ አልሃምዱሊላህ አላህ የሁላችንም መጨረሻ ያሳምራልን !

  • @rozitube2150
    @rozitube2150 4 ปีที่แล้ว

    አቤት ያነጋገር ስረዓት እርጋታህ ከበፊትም ጀምሮ ማደንቅልህ ነገር በርታልን ኢሳምዬ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ትክክለኛ መንገድ ነው የመረጥከው የኢትዮ ፊልም ባሁን ሰዓት ህዝቡን ለዝሙት ሚጋብዝ ብቻ ነው እየተሰራ ያለው ጥሩ ጎንም እንዳለ ሁሉ በከፊሉ ዝሙትን የሚያስፋፋ ነው ቢስተካከል ባይ ነኝ ኢሳምዬ እንወድሃለን በርታ በዲንህ😘

    • @ፈሪሃሙሀመድ
      @ፈሪሃሙሀመድ 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል እኛንም ከቱርክ ፊልም ያውጣን

  • @ሰላምለሐገሬ
    @ሰላምለሐገሬ 4 ปีที่แล้ว +41

    መተባበርና መረዳዳት ባህላችን ነው አይደል ዱባዮች እስኪ ስራ ፈልጉልኝ ውዶቸ ማነው ስራ የፈታ ?

  • @zuzuzuzu5419
    @zuzuzuzu5419 4 ปีที่แล้ว +2

    ለ እህትህ ያለህን ፍቅር ስትደጋግመው ደስስስ አለኝ ወላሂ ረጅም እድሜ ተመኘሁላችሁ እስከ ቤተሰቦችህ አላህ ይጠብቃችሁ ወንድሜ

    • @messi-ww2hy
      @messi-ww2hy 4 ปีที่แล้ว

      ግን እህት ያላትን አገባት😢😢

  • @መሬምየአብዱእህት
    @መሬምየአብዱእህት 4 ปีที่แล้ว +26

    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    ማሻአላህ☝☝አልሀምዱሊላአላህይጨምርልህምንይሳነዋልአሏህ💓💓

  • @waseelashokira2938
    @waseelashokira2938 4 ปีที่แล้ว

    ማሽ አላህ ደስ ይላል ወላሂ አማነቹ አላማነቹም ዘሬ ነው ኢሰ ሙስሊም መሆኑን ያወኩት በኡነት በጣም ደስ ብሎኛል እንደዘሬ እንደታደሰትኩ ቀን ያለም አላህ ይጠብቅህ ውድ ያእስላም ወንድሜ እድሜህን አላህ ያርዝምልህ

  • @umikelsumajib7858
    @umikelsumajib7858 4 ปีที่แล้ว +20

    አላህ አላህ አበዛክ የምትሉ ሰዎች ሙስሊም ሆኖ ማን ማን ይበል እሰኪ ሆሆሆሆሆ😂😂😂😂

  • @ማራናታጌታሆይቶሎና
    @ማራናታጌታሆይቶሎና 4 ปีที่แล้ว +1

    የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅ እድለኛ ነህ አለም ስባ ሳታስቀርህ አመለጥካት

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 4 ปีที่แล้ว +4

    ሰው ካንተ እሚማር ያድርግልህ መጨረሻህን ያሳምርልህ!

  • @ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ
    @ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ 4 ปีที่แล้ว +2

    ደስ ይላል በእውነት ምክንያቱም አለሙን ትቶ እንደዚህ በእምነቱ ቢመለስ ደስ ይል ነበር

  • @Sami7.7
    @Sami7.7 4 ปีที่แล้ว +4

    ኢየሱስ ክርስቶስ እውነተኛ አምላክ እና የዘለዓለም ህይወት ነው ።

    • @user-ud8yt7bz2o
      @user-ud8yt7bz2o 4 ปีที่แล้ว

      Brother I respect your faith but please don't follow blindly the church read the bible ,Jesus Never said I am God and worship me ,in clear language, in fact according to the bible the True God is Almighty God(the Father) Juses said in John 17:3
      "...Now this is eternal life: that they know you(Father, the only true God, and Jesus Christ, whom you have sent"

    • @user-ud8yt7bz2o
      @user-ud8yt7bz2o 4 ปีที่แล้ว

      As i mention in the above comment, the 3:17 shows that Jesus is the Messanger of God, more over God can not have God please read what Jesus said in John 20:17 '...I am ascending to my Father and your Father, to my God and your God"

  • @mahiethiopia
    @mahiethiopia 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ደራሲና ዳይሬክተር ነህ ፊልሞችህን በፍቅር ነው እምወዳቸው 💞 ከፊልም አለም መውጣት ከባድ ነው :: እግዚአብሄር ይርዳህና ወደምትፈልገው መንገድ ይውሰድህ 🥰

  • @አላህአንድለሁሉምሶብርስጠ
    @አላህአንድለሁሉምሶብርስጠ 4 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ውድ ተከበርው እስላም መጣህ ኢሲ መሽአላ መሽአላ

  • @sumayuaq8996
    @sumayuaq8996 4 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላህ አላህ የወደደውን የፈቀደውን አደረገ ምስጋና ይድረሠው

  • @Rabia-lm7dq
    @Rabia-lm7dq 4 ปีที่แล้ว +8

    ኢሳምየ አላህ ያጨምርልክ

  • @አብዱናኝያፋፍታከቷቷይ
    @አብዱናኝያፋፍታከቷቷይ 4 ปีที่แล้ว +1

    ዎንዲሜ እስሀም አላህ ይጫምርልህ

  • @merwan807
    @merwan807 4 ปีที่แล้ว +8

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ኢሣም

  • @ቲናነኝየመሬዋ
    @ቲናነኝየመሬዋ 4 ปีที่แล้ว +1

    በውሳኔክ ደስ እያለኝም እየከፋኝም ቢሆን ተቀብየዋለሁ ግን ድጋሚ ቃል መግባቱ አልተዋጠልኝም ሰላምክን ያብዛልክ

  • @ሷሊሀአህመድ-ዘ8ሰ
    @ሷሊሀአህመድ-ዘ8ሰ 4 ปีที่แล้ว +4

    ፓርት 1 እንጠብቃለን ኢሳምየ አላህ ሰባቱን ይስጥህ አዎ ደስታ ያለዉ አላህ በመታዘዝ ነዉ ✅

    • @ትዙ
      @ትዙ 4 ปีที่แล้ว

      እኔ የምለው 1 ሳይለቀቅ 2 ተለቆ ነው ። እኔ ደግሞ በፍለጋ ደከምኩ

    • @ሷሊሀአህመድ-ዘ8ሰ
      @ሷሊሀአህመድ-ዘ8ሰ 4 ปีที่แล้ว

      መሰለኝ እንየም ጪሬ ጪሬ አጥቸዋለሁ

  • @የቢላልዘርነኝየሀበሻዋእን
    @የቢላልዘርነኝየሀበሻዋእን 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ጀግና ኑርልኝ ዘላለም ለኔ ያንተ መመለስ ሀቂቃ ከቃል በላይ ደስተኛ ነኝ መቸም መቸም ሳላደንቅህ አላልፍም !!!
    ኑርልኝ በሀገርህ ተከብረህ በእምየ ኢትጽያ በእቅፏ ውስጥ

  • @sameriatvtube7318
    @sameriatvtube7318 4 ปีที่แล้ว +10

    ኢሣም መመለሥ ህ ኣሪፍ ነው ግንፊልም መሥራት ግዳታ ሊሆን ኣይችልም።

  • @rahimaseraj8048
    @rahimaseraj8048 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ
    ማሻ አላህ
    ማሻ አላህ
    አልሀምዱሊላህ አላህ ሁላችንም መጨረሻችን ያሳምርልን

  • @saramamo6610
    @saramamo6610 4 ปีที่แล้ว +7

    I like the way you respect your religion

  • @meremhussen7627
    @meremhussen7627 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ አለባበስክ ሁለነገርህ ኑር ነው ያለበሰክ እፋፋፋ ሙስሊም ላረከኝ ጌታ አመሰግንሀለሁ

  • @ethiolove5855
    @ethiolove5855 4 ปีที่แล้ว +4

    ኢሱ በጣም ምርጥ ልጂ ነህ አንደበትህ ብቻ በቂ ነው

  • @halimamohammad8215
    @halimamohammad8215 4 ปีที่แล้ว

    ኢስማኢልዬ አላህ ይጨምርልህ የእወነት ጀግና ነህ አላህ ይጠብቅህ ያሰብከውን ሁሉ አላህ ያሳከልህ

  • @SawSaw-um4ci
    @SawSaw-um4ci 4 ปีที่แล้ว +4

    May Allaah be with you Habibi !!!!
    You are a hero of the year!!!!!
    Maashaa-Allaah! !!

  • @ሞጣመቸምየማረሳሽየልቤስብ
    @ሞጣመቸምየማረሳሽየልቤስብ 4 ปีที่แล้ว

    የኔወድም አልሀምዱሊላህ ያንተን ተውበት ለሁላችንም ይወፍቀን የእውነት ኢሳም ያንተ ተውበት ማድረግ የመላው ሙስሊም እህትት ወድሞችህ በጣም ተደስተናል እውነትነው የቱርክ መሪ ረጀብ ጠይብ ጀግና መሪ ነው

  • @teklayteame9575
    @teklayteame9575 4 ปีที่แล้ว +6

    ይህ ልጅ መጨረሻው ያሳምርለት ግን ቱርክ ቱርክ ማለት ኣበዛ በሰላም ነው።
    እንደ ቱርክ ዘረኛ የለም ቱርክ ክርስትያን ይጠላል ትርኮች መስቀል ከጫማ ታኮ ይሱሉት ወይ መስቀሉ ከሶል ጫማ / ከጫማው መርገጫው ይሰሩታል ከዛ ይሸጣል ና በጣም ነው ያዘንኩት ።
    ይህ ስል ጥላቻ እንዳይመስላችው እኔ ከትርኮች ጋር 10 ዓመት ኑሬለሁ በጣም በጣም ስው ይንቃሉ በተለይ ክርስትያን።
    እኔ የምወዳችው ሃገራቸው ይወዳሉ ንፍስ ኣይገባቸውም ባህላችው ያከብራሉ ።
    ና ኢሳም ቱርክ ቱርክ ማለትህ የጤና ያድርግልህ ።

  • @ሀስናዩትብ
    @ሀስናዩትብ 4 ปีที่แล้ว

    ኢሳምዬ ጀግና አላህ ይጠብቅህ የኔ ተጨዋች ማሻ አላህ ኢሳምዬ ለዲንህ ተቆርቋሪ ፊአማኒላህ ኢስማኤል

  • @Hanihani-lw8sw
    @Hanihani-lw8sw 4 ปีที่แล้ว +5

    ስው ወደሀይማኖቱ ሲጠጋ ልንደሰት ይገባል ደስ ብሎኛል

  • @ማሪያምማሪያምበሉ-ጐ4ገ
    @ማሪያምማሪያምበሉ-ጐ4ገ 4 ปีที่แล้ว

    የሀይማኖቱ ተከታይ ባልሆንም ውሳኔህን ደስ ይላል ፈጣሪ ይርዳህ እምነት ከምንም ይበልጣል ሁሉም ቀሪ ነው

  • @zuzuseid6022
    @zuzuseid6022 4 ปีที่แล้ว +9

    Esemal hasen አላህ ይጠብቅልን ወንድማችን ሀቢባችን አልሀምዱሊላ

    • @yasinimohamademussa5216
      @yasinimohamademussa5216 4 ปีที่แล้ว

      መሸአለህ ዎድሜ አለህ የሰብከውን ይሙለልህ

  • @allphones905
    @allphones905 4 ปีที่แล้ว

    ኢሳምዬ የኔ ውድ በጣም እንወድሃለን ፈጣሪ በእምነትህ ያፅነህ

  • @saramamo6610
    @saramamo6610 4 ปีที่แล้ว +22

    Egzibher yetabekh

  • @ተስፋባይኖርህይወትአታጎጎ
    @ተስፋባይኖርህይወትአታጎጎ 2 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ ወድሜ ደስ ብሎኛል አለሀምዱሊላህ አላህ እኛንም ልቦና ይስጠን

  • @tgyibatube64
    @tgyibatube64 4 ปีที่แล้ว +10

    Fetarwen mamenu makeberu degefalew gen ewnetun lemenager film mayet yejemerekut besuna begerum eremiyas new akomkugn sil betam azegnalew gen wedefetar mewenu arif new

  • @nuui5771
    @nuui5771 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ እኔ በጣም ደስ ብሎኛል ኢሳየ አላህ ይጨምርልህ ወድሜ አላህ ከስተት ነገር አላህ ይመልሰን

  • @rimaoumer9206
    @rimaoumer9206 4 ปีที่แล้ว +6

    አሏህ ያፅናህ

  • @zumitube8095
    @zumitube8095 4 ปีที่แล้ว

    አላህ ያሳካልህ ያሰብከውን ኢማንህንም ይጨምርልህ።ኢሱዬ
    አልሀምዱሊላህ ሁሌም አላህ ደስታክን ያብዛልህ።እስልምና እራሱን የቻለ ደስታ ነው።የውስጥ እርካታ ነው።

  • @zintekemale3975
    @zintekemale3975 4 ปีที่แล้ว +5

    ያተን አይነት ተውበት ይወፍን ያረብ አላህ ይጨምርልህ

  • @ayutube144
    @ayutube144 4 ปีที่แล้ว

    የእውነት ጎበዝ ነህ አድናቂህ ነኝ እንኳን ወጣህ!

  • @امعثمانالإسلام
    @امعثمانالإسلام 4 ปีที่แล้ว +12

    ኢሳም ሀበሻ ሳይሆን ስምህ ኢስማኢል ሀሰን ብትባል አሪፍ ነው ምክኛቱም የአባት ስም መቀየር አይችልም በኢስላም እና እስላማው ፈልፊ እስላማው ነሺዳ የሚባል የለም እስላም ውስጥ ከተሰተካከልክ አሳምረህ ተስተካከል አላህ እራዚቅ ነው ቶበትን እደወፈቀህ ሲሳይንም የወፍቅሀል

    • @tube5199
      @tube5199 4 ปีที่แล้ว +1

      ቅጥል ስም ምንም ችግር የለውም

  • @mehamedjemal1819
    @mehamedjemal1819 4 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጨምርልህ ማኛው አላህ በድንህ ያጽናህ ይሁን የምትሉ ህጩኝ እሲ

  • @umikelsumajib7858
    @umikelsumajib7858 4 ปีที่แล้ว +6

    am happy for you dear brother 👏👏

  • @misriajamal3627
    @misriajamal3627 4 ปีที่แล้ว +1

    Mashalla tabarakalaa rabbin si wajin hajiratu

  • @ሳዋሊሀለማእሙሀኒፊ
    @ሳዋሊሀለማእሙሀኒፊ 4 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ ያረብ ለቀሩትም ሂዳያ ስጠን

  • @sewnegn6637
    @sewnegn6637 4 ปีที่แล้ว

    ሁሉም በየ እምነቱ አቅሙ በቻለ እምነቱ ሚያዘውን እንዲተገብር መልካም ምኞቴ ነው።አላህ የለገሰኝን የኢስላምን እምነት ከልቤ እወዳለው።የሌላውን እምነትም ከልቤ አከብራለው።ወንድሜ ኢሳም አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ አላህ ዘንድ ያለውን መልካሙን ሁሉ ይስጥህ ወንድሜ

  • @yorditube9891
    @yorditube9891 4 ปีที่แล้ว +36

    ፓርቲ 1የታልህ 😂😡😍😜

    • @betitube12
      @betitube12 4 ปีที่แล้ว +1

      የኔም ጥያቄ ነው

    • @እሙኢስማኤል
      @እሙኢስማኤል 4 ปีที่แล้ว +1

      የኔምነዉ

    • @tube-oh4gs
      @tube-oh4gs 4 ปีที่แล้ว +1

      yenam teyaka nw

    • @SeraTube26
      @SeraTube26 4 ปีที่แล้ว +1

      Edit እያረጉት ነው

    • @hayatabdrahm403
      @hayatabdrahm403 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔም እየፈለኩት ነበር

  • @እርዳኝዬኔሚካኤልሆይያንተ
    @እርዳኝዬኔሚካኤልሆይያንተ 4 ปีที่แล้ว

    ትክክል እምነት የቀየርክ እኮ ነው የስመሰሉት ድሮም ሙስሊም ነህ ዘሬም ሙስሊም ነክ አለቀ ምታካብዱት ስሙት ኢሳምዬ ዛሬም ወድሃለው❤❤

  • @ራህማየነቱዋናፋቂሥደተኛዋ
    @ራህማየነቱዋናፋቂሥደተኛዋ 4 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ እሥማኤልየ ውድ ወድሜ ወላሂ ለማየት እዴት እደጎጎህ ብታይ አላህሽይጠብቅህ እኮን መጣህልን

  • @hayuub8524
    @hayuub8524 4 ปีที่แล้ว

    ያአላህ በዲንህ ጠንካራ ሁነህ አሚረል ሙሚን እንድትሆን እንፈልጋለን ቢዚኒላህ ሀቢቢ አላህ ከነቤተስብህ ስላሙን ያብዛልህ

  • @TUbe-rm5ez
    @TUbe-rm5ez 4 ปีที่แล้ว +3

    አህለን እስማኢሌ ውድድድድድድ አለህ ይውደድህ

  • @yonas185
    @yonas185 4 ปีที่แล้ว

    የ ሀገራችን አርቲስቶች ግብረ ሰዶም አየሆኑ ሰለሆነ በ ጊዜ ወደ አምላክህ መመለህ አድለኛ ነህ አንበሳ

  • @ማሂኢትዮጵያዊት
    @ማሂኢትዮጵያዊት 4 ปีที่แล้ว +17

    እንኩአን ተውክ እና እራስህ ደራሲ ዳይሬክተር አፍቃሪ ተፈቃሪ ሆነህ ትችለ ዋለህ 😃😃😃😃😃

    • @Bubushabb
      @Bubushabb 4 ปีที่แล้ว

      ማሂ ኢትዮጵያዊት 😂😂

    • @abarra6907
      @abarra6907 4 ปีที่แล้ว

      😀😀😀