ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ለበለጠ መረጃ 0920959601 ወይም 0920959604 ላይ ቢደውሉ ወይም በማኅበረ ቅዱሳን ሱቆች ማግኘት ትችላላችሁ ስለምትሰጡት አስተያየት እናመሰግናለን።
አቤት መታደል እረ አምላኬ ሆይ እባክህ ቀሪ ዘመኔን በቤትህ በመንፈሳዊ አገልግሎት የሚያልቅ አድርግልኝ በከንቱ አለቀ ዘመኔ ወዮዮዮ🙏😭😭😭😭
ደስ እሚል የጥበብ እጆች 👏የተዋህዶ የሆነ ሁሉ እኮ ዉብ ነዉ ማርያም። እጃችሁ ይባረክ።እግዚአብሔር ይስጥልን ማህበረ ቅዱሳን አሜን።
እግዚአብሔር እድሜና ጸጋውን ይስጥልን👏👏👏 ጥበበኛ ውብ እጆች
በጣም ማወቅ የምፈልገው ነገር ነበር የት ነው የሚሰሩት እያልኩ ነበር እግዚአብሔር የአገልግሎት እድሚያችሁን ያረዝምላችሁ🙏😍
design lememar
እግዚአብሔር እጃችሁ ጥበብ ይጨምርላችሁ እኔም እግዚአብሔር ከፈቀደ አዛለሁ
እንደት ያምራል እጃችሁ ይባረክ
እኔ ይህን ለመስራት ምኞቴ ነበር ዲዛይን ተምሬ ግን እግዚአብሔር ፈቃዱ ሆኖ ሌላ ሥራ ያዝኩ
በጣም ደስ የሚል ነገር ነው የጥበብን እጆች እግዚአብሔር ይባርካቸው🙏
በርቱልን
ሰተነው???
አዋጅ አዋጅ ❤️❤️ የመጋቤ ብሉይ ወሃዲስ የቆሞስ አባ ገብረ ኪዳን ድንቅ የሆነ ስብከት በኢትዮፒያ ሰዓት አቆጣጠር ዛሬ ማታ 1 ሰዓት ላይ ይለቀቃል ለማየት ምስሉን ተጭነው ይግቡ እናመሰግናለን ❤️❤️❤️
የታቦት አልባሳት ሰንት ነው
በጣም ትልቕ ጥበብ ኖው በንፅሕና ሲያዝ በጣም ደስ ይላል ቁጥራቹን ላኩሉን
እግዚአብሔር ይመስገን መልካምግን ከየት ነው ደስ ስል
ማዘዝ እፈልጋለሁ ቁጥር አስቀምጡልን
0920959601 ወይም 0920959604 ላይ ቢደውሉ ወይም በማኅበሩ ሱቆች ማግኘት ትችላላችሁ ስለምትሰጡት አስተያየት እናመሰግናለን።
የሙሹሮች እና ሰበተማሪ ስንት ነዉ ?
ከተቻለ መግዛት ፈልገ ንበርኩ።ቁጥር ስልክና ዋጋ ንገርኝ ብዙህ ነገር ፈልጌ።
0920959601 ወይም 0920959604 ላይ ቢደውሉ ወይም በማኅበረ ቅዱሳን ሱቆች ማግኘት ትችላላችሁ ስለምትሰጡት አስተያየት እናመሰግናለን።
@@EOTCMK Thankyou
ለሰንበት ት/ቤት ይኖራል ፣የት ይገኛል
ስንት ነው ለአንድ ካህን እሚሆን መልስ እፈልጋለሁ
Yetlyay aynet alew lemsale ye greek mibalew andu 10,000 birr nw
የዋጋ ደረጃው ንገሩኝ ማዘዝ እፈልጋለሁ።አውሮፓ ስለ ሆንኩ ለገጠር ቤተ ክርስትያን ማዘዝ እፈልጋለሁ? ?_?
yegna Betekiristiyan Libse tekihno Yasfeligatal Kechalu Yitebaberun
እጅግ ግሩም ነው እናመስግናለን እንዴት እናግኛችሁ ስልክ ብትተውልን መልካም ነበር።🙏
Yewaga zirzirun yenetela ena yetikil wagawain benegerun wey yemeseruwachewin negeroch photo ena waga yemeyasay website kalachew please.
betam filagot silenebereg befashion design simerk..yebatekiristiyan alibasat neber yeserew
Ejaju ybarek
ኦርቶዶክ ሁሉ ውብ በምን ልግለፅሽ
@@frehiowtgetachew6422 ortedoxs bemhona Egziabher ymesgen
እግዚአብሔር ይስጥልን ይህንን ግሩም ጥበብ ስላሳያችሁን
ለአነደ ደብር አገለገዮች ላሰራ ፈልገ ነበር ዋጋቸውን ባወቅ
Batami des yelale
Bexam xru new gnzabe new yaschebexachun
የ አምስት ሰሞነኛ ልብስ ስንት ነው ዋጋውን ንገሩኝ ከይቅርታ ጋር😥
ሰላም እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን አሜን ፫ለገጠር ቤተ ክርስትያን ለማሰራት አድራሻና ስልክ ቢነግሮኝ❓❓❓
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
💖💒💖💒💖🙏🙏👍👍👍
💚💚💚💛💛💛❤❤❤
2 khanena 3 deyakone sente naw wegawe
God bless you 🙏🙏🙏all
Batm desyal bwenta
Telefome kalahe lekekulem ebakahe Lerop emefelegalem
ለበለጠ መረጃ 0920959601 ወይም 0920959604 ላይ ቢደውሉ ወይም በማኅበረ ቅዱሳን ሱቆች ማግኘት ትችላላችሁ ስለምትሰጡት አስተያየት እናመሰግናለን።
አቤት መታደል እረ አምላኬ ሆይ እባክህ ቀሪ ዘመኔን በቤትህ በመንፈሳዊ አገልግሎት የሚያልቅ አድርግልኝ በከንቱ አለቀ ዘመኔ ወዮዮዮ🙏😭😭😭😭
ደስ እሚል የጥበብ እጆች 👏የተዋህዶ የሆነ ሁሉ እኮ ዉብ ነዉ ማርያም። እጃችሁ ይባረክ።እግዚአብሔር ይስጥልን ማህበረ ቅዱሳን አሜን።
እግዚአብሔር እድሜና ጸጋውን ይስጥልን👏👏👏 ጥበበኛ ውብ እጆች
በጣም ማወቅ የምፈልገው ነገር ነበር የት ነው የሚሰሩት እያልኩ ነበር እግዚአብሔር የአገልግሎት እድሚያችሁን ያረዝምላችሁ🙏😍
design lememar
እግዚአብሔር እጃችሁ ጥበብ ይጨምርላችሁ እኔም እግዚአብሔር ከፈቀደ አዛለሁ
እንደት ያምራል እጃችሁ ይባረክ
እኔ ይህን ለመስራት ምኞቴ ነበር ዲዛይን ተምሬ ግን እግዚአብሔር ፈቃዱ ሆኖ ሌላ ሥራ ያዝኩ
በጣም ደስ የሚል ነገር ነው የጥበብን እጆች እግዚአብሔር ይባርካቸው🙏
በርቱልን
ሰተነው???
አዋጅ አዋጅ ❤️❤️ የመጋቤ ብሉይ ወሃዲስ የቆሞስ አባ ገብረ ኪዳን ድንቅ የሆነ ስብከት በኢትዮፒያ ሰዓት አቆጣጠር ዛሬ ማታ
1 ሰዓት ላይ ይለቀቃል ለማየት ምስሉን ተጭነው ይግቡ እናመሰግናለን ❤️❤️❤️
የታቦት አልባሳት ሰንት ነው
በጣም ትልቕ ጥበብ ኖው በንፅሕና ሲያዝ በጣም ደስ ይላል ቁጥራቹን ላኩሉን
እግዚአብሔር ይመስገን መልካም
ግን ከየት ነው ደስ ስል
ማዘዝ እፈልጋለሁ ቁጥር አስቀምጡልን
0920959601 ወይም 0920959604 ላይ ቢደውሉ ወይም በማኅበሩ ሱቆች ማግኘት ትችላላችሁ ስለምትሰጡት አስተያየት እናመሰግናለን።
የሙሹሮች እና ሰበተማሪ ስንት ነዉ ?
ከተቻለ መግዛት ፈልገ ንበርኩ።ቁጥር ስልክና ዋጋ ንገርኝ ብዙህ ነገር ፈልጌ።
0920959601 ወይም 0920959604 ላይ ቢደውሉ ወይም በማኅበረ ቅዱሳን ሱቆች ማግኘት ትችላላችሁ ስለምትሰጡት አስተያየት እናመሰግናለን።
@@EOTCMK
Thankyou
ለሰንበት ት/ቤት ይኖራል ፣የት ይገኛል
ስንት ነው ለአንድ ካህን እሚሆን መልስ እፈልጋለሁ
Yetlyay aynet alew lemsale ye greek mibalew andu 10,000 birr nw
0920959601 ወይም 0920959604 ላይ ቢደውሉ ወይም በማኅበረ ቅዱሳን ሱቆች ማግኘት ትችላላችሁ ስለምትሰጡት አስተያየት እናመሰግናለን።
የዋጋ ደረጃው ንገሩኝ ማዘዝ እፈልጋለሁ።
አውሮፓ ስለ ሆንኩ ለገጠር ቤተ ክርስትያን ማዘዝ እፈልጋለሁ? ?_?
yegna Betekiristiyan Libse tekihno Yasfeligatal Kechalu Yitebaberun
እጅግ ግሩም ነው እናመስግናለን እንዴት እናግኛችሁ ስልክ ብትተውልን መልካም ነበር።🙏
0920959601 ወይም 0920959604 ላይ ቢደውሉ ወይም በማኅበረ ቅዱሳን ሱቆች ማግኘት ትችላላችሁ ስለምትሰጡት አስተያየት እናመሰግናለን።
Yewaga zirzirun yenetela ena yetikil wagawain benegerun wey yemeseruwachewin negeroch photo ena waga yemeyasay website kalachew please.
betam filagot silenebereg befashion design simerk..yebatekiristiyan alibasat neber yeserew
Ejaju ybarek
ኦርቶዶክ ሁሉ ውብ በምን ልግለፅሽ
@@frehiowtgetachew6422 ortedoxs bemhona Egziabher ymesgen
እግዚአብሔር ይስጥልን ይህንን ግሩም ጥበብ ስላሳያችሁን
ለአነደ ደብር አገለገዮች ላሰራ ፈልገ ነበር ዋጋቸውን ባወቅ
Batami des yelale
Bexam xru new gnzabe new yaschebexachun
የ አምስት ሰሞነኛ ልብስ ስንት ነው ዋጋውን ንገሩኝ ከይቅርታ ጋር😥
ሰላም እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን አሜን ፫
ለገጠር ቤተ ክርስትያን ለማሰራት አድራሻና ስልክ ቢነግሮኝ❓❓❓