አኑ ድንገት ከሶፋ ላይ ወደቀ emy አበደች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 464

  • @fathimaahmed8304
    @fathimaahmed8304 5 หลายเดือนก่อน +243

    እናት በልጆ ኘራክ አትደረግ የምትሉ

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 5 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤

    • @KsaAaudi
      @KsaAaudi 5 หลายเดือนก่อน +1

      አላህያሣድግላችሁ

    • @FikirteAsres-ng6bp
      @FikirteAsres-ng6bp 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

  • @ፍቅር-ኢትዮጵያ
    @ፍቅር-ኢትዮጵያ 5 หลายเดือนก่อน +103

    ልጆች እየወደቁ ነው የሚያደጉ እግዚአብሔር እሱ ራሱ ይጠብቃል ቢወድቁም ችግር የለም ራሳችን እየወደቅን እየተነሳንን እንዲያደግ ነው ልጅ የሚሰጠው ፈጣሪ ነው የሚያሳድገው እሱ ነው እኛ ስለጠበቅነው ፈጣሪ ነው

    • @SaraShmels
      @SaraShmels 5 หลายเดือนก่อน +1

      Adele endezi kelal new

    • @እዉነት
      @እዉነት 5 หลายเดือนก่อน +4

      መቶ ጊዜ ሊወድቅ ይችላል ግን ፈጣሪ ይጠብቅ እንጂ ከመዉደቅ አይመለሱም ተጠንቅቀሽም አይቻልም ነገር ግን በልጅ ኘራንክ ይቅርባችሁ ለእናት ከባድ ነዉ

    • @MekiyaTafese
      @MekiyaTafese 5 หลายเดือนก่อน +1

      Indet indezi tilaleh 😣😔😧😰😟😤

    • @hanahailu1890
      @hanahailu1890 5 หลายเดือนก่อน +2

      አራስ ልጅ እየወደቀ ነው የሚያድገው የምትሉ ግን ጤነኞች ናችሁ

    • @ፍቅር-ኢትዮጵያ
      @ፍቅር-ኢትዮጵያ 5 หลายเดือนก่อน

      @@hanahailu1890 ጤነኛ ባንሆን.ኮሜንት ላይ እንዴት እንጽፋለን ሬዶን አይታን ሳንተም የጻፍነው ጤነኛ ስለሆነ መሰለኝ የጻፍነው ምን ትመስላለች ደግሞ ድንቁሮ

  • @SarasaraAbebe
    @SarasaraAbebe 5 หลายเดือนก่อน +61

    እኔ ያሳቀኝ የህፃኑ ማጋጋል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉😂😂😂😂😂

    • @Getaneh-c9g
      @Getaneh-c9g หลายเดือนก่อน +1

      Yemchesh👏👏👏👏👌👌👌👌

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 15 วันที่ผ่านมา

      ጫጫታዉ ረብሾት ነዉ

  • @tamramohamed563
    @tamramohamed563 5 หลายเดือนก่อน +73

    በልጅ አትቀልዱ በቃ ስትቀልድአለ እናት በልጃ ቀልድ አታቅም😢

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k 5 หลายเดือนก่อน +59

    በልጅ ፕራክ ይቅር የምትሉ🎉❤

  • @SamrawitAyenkulu
    @SamrawitAyenkulu 5 หลายเดือนก่อน +39

    ውይ ትዕግስት እስከ ጥግ. የኔ እናት ታድለሽ። የእውነት ሚስት ተነዳም ማር ትላለች ።❤❤❤❤❤❤

    • @hilemariamtemesgan
      @hilemariamtemesgan 5 หลายเดือนก่อน +2

      እሱ ነዉ እምያስወልዳታ ለምን አትልም

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 15 วันที่ผ่านมา

      ትክክል እኔማ ከተናደዲኩ ሱሙ ራሱያስጠላኛል

  • @JgjJfd-v4u
    @JgjJfd-v4u 5 หลายเดือนก่อน +38

    ለባልሽና ለህቱ ክብር ይኑርሽ ልጅ ሳይወድቅ አያድግም ሲጀመር እናተ ስለጠበቃችሁት አደለም የራሱ ጠባቂ አለ ለማንቸውም አይለያችሁ

  • @YimaM-mo2gj
    @YimaM-mo2gj 5 หลายเดือนก่อน +60

    የፕራክ ገዳፊ አይደለሁም ግን ልጅ እየወደቀ ነው የሚያድገው አብራሽ ያለችውም ልጅ ሰራተኛ ከሆነች አክብሪያት አትመላጎጫት እህቱም ከሆነች አክብሪያት

    • @tsinatweldemariyam3266
      @tsinatweldemariyam3266 5 หลายเดือนก่อน

      Denez mnagebash

    • @FEee-mi6kb
      @FEee-mi6kb 5 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክክል

    • @SeadaKassaw-x7q
      @SeadaKassaw-x7q 5 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @ዙዙቢትባባ-ጘ7ጰ
      @ዙዙቢትባባ-ጘ7ጰ 5 หลายเดือนก่อน +6

      ትክክል ወላሂ እኔ ራሱ እደት እዳናደችኝ ሰራተኛም ከሆነች ክብር ይገባታል እህቱም ከሆነች ክብር ይገባታል ልጅኮ እየውደቀ ነው የሚድገው

    • @BetyTaye1346
      @BetyTaye1346 5 หลายเดือนก่อน

      Anchi gen le lejitua kbir yenuresh ,yaltwakbesh kifu nesh maselegn beyance ye balek ehit nat

  • @nigussibhat5552
    @nigussibhat5552 5 หลายเดือนก่อน +16

    እናት እውነት አባት እምነት የምትሉ በላይክ

  • @FikirJon
    @FikirJon 5 หลายเดือนก่อน +18

    ልጅ እራሱ ፕራንክ መስራቱ ማልቀሱን አለማቆሙ በጣም ነው የገርመኝ እና ልጅ ደግሞ እየወደቀ እየተነሳ ነው የሚያድገው ግን ዋናው መጠንቀቅ ነው እና በማይቀለድ አትቀልዱ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @makiahomar892
      @makiahomar892 5 หลายเดือนก่อน

      😮😮😮

  • @manam5963
    @manam5963 5 หลายเดือนก่อน +13

    እናትነት እንዲህ ነዉ !!!!😢😢😢ስሜቱ ከባድ ነዉ ።❤❤❤❤እወዳቸዋለሁ

  • @muluemebetws4666
    @muluemebetws4666 5 หลายเดือนก่อน +6

    በመጀመሪያ እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ቀን በሰላም በጤና አደረሰን አደረሳችሁ በቤቢ ቀልድ ይቁም ዮ በእውነት እንዴት እንደደነገጥኩ ኤሚን ደግሞ አስባት እናት ሆና ስለዚህ በማይቀደለው አትቀልዱ አንተ በአቡሻ ስታስምልህ እውነቱን እንደተናገርክ ተው ዮ የኔ አንበሳ ያው እሷ ከእህት ጋር ስትመታው አየኳት ብላ በሰራችው በጣም ቅር ብሎኝ ነበር ያሁኑ ባሰ ተው እሺ ዮ ኤሚዬም ተረጋጊ ልጅን የሚጠብቅ የሰጠ ፈጣሪ ነው አንችም ይዘሽው አያቶቹም ሌላም ሰው ይዞት እኮ ፈጣሪ ከላይ ካዘዝ ይወድቃል ስለዚህ ለሰጠሽ ፈጣሪ ልጅሽን ሽጭ እሺ በእውነት ከፈጣሪ የተሰጠሽኝ ባለቤት ወንድም ፍቅረኛ ታላቅ ወንድም አስተዋይ ምን ልበልሽ በዚህ ዘመን እንዲህ ሰው አይገኝም ባጠቃላይ ሁሉ ነገርሽ ነውና ተረጋጊ እህቱንም ይቅርታ ጠይቂ በዚህ መልኩ የሚተላለፍ ትምህርት ግን ይቅር ባይ ነኝ እወዳችኃለሁ ኑሩልኝ ቤቢዬ ይደግልን ዮ እህትህና ወንድምህም ጥሩ አክተሮች ናቸው በዚሁ ይቀጥሉ ጎበዞች ናቸው እህትህን ግን በርቻ ጥሩ ተጫዋች ነሽ በይልኝ ለማንኛውም እወዳችኃለሁ ኤሚ በልጅ ቀልድ ባይኖርም ተረጋጊ ብዙ ሊያጋጥም ይችላል አየሽው እራሱ በራሱ ባመጣው ቀልድ ላብ በላብ ሲሆን የዋህ ነው በፍቅር ኑሩልኝ የእናንተ ፍቅር ለሁላችንም አስተማሪ ነውና በድጋሚ እወዳችኃለሁ

  • @Zied2023
    @Zied2023 5 หลายเดือนก่อน +21

    ልጅ እየወደቀ አደልእሚያድገው በኛጥበቃአይደለም ባአላህጥበቃነው እናደግምልገርሽእህቴ ፈጣሪ እኛን ትግሥተኛመሆናችንለማየት በዙይፈትናል ግን እሄንአድርጌው ቢሆንአይባልም እሡያደረግው አመነን መቀበልአለብን ለምሳሌ አሁን ባልሽ ይዞት ይውደቅ እኔ ብይዘው አይወድቅም ነበር አትበይ በተረፈ አላህያሳድገው።

  • @ድን
    @ድን 5 หลายเดือนก่อน +18

    የኔ ውድ ስፍስፍ አልሽ እኮ እግዚአብሄር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ❤

  • @Reem_coffee
    @Reem_coffee 5 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ማር 😂😂😂አሳቃቹኝ አኖርድበትም የሱም ልጅ ነዉ መቆጣት የለብሽም የሆነውን ጠይቀሽ መፍትሄ መፈለግ ነዉ እንጂ መቆጣት የለብሽም ልጅ ጠባቂ አይደለም በተረፈ አላህ ያሳድግላቹህ ማሻአላህ ብያለሁ❤❤

  • @hadyatadese
    @hadyatadese 5 หลายเดือนก่อน +8

    እኔ እምለዉ ለሚስታቸዉ እህቶቻቸዉን እያመጡ ሠራተኛ ሲያረጉ ይገርመኛል እያንዳንዷትላላጣለች ሠራተኛ ካማራት አምጣላት ስትላላጥባት ትታት ትጠረጋለች ወለሂ እቶቻችሁን አታምጡላቸዉ 😢😢😢😢😢😢😢ላተ ጥሩ ሠዉ ልቶን ትችላለች ልጂ እየወደቀ ነዉ የሚያርገዉ 😢😢😢

  • @Marekan_16
    @Marekan_16 5 หลายเดือนก่อน +19

    እርጉዝ ሆነሽ የሰራሽዉን እየተበቀለሽ ነው እሙ ደሞ ልጅ እየወደቀ ነዉ የሚያድገዉ

  • @ሀብትሽ.ሚዲያ
    @ሀብትሽ.ሚዲያ 5 หลายเดือนก่อน +12

    ውዴ ልጁኮ የአንች ብቻአደለም 😢ልጅኮ ይወድቃል ይነሳል ግን እግዚአብሔር ነው የሚጠብቀው አንንች አደለሽም ጠንካራ የሚሆነው ሲወድቅ ሲነሳ ጠንካራ ይሆናል እንዲህ ነው ያደግነው😢❤❤❤

    • @hannagetaw1186
      @hannagetaw1186 5 หลายเดือนก่อน

      እና አመት ያልሞላው ልጅ ነው እንዴ ሚወድቅ ሚነሳው ገና ኮ ጨቅላ ነው

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 5 หลายเดือนก่อน +151

    ፕራንክ ስታራጉ ርህሱ ለይ ፕራንክ ነው ብላቹ ፀፉ ያምትሉ ለይክ ልቤ ቀጥ ነው ያላው😢😢😢😢

    • @نبني-ج3د
      @نبني-ج3د 5 หลายเดือนก่อน +3

      እንደዛ ከሆነ አይታይላቸው ክክክክ😂

    • @ፅጌማርያም-21
      @ፅጌማርያም-21 5 หลายเดือนก่อน +1

      መቼስ ልጅ ድንገት ሲወድቅ ካሜራ ማን ቀረፀው ስለዚህ ካሜራ ተዘጋጅቶ መሆኑ ግልፅ ነው የቤት ካሜራ ሲኖር ነው ሀያ አራት ሰአት የሚፈጠረውን የሚቀርፀው

    • @EmbetAbebaw
      @EmbetAbebaw 5 หลายเดือนก่อน

      6y7😅😅😅😅😅😅 4:53 4:53 4:53 4:54 4:54 4:55 ​@@نبني-ج3د

  • @HawiiSara
    @HawiiSara 5 หลายเดือนก่อน +16

    ውይ ማሬ እኔ ልጄ ስንቴ ከሶፋ እደወደቀች አብጄ አብጄ 😂😂😂😂😂 አይዞሽ ልጅ ሳይወድቅ አያድግምም

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 5 หลายเดือนก่อน +1

      Enem 😢😢😢

  • @fatumasaeid-qt6du
    @fatumasaeid-qt6du 5 หลายเดือนก่อน +10

    ልጆቸ እየወዲቀን እየተነሳን እየቆሰልን ነዉ ያዴግነዉ ልጁ ያንቸብቻ አዴለም አባቱም ያስባል እኮ

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 5 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ እህት ልጅ እየወደቀ ነው የሚያድገው ያው የመጀመሪያ ልጅ ሰለሆነ ነው ተረጋጉ ❤
    በልጅ አትቀልዱ በቃ እናት በልጅ ቀልድ አታቅም😢❤❤❤

  • @FentayeAsafaw
    @FentayeAsafaw 7 วันที่ผ่านมา

    የእውነትበጣም የምገርሙት እናት ናትእዴትአደነግጥም በጣምነውየምወዳቹህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ewnet539
    @ewnet539 5 หลายเดือนก่อน +39

    ኧረ ተይ ለጎረቤት ሰተሽ የሄድሽ አስመሰልሽው ኦ አባትምኮ ለልጁ እንስፍስፍ ነው እሙ አታካብጂ ልጅ እየወደቀ ነው የሚያድገው:: 💞

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 5 หลายเดือนก่อน +3

    አይዞሽ ኤሚ ልጅ እየወደቀ እየተነሳ ነው ሚድግ ደሞ ሲወድቅም ጠባቂ መላኩ አብሮት እኮ ነው ያለ እኅቴ ዮዮም እኮ አባቱ ነው😂😂😂😂😂 ምነው ኤሚ የጀራባት አደረግሽውሳ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ለልጁ ያስባልኮ ደሞኮ እኅቱን ስታሽቃብጥ አልሻት እና አንች ዮዮን ፕራንክ ስታደርጊ አሽቃብጣልሽ አይደል😂😂😂😂😂 ብድር በምድ ነው እኮ ሁለተኛ በቤቢ ፕራንክ እዳታረጉ እግዚአብሔር በጥበቡ በሞገሱ ያሳድግላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @weletearegaytadesse4444
    @weletearegaytadesse4444 5 หลายเดือนก่อน +4

    ዞርበይ የሚለው ቃል 😢😢😢😢 በልጂቷ ቦታ ያማል😢😢

  • @WrerFset
    @WrerFset 5 หลายเดือนก่อน +2

    ባልዬው እራሱ ልጂ እኮ ነው በሱ እድሜ ያሉት ወጠጤወች😅 ናቸው እና ደግሞ ቤታችሁን ምጣፍ አድርጉበት ፀጉር ያለው ምጣፍ ቢወድቅም አይጎዳም ልጂያለበት እደዚህ አይደረግም

  • @MahderBekele-v7f
    @MahderBekele-v7f 3 หลายเดือนก่อน

    አይ እናትነት❤❤❤❤ የእውነት በልጅ አይቀለድም። በሌላ ቀልዱ በልጅ በኃይማኖትና በፓለቲካ ግን እንዳትደርሱ። ቀለድኩ ብለህ ቆሌህ ተገፈፈ😂😂😂😂

  • @GggFg-t3e
    @GggFg-t3e 5 หลายเดือนก่อน +4

    ያርቢ እኛንም ከሥደትአዉጥተህ የናትነትን ፀጋ ወፍቀን ያኢላሂ😢😢 በልጂአትቀልድ 😅

  • @AbeyAse
    @AbeyAse 5 หลายเดือนก่อน +3

    የልጁ ማልቀስ ኖው የገረመኝ የኔ አባት ፈጣሪ በሞጎስና በፀጋ ያሳድህ አመብየቴ አቅፍ ድግፍ ታርግህ አባቴ የፖራንኩ መጣፈጫ አረጋቾው አኮ😂😂😂😂❤❤🎉🎉🎉አንቺ ደሞ የናትነት ስሜት ከባድ መሆኖ አናውቃለን ግን ለባልሽ ኦንዲህ በለሽ መናገርሽ ራሱ ይከብዳል ክብር ይኑሩሽ ልጅኮ አየ ወደቀ አየተነሳ ኖው የምያድገው

  • @Fatma2300-pt2mp
    @Fatma2300-pt2mp 5 หลายเดือนก่อน +9

    ማነው እደኔ 😢የደነገጠው😢❤ቅመሞችዬ የት ናቹ😢❤❤አለን በሉ❤❤❤

  • @sphonetastic3796
    @sphonetastic3796 5 หลายเดือนก่อน +4

    ልጁን ይዞ ስመለስ ሰቄ መጠ እሙ ወደት እየወሰድሽ ነዉ😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @nebiyathailu5259
    @nebiyathailu5259 5 หลายเดือนก่อน +7

    እንዴት ነው የሚያረግሽ አውቀው አይጥሉት መቼስ ልጅቷን ይቅርታ ጠይቂያት

  • @Channel-qe9mn
    @Channel-qe9mn 5 หลายเดือนก่อน +4

    መውደቅ ችግር የለውም ኤሚዮ እሳት ብቻ ተጠንቀቁ❤

  • @AminaAmina-o7o
    @AminaAmina-o7o 5 หลายเดือนก่อน +1

    ልጅ አየ ወደቀ ነዉ ክኳን ከሶፋላይ የኔ ልጅ ከሀልጋላይ አስር ግዜ ነበር የሚወድቅብኝ 😢 እኔ በሰአቱ እምድር ልሁን ከሰማይ ይጠፋኝ ነበር ኡፉፉ ብቸ አላህ ይጠብቅልን ያሳድግልን ልጆቻችንን❤❤❤❤❤

  • @Mesert-f2g
    @Mesert-f2g 3 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ የገረመኝ የልጁ እደወደቀ እኮነው እሚመስል አለቃቀሱ ❤❤❤❤❤

  • @EMuMlek
    @EMuMlek 5 หลายเดือนก่อน +5

    ክክክ ከአልጋም እየወደቁነዉ አደለከሶፋ አታካብጂ ልጂ እየወደቀነዉ የሚያድገዉ

  • @Mas-bn2by
    @Mas-bn2by 5 หลายเดือนก่อน +11

    😂😂😂ልጁ እራሱ ክእሁኑ ፓርክ መሆኑ መልቀሱ ገርመኝ እታስደግጣት ጥሩ እይደለም

    • @AbeyAse
      @AbeyAse 5 หลายเดือนก่อน

      በጣም😂😂

  • @halimahili1287
    @halimahili1287 5 หลายเดือนก่อน +3

    ኢሙአይዞሺ ልጀሲድግ እየወደቀነዉ የሚያድገዉ❤❤❤❤❤

  • @shalhhehe2282
    @shalhhehe2282 5 หลายเดือนก่อน +1

    እህትዬ በመጀመሪያ በጣምነው የምወዳችሁ እግዚያብሔር ይጠብቃችሁ ግን አድነገር ልገርሽ ንግግርሽን አስተካክይ እህቱን አክብርያት ልጅ ደሞ እየወደቀነው የሚያድግው ጠባቂ እግዚያብሔር አለ

  • @aboaboo8875
    @aboaboo8875 5 หลายเดือนก่อน +31

    እህቴ ልጅ እየወደቀ ነው እሚያድገው አይዞሽ

  • @zorilaeolsv1901
    @zorilaeolsv1901 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዉይ ያኔ እናት ይጋባኛል ያንትንት ስሜቱ ጊን እንድ አቱውኝ ጡር አይዳልም ልጅ ያምሳጥም ያምያሳዶግም እርሱ እግዚአብሔር ነዉ ዳሞ ልጅ እያውዳቃ እያታንስ ነዉ ምያድግው yoe ጊን ይቅርብህ ባልጅ ፕርክ ያዉንት እኔ እርሱ አልቁዋቃዉም ካድርግክ ቡሃል ምን ያህል እንዳ ታፃፃቲክ እርጋጣኝ ናኝ ላማንኛዉም ዋዳችጁዋልው ባርቱ ♥️♥️

  • @mercylucky2300
    @mercylucky2300 5 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም አካበድሽ ለእሱም እኮ ልጅ ነው ልጅ ደግሞ እየወደቀ ነው የሚያድገው

  • @ٱممعاذ-ذ2ح
    @ٱممعاذ-ذ2ح 5 หลายเดือนก่อน +2

    እንደኔ መዳም ሆንሽ ልጅ እየወደቀ ፣እየታመመ ነው የሚያድገው ።ምን ያዝረጠርጣችኃል😂አችና የኔ መዳም😂

  • @woinshetgirma709
    @woinshetgirma709 5 หลายเดือนก่อน +3

    እሙ አይባልም ልጅ እየወደቀ እየተነሳና ነዉ እሱም መልካም አባት ነዉ ለልጁ ያስባል ልጅቷን ማክበር አለብሽ እንደሰዉኛ

  • @user-redina771
    @user-redina771 5 หลายเดือนก่อน +1

    የዛሬው እኔ እራሱ ደነገጥኩ መቀጣት አለብክ ኤሚ ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን 😢😢😢

  • @woderehordofa2440
    @woderehordofa2440 5 หลายเดือนก่อน +4

    ልጅ እየወደቀ ነው የሚያድገው ያው የመጀመሪያ ልጅ ስለሆነ ነው ተረጋጉ

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 5 หลายเดือนก่อน +1

    እናት ትኑር ለዘላም. በእምንዬ ምርጥ እናት ዮኒ ምርጥ ባል

  • @Too495
    @Too495 5 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሽ ልጆች እየወደቁ ነዉ የሚያድጉት ሁለት ሦስት ስትወልጅ ትለምጀዋለሽ please ልጅቶን በናንተ prank አታጨናንቆት

  • @alafdalplus5072
    @alafdalplus5072 5 หลายเดือนก่อน +3

    ልጆቻችን እየወደቁ እየተነሱ ነዉ ያደጉት ምነዉ ስትናደጅ የምናገሪዉን እወቂ

  • @Susu-p8v5w
    @Susu-p8v5w 5 หลายเดือนก่อน +1

    ፕራኩን ደጋፊ አይደለሁም ግን አች ተረጋጊ ዘሰላም ካገኘሽው ቶለ ፈጣሪሽን አመሥግኚ እኛን ባየሽን ስተሰ እየደማን እዳደግን ለምጥ በሐምጥ ነነ ግን ኤናት አባቾቻችን ከዋሊ ውለው ሲመጡ አውጥቷችኋል የልጂ አምላክ ይጠብቃችሁ ነው እሚን ልጂ የራሡ ጠባቂ አለው

  • @emnetkefa6323
    @emnetkefa6323 5 หลายเดือนก่อน

    ተይ እንጂ ሚስትየው ❤አባትም እኮ ለልጁ ያስባል ❤ ደግሞ ልጅ የሚጠብቀው እግዚአብሔር ነው እኛ ተጨንቀን ተጠበን ምናመጣው ለውጥ አይኖርም በተቻለን አቅም ጥንቃቄ ማድረግ ነው እንጂ

  • @Seni-wf3of
    @Seni-wf3of 5 หลายเดือนก่อน +1

    እህትህ ግን ታሳዝናለች እስዋምኮ ነገ የራሷ ህይወት ይኖራታል ብታከብራት ጥሩነው ከቤተሰብ መደረብ በጣምነው ምጠላው ኣልወድም የሆነ ነገር ያስታውሰኛል😢

  • @ימקרקפאלה
    @ימקרקפאלה 5 หลายเดือนก่อน +1

    የመጀመሪያ ልጅ ሁሉ ነገረ ያሰደነግጣል እኮ የ7 ወረ አለችኝ በቀን ስንቴ እንደምትወድቅ 😂

  • @EteneshSolomon-f8p
    @EteneshSolomon-f8p 5 หลายเดือนก่อน +1

    ልጁንንን ካሜራ ላይ አተመጡ ትንሽ ከፈ ይበላ ጡሩ አይደለምም የሰው አይን ቡዙዙዙ ነው ደግሞ በልጅ ፕንራክ አትደረረጉጉጉጉጉ😊

  • @JoweriaNakagwa
    @JoweriaNakagwa 5 หลายเดือนก่อน +23

    ኤሚ ቆንጆ ልጅ ወድቆ ተነስቶ ነው የሚያድገው ሲቀጥል በተናደድሽ ሠአት ምትናገሪውን ልብ በይ እኔ ልጅቷን ቢያረገኝ እስኪ አንቺ ደሞ ዞር በይ ብለሽ እንዳ ቋሸሽኝ ነው ከቤትሽ የምሄደው ላልመለስ❤❤❤❤

    • @Mariam-ht2xb
      @Mariam-ht2xb 5 หลายเดือนก่อน +6

      ትክክል ወላሂ እኔራሡ ሰኬዲ አልቀመጥላትም ለዛምነው ሀበሻቤት ተቀጥሬ ከምሰራ አረብ ቤት አመታት ባሥቆጥር ይሻለኛል ወላሂ

    • @21-xe9tg
      @21-xe9tg 5 หลายเดือนก่อน

      አሁን ምን አለች እናት እኮ ናት

    • @JoweriaNakagwa
      @JoweriaNakagwa 5 หลายเดือนก่อน

      @@21-xe9tg ከዚ በላይ ምንትበለን ስንቴ ነው አንቺ ደሞ አንቺ ደሞ ያለችው እኔም እናት እኮ ነኝ

    • @erukiyawesen
      @erukiyawesen 5 หลายเดือนก่อน

      እረታካብዱ እናት እኮናት ሌላስ ብትናገር ምን ይፈረድባታል አታጋኑ ልጅቷን ምንም አልተናገራቻትም።።

  • @ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ
    @ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ 5 หลายเดือนก่อน +10

    ልጅ እየወደቀ ነው የሚያድገው

  • @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ
    @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ 5 หลายเดือนก่อน +1

    እሙ ልጅኮ እየደማ እየወደቀ እየተነሣ ነው የሚድገው እድህ አትሁኒ❤😢😢😢❤❤❤❤❤እናትነት❤❤❤

  • @الال-ط3ذ2غ
    @الال-ط3ذ2غ 5 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ የገረመኝ የቢቢ ማልቀስ ያባቱ አጋዢ እና እሙ እረዳሻለሁ እኔም እናትነኝ ግን በጣም እደሡ አትሁኝ ልጅ አየደቀነው እማድገው አላህ ነው እሚጠብቃቸው በተረ በርቱ

  • @jeedaslaliyas5540
    @jeedaslaliyas5540 5 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ ልጅ እዬወደቀነው ዬሚያድገው ማሬ
    ❤❤❤❤
    ልጃችሁን አላህ ያሳድግላችሁ

  • @ሔኤሜን
    @ሔኤሜን 5 หลายเดือนก่อน

    ውይ የኔ እናት በጣም ከባድ ነው በልጄ ፕራክ ይቅርባችው በጣም ጠንኳራነች እኔ ብሆን እራሷን እስታለው ልጄ የፈጣሪ ስጦታቢሆንም ከባድ ነው በተለይ ለእናት ትግስትሽ❤

  • @Edtankua
    @Edtankua 5 หลายเดือนก่อน +29

    መልካም ልብ ያላችሁ ሰዎች 300 አስገቡኝ አይታችሁ ደግሞ አስተያየት ስጡኝ🙏🙏

  • @GenetWeso
    @GenetWeso 5 หลายเดือนก่อน +1

    ልጅ እየወደቀ ነው የሚያድገው የኔ ቆንጆዎች❤❤❤

  • @Seni-n5n
    @Seni-n5n 5 หลายเดือนก่อน +1

    እናት እኮ ናት በልጅ ፕራንክ ግን ይቅር በተረፈ ይመቻቹ❤❤

  • @AddisRaya-b3d
    @AddisRaya-b3d 5 หลายเดือนก่อน

    ልይ እኮ አየ ወደቀ እኮ ነዉ እሜያዲገዉ አጨረጨረሽ አባቱ እኮ ነዉ አባትያ አረግሽዉ ክብር ይኑርሽ ለባልሽም ለህቱም

  • @kasu3477
    @kasu3477 5 หลายเดือนก่อน +2

    ባክሽ አትቅበጪ ልጅ እየወደቀ ነው እየተነሳነው የሚያድገው ልጅቷን ሂጂ እያለች የምትመናጭቂው

  • @FEee-mi6kb
    @FEee-mi6kb 5 หลายเดือนก่อน +7

    ብቻሽን መሰለሽ እዴየወለድሽው ተይእጂ

  • @saron4252
    @saron4252 5 หลายเดือนก่อน +2

    ተጠቀቁ አሜሪካ አድ ሀብታም በፖራክ ሂወቱ አልፏል

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 5 หลายเดือนก่อน

    ጌታን ፍራ የሤጣን ጆሮ ይደፈን እሥዋን በድንጋጤ ታጣለሕ የልጅ ነገር ልጅነው የተም ቢሖን አታርግ እኔ እንደራሤ ከሖነ ተው ከይቅርታጋር❤❤❤

  • @yenesewnigus
    @yenesewnigus 5 หลายเดือนก่อน +1

    በቤቤማ ቀልድ የለም ሰውን አታሥደግጡትልጅ ወድቆነው የሚድገው ለኔም ልጅ አለኝ

  • @Fikirte-nh2lr
    @Fikirte-nh2lr 5 หลายเดือนก่อน

    እባካቹ ያወቃቹ መሰላቹ ኘራንክ እያላቹ በልጅ አቀልዱ በልጅ አይቀለድም አታስብም በድንጋጤ አንድ ነገር ብትሆንስ የዘላለም ፀፀት

  • @TigistTaye-rm1sb
    @TigistTaye-rm1sb 5 หลายเดือนก่อน

    ልጅ ይወድቃል ይነሳል ያለቅሳል የየትኛውም ልጅ አስተዳደግ ነው ልጆች ሲወድቁ መለአክ ይነጠፉላቸዋል እመቤታችን ትጠብቃቸዋለች እግዚአብሔር ይጠብቃቸዋል
    ሲወድቁ መደንገጥ ጥሩ አይደለም

  • @Zainab-o8o
    @Zainab-o8o 5 หลายเดือนก่อน

    ነገሩ ብራክነዉ ግን አቺ በግዚአብሔር እመኒ ልጅ የእግዚአብሔር ሰጦታ ናቸዉ ሲወድቁ እየሱስ ወርቁን ያነጥፋቸዋል

  • @user-xo1hs99
    @user-xo1hs99 5 หลายเดือนก่อน +3

    እረ ተው በልጁ አትቀልዱበት በድንጋጤ ልብድካም ይይዛታል❤❤❤

  • @Hadyah-g3d
    @Hadyah-g3d 5 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ በልጂ ምንም አትቀልዲ ሥለለጂ ስሜቱን እሚያዉቀዉ አርግዞ የወለደ እናት ብቻ ነዉ እኔ የ3 አመት ልጄ ማታ ሳወራዉ ደብሮት ነበረ ይሄዉ እሥካሁን እኔም ከፍቶኝ ሰበብ እየፈለኩ አለቅሳለሁ😢😢😢😢 ከባዲ ነዉ

  • @KadejaYbra
    @KadejaYbra 4 หลายเดือนก่อน

    እናትኮ ምን ብታስ እአናትነች ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤

  • @nebiyathailu5259
    @nebiyathailu5259 5 หลายเดือนก่อน +4

    እንዴት ነው የሚያረግሽ አውቀው አይጥሉት መቼስ

  • @FatumaEthio
    @FatumaEthio 24 วันที่ผ่านมา

    የምር እናትነትከባድነውይቅርታ❤❤❤❤

  • @hhht597
    @hhht597 5 หลายเดือนก่อน

    እረ የያች ልጅ ትግስት ከምር ማሬ ከላልች ተናዳም ❤❤❤❤❤❤❤ከምር ትለያለች ግን ልጁን ስወደው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Nardi9799
    @Nardi9799 5 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴት ነው ባሉዋንና እህቱን እምታመናጭቃቸው በጌታ ዶማ😊

    • @sofiashifa3090
      @sofiashifa3090 5 หลายเดือนก่อน

      enesu eyalu eko new lju yewedekew deg aregech

  • @ሱሱወሎየዋ-ጠ4ቘ
    @ሱሱወሎየዋ-ጠ4ቘ 5 หลายเดือนก่อน +17

    ጭራሽ የሱም ልጅ መሆኑንም እረሳሽው እኮ ተረጋጊ ኤሚ😂😂😂

  • @Foze-q1s
    @Foze-q1s 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሉጁ እራሡ ብራክ ያቃል❤

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 5 หลายเดือนก่อน

    የኒናት መውለድ እናት አስር ትሁን ሠስንት ፈተና ነው እናቶች የሚዩት❤❤❤❤

  • @هلا-ر9غ7خ
    @هلا-ر9غ7خ 4 หลายเดือนก่อน

    ለሱም ልጁኮነው ደግሞ እሱ በጣም ነው የሚያሳዝነኝ😢😢😢😢😢😢😢

  • @ኡሙፉአድነኝየልጓማዋ
    @ኡሙፉአድነኝየልጓማዋ 5 หลายเดือนก่อน +2

    አረ ይደብራል በዚህ አይነት አይቀለድም እናት በልጇ ፕራክ አትደረግም 😢😢 😢

  • @ዘሀራይመር-ዀ7አ
    @ዘሀራይመር-ዀ7አ 5 หลายเดือนก่อน +1

    በልጂ አትቀልዱ ግን እኮ ልጂ እየወደቀ ነው የሚያድገውደግሞ ስፍስፍ አትበይ በተረፈ ፍቅራችሁ ያስቀናል በተለይ የወናስ😢

  • @AsterSisay-t8o
    @AsterSisay-t8o 5 หลายเดือนก่อน

    እናትነት እንዲ ነው ኤሚ❤❤❤❤❤❤

  • @ዋጋየኪዳነምህረትልጅ
    @ዋጋየኪዳነምህረትልጅ 4 หลายเดือนก่อน +1

    እኛ ፍጥፍጥ ብለን ነው ያደግነው ምነው አካበደች

  • @tigigetu3792
    @tigigetu3792 5 หลายเดือนก่อน

    ልጅ መውደቅ የለበትም እኔ አንድ ልጅ አውቃለሁ በልጅነቱ ወድቆ ለረጅም ጊዜ አይሄድም ነበር መዳህ ብቻ ስለዚህ ቀድሞ ነው መጠንቀቅ

  • @Abrutubeአብሩቲዩብ
    @Abrutubeአብሩቲዩብ 5 หลายเดือนก่อน

    የህንን የምታነቡ ውድ ወንድም እና እህቴቼ እስኪ ወደ እኛ ቲዩብ ጎራ ብላችሁ እዩን ከአብሩ ጋር ጥሩ ጊዜ እናሳልፋለን ድጋፋችሁ አይለየን እወዳችኋለው❤

  • @FafiFafi-md9eg
    @FafiFafi-md9eg 5 หลายเดือนก่อน +1

    በልጅ አይቀልድም ለእናት ይከብዳል ሁለተኛ እንዳይደግም

  • @selamtadesse6872
    @selamtadesse6872 5 หลายเดือนก่อน

    ሊያውም ህፃን ልጅ ከሶፋላይ ወደቀ
    ወደቀ የሚለው ቃል ከባድ ነው
    በዚህ ልክ ባትቀልዱ
    ለTH-camቹ ብላቻ
    ባትቀልዱ
    በአጠቃላይ በአሁን ግዜ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚቀለድ ቀልድ ይደብራል

  • @Wwewwe-x4f
    @Wwewwe-x4f 5 หลายเดือนก่อน

    በልጅ ቀልድ የለም ሁለተኛ እንዳይለመድህ❤❤❤

  • @AlemenshBaby
    @AlemenshBaby หลายเดือนก่อน

    እመቤቴ ትጠብቃቸው አለች የኔ ልጅ ሦንቴ ወድቋ ል

  • @alemalem2380
    @alemalem2380 5 หลายเดือนก่อน

    በልጅ አትቀልዱ ምን ሁናችሁ ነው በማርያም
    ደሞ ወንድ ልጅ በጣም ነው የምወደው እግዚአብሔር ይባርክላችሁ

  • @user-pc9gm7or7c
    @user-pc9gm7or7c 5 หลายเดือนก่อน

    እና ላይወድቅ ነውደ ኡነትሥ ቢሆን😮😂😂😂😂😢😢ሆአብራ ያለችው ምናቸው ናት

  • @bebimadina8686
    @bebimadina8686 5 หลายเดือนก่อน

    የናት ውለታዋ የኛ እናቶች በልጆቻችን ቀልድ የለም እናት ለዘላለም ትኑር

  • @LeoLe-r2mፅጌ
    @LeoLe-r2mፅጌ 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ በእመቤቴ እንዴት ነው የሚያረግሽ😮😮😮አባቱ እኮ ነው ምን ነካሽ ካንች ይበልጣል ሲያስብ የምር ደግሞ ልጅ እየወደቀ ነዉ የሚያድገው😮😮ኧረ ገጠር ሄደሽ አየት አርጊጂ እ እህቱን ደግሞ እንዴት ነዉ የምትናገሪያት ኧረ ይደብራል ማክበር የሚባል እለ ከዚህ በላይ ፕራንክ ልትደረጊ ትችያለሽ ok😂

  • @Tube-ef9px
    @Tube-ef9px หลายเดือนก่อน

    አላህ ያሳድግላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ማሻአላ

  • @KadijaMulat
    @KadijaMulat หลายเดือนก่อน

    Faxari yasadigalih lijachuhan midia lay atawuxu abakachuh wadamoche ana ahatochee❤❤❤❤❤❤❤❤❤