ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አህዮች ካልተባረከ ማህጸን የወጡ ባለስልጣን የውጪ ሀገር መንግስት ለዜጎቹ ቤት ሰርቶ ይሰጣል የኢትዮጵያ መንግስ ድሆችን ያሰቃያል ኢትዮጵያ አልታደለችም በክፉ ሰዎች እጅ ወደቀች
እኮ 😭😭😭😭😭
በትከከል
ለሌባ አይመችም አይደል
@@NgatwaTamrat-cu6jd ምኑ
ሥለምሠጠን ወቅታዊ መረጃ እናመሠግናለን
የሚያሥጨንቅ ዜና አታቅርብ መሬትም ሁሉም የአላህነው
ወቅታዊ መረጃ ነው እሚያቀርበው
😂😂😂😂
❤❤❤is a @@መገንወሎደሤ
እንዳንተ አለህ አያድርገው
አለም ገናስ ወንድም እኔ በሽማግሌ ነው የገዛሁት ግን ህጋዊይ አይደለም
አለም ገና ኦሮሚያ መሰለኝ
@@ja-ge6498 አው ነው
እንደዚህ አይነት መረጃዎች መሰጠታቸው ደስ የምል ነው ግን የካዳስተር ከሆነ ተለይቶ መገለፅ አለበት ርዕሱ ላይ መሬት ታገደ ነው የምትሉት ግን ዝርዝር ዘገባው ላይ አዲስ አበባ ነው የምትለው ሰለዚህ ህዝቡን በግልፅ ለማስረዳት አዲስ አበባ ላይ በካዳስተር ዕገዳ የተጣለባቸው ና ስም ዝውውር የማይደረግባቸው ተብለው በግልፅ ርዕሱ ላይ መቀመጥ አለበት ባይ ነኝ።
እናመሰግናለን ውድ ወንድሜ! ይሄ አዲስ ህግ ለአዲሱ የግብር ምዝገባ ከወጣው ህግ ውጪ ነው? እባክህን መልስህን ስጠኝ?
ምን አይነት ሰነድ ነው መሟላት ያለበት ወንድሜ
ምንድነው የሚመዘገበው በደቡብ ጎንደር አልሰማንም አሉኝ ካረታ ያላቸውነው የሚመዘገቡት
እናተ የሚድያ ሰዎች ናችሁ እውነት የስደተኞች ህመም ሳይሰማችሁ ቀርቶ ወድሜ ወይስ ባላየ እያለፍችሁ ነው ስት አመት ለፍታ ስት ስቃይ አይታ የስራችውን ቤት ሲፈርስባት ዝም የምትሉት የምር ያማል ለምን አትጠይቁልንም እውነት ነው ህገ ወጥ ነው ግን ደግሞ ህገወጥ የገዛ ነው ወደን ፈቅደን አይደለም አማራጭ ጠፍቶን እንጂ ቢያንስ ክፍያ ከፍለንካርታ የምናገበት ዜድ እዲጡን ተባበረን የምር ደክሞናል ስደት ግን መግቢያ ስለሌለን ስደትን ወደናል 😢😢😢
ያየር ካርታ ያለው ይምዘገባል ወይ
Berr yelelew edet new miwoonew
እኛ አካባቤ ለከቶ ሂዱ መለካታችዉ ጥሩ ነዉ እሥቴ መልሥልን ወድም
ከባድ የው
ግን ፍርሳል ጣፎ ነው ሊመለስልን ነው?
ከአዲሥ አበባ ወደ ሸገር ሲቲ የወሠዱ መሬትእና ቤቶች የት ነው የሚመዘገበው።ሄደን ሥንጠይቅ መመሪያው አልወረደልንም የፈረሠ ቤት ካደሥተር ቢኖረውም ፈረሰ ነው።መሬት ባንክ ገብቷል ነው ያሉን።
ወዴ አድስ መረጃ ሲኖራ ንገረኝ የኔቤት ህገወጥነው ተብሎ ፍረሳል ናበረ እና የኔ ክኔጋረ አብረው የገዙ ሸጠው ወተዎል እኔግን አረብአገረ ሰለናበረኩ አልሸጥክም አድስ ሲቲ ተብላል አሉ ቦታው ኤራቱ መድሀኔለሙ ኮብሎ ባሽጋረ የዚህን አካባቢ የሚውቅ ካለህ በኮሜት ያሰውቀኝ
ለፈረሰባቸውሰ
🎉🎉
ኮንደሚኒየም. ን. ይመለከታል. ?
ዋናው ፍሬ ነገሩ ምንድነው ?
በአዲሰ አባባ ውሰጥ የት የት ወራዳ ውሰጥ ነው። ለምሳሌ ጊለሌ ወረዳ ሰትል 7አለ 8 አለ ወዘተ ሰለአለ specific አርገው። ኮልፌ ሰትል የት የት ወረዳ ግልፅ አይደለም። አብራራው።
ሰነድ አልባ የሆነ መሬት ለመንግስት አይጠቅም፡፡
100 እና200 ሲከፈልኖሮ አሁ ካዳስተር ብለው 12ሺ እያስከፈሉነው ሊያውም ሙሉ ዶክመንያለው
ኮንዶሚኒየም ስም ዝውውር ይሰራሉ ወይስ አይሰሩም
የክፍለ ከተሞች ወረዳች ዘርዝርልን ወንድም ግልፅ እንዲሆንልን
የባንክ እዳ ያለበትስ ምን ይደረጋል እንዴት ስ ይመዘገባል
ቀበሌ መታዎቅያ በቤቱ ያወጣ ማለት ነው ዎይስ እንደት ነው
Kaliti mahaber betochis? Please
ሰነድ አልባ ከሆነስ እስት መረጃ ካሌ አሳውቀን
ሰነድ አልባ ሲጀመር ህጋዊ አይሆንም ጨረቃ ነው ተብሎ ስለሚታሠብ ውድቅ ነው እሄነው እውነታው ፈጣሪ የተሻለ ነገር ያምጣ
እኔ አስመዝግቤያለሁ ከ 15 ቀን በፊት ሽገር ሲቲ ችግር የለውም ! ዋናው የገዛሃውት ቦታ የ እርሻ መሬት ካልሆነ አትጨነቅ
@@Infinity-Lifestyleምን ምን ይጠይቃሉ ለማስመስገብ እስት ንገረኝ
@@Megersaadugna-q1j ካርታ ካለህ ካርታ ከሌለህ የገዛህበት የመንደር ውል፣ ውርስ ከሆነ የውርስ ፣ስጦታም ከሆነ ያለህን ዶክመንት ከ አጋዥ መረጃዎች ጋር ግብር፣መብራት፣ውሃ የመሳሰሉትን ያስገባህበትን አደራጅተህ ማስገባት ነው ከዛ ይለካልሃል!
ስለ 1977 ኮንደሚኒየም 20/80 ያልወጣልን ምን አዲስ ነገር አለ እባክህ
1997 ብለህ አስተካክል!😂😂
@@astuy8619 ትክክል ነህ ይቅርታ
Yemahber betochenim yakatetal wendime?
ሠበታ ነዉ አኔ ወድም መልሥልኝ
የኔ ጥያቄ መንግስት ያልጠቀሰው ቦታስ ማንኛውም አገልግሎት ማግኘት ይቻላል ? ከ ሰኞ ጀምሮ ???
አዎ
እኔ ቤት አለን
የኔ ቤት ተመዝግቧል ሸገር ለገጣፎ ነዉ እግወጥ ነዉ ፎቶ አስተዉታል ምን ላረጉት ነዉ መልስልኝ
ህገወጥ ከሆነ እርምን ማውጣት ነው ምንም ማድረግ አይቻል አዲስ አበባ ይባል እንጂ ቀጥሎ ህጉ ወደ ክልል ሚሄድ ነው ሲጀመር ህገወጥ መግዛት ለምን አስፈለገ ለምን ብር ይከስራል የመንግሥት ህግ ስለሚቀያየር ህገወጥ ነገር አለመከተል
ለምን አዲሳባ ብቻ ይሆናል ክፍለ ሀገር አይደረግም
የክፍለ ሀገር ቦታ እኮ ወደ ካዳስተር ከገባ ቆየ
ኮንዶሚኒየምን አይወክልም በለኝ ፕሮሰስ ላይ ነበርኩ አረ ወይኔ

በአዲሰ አባባ ውሰጥ የት የት ወራዳ ውሰጥ ነው። ለምሳሌ ጊለሌ ወረዳ ሰትል
7አለ 8 አለ ወዘተ ሰለአለ specific አርገው። ኮልፌ ሰትል የት የት ወረዳ ግልፅ አይደለም። አብራራው።