Tigist I like the name of your talk show sekela.Are u from there ? Or is their any connection of your families with sekela gojam .Sekela is a wereda in West gojam kola degadamot District, it is a place where abay starts, beyond that sekela was a very famous place where heroic patriotic campaign against italians had taken place.Dejach zeleke desta was one of the prominent patriots in the sekela area
ዋውውውውው...ደሰ የሚል ቆይታ ነበረ በጣም እናመሰግናለን አቦ ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ..ብለን ጀመርን ደሰ የሚል ምክር ጨረሰነው::
ትጂዬ ስወድሽ ድምቀታችን እረጅም ቀሚስ ስትለብሺ እኮ እንዴት አባቱ እንደሚያምርብሽ አትጠይቂኝ ወድና እንቁ የሆነውን የሰውነት አካልሽን ማንም ያየዋል ውዴ።🙄🙄🙄
አገረቹንን ኢቶቤያን ሰለም ያርግልን ባገርም በዉጪም ያለዉን ህዝበቹንን በሙል ሰለም ያርግልን
ዋው ደስ ይላል በርቱ ግን ሳስበው የቆየ ነዉ ።በ10ሆኖታል ቢሆንም ግን ገራሚ ቆይታ ነበር
ስንቴ አድናቂህ ነኝ 🥰ትጅዬ የኔ ሴት ወይዘሮ ስወድሽ 🥰
ቲቪ ሾው ቢጀምሩ ብዙ ተመልካች የሚኖራቸው ይመስለኛል
ቴጂ ፕሮግራም ስትመሪ አጭር ቀሚስ አትልበሼ የኔ እህት
Pant adergalech eko
ቀጥሉበት ደስ ይላል
Tigist
I like the name of your talk show sekela.Are u from there ? Or is their any connection of your families with sekela gojam .Sekela is a wereda in West gojam kola degadamot District, it is a place where abay starts, beyond that sekela was a very famous place where heroic patriotic campaign against italians had taken place.Dejach zeleke desta was one of the prominent patriots in the sekela area
ከኮሜዲያኖቹ ይልቅ ልጁ በጣም ደስ ይላል
ሁሉም ደስ ይላሉ ምቀኛ ነገ ደሞ ልጁ እየታወቀ ሲመጣ እንደነሱ ልትሰድበው ነው ምክንያቱም ምቀኝነት ክፋ በሽታ ነው አይለቅም
wsow wow we are Ethiopian
ወይ መጨረሻ
that is true
It is a big mistake to turn the audience's back on a program like this. If so, there would be no need for an audience
ፕሮግራማችሁ ያምራል
አይ ቲጄ እረ የልብሱ ነገር ጨነቀኝ
ሀሀሀሀ እዳትስቅ አላለችም 🤣😉😂😁
ቲጂ ለመሳቅ ወይ ላለመሳቅ ለመፈተን ቻሌንጅ የገጠመው ወጣት ባልታሰበ ሁኔታ በግሉ ያቀረበው ተሰጥኦ በጣም ስላዝናናኝ በኘሮግራሙ ተማርኬ ፈጥኜ ላይክና ሰብስክራይብን ገጭቼአችኋለሁ።
ለ audience ጀርባ መስጠት ታዳሚን መናቅ ነው
አይናፋር ቢሆንስ?!
አረ ሳቅ አምሮናል ሐዘን መሮናል!!!!!በተለይ የሐበሻው ማህበራዊ ሚዱያ እጅ እጅ ነው የሚለው:: ጥሩ ነው በርቱ:: በሐዘን ና በችግር ፊታችን እራሱ ተበላሸ ኮ!? ሳቅ ለጤና: ለውበት ና ለእድሜ ማራዘሚያም እኮ ይጠቅማል::በርቱ አብረን በሳቅ እንዛናና:: ምነው ምን በወጣን በሐዘን ተጨማትረን የምንሞተው!?
sinte welcome
ቲጂዬ ሰቅሽ ይማቻኛል
እነኚ ስራ አጥተውና ኑሮ ከብዶአቸው ለእንጀራ ብለው እንጂ አይደለም ሰው ለማሳቅ እራሳቸው መሳቅ እሚችሉ አይነት አይደሉም።
ቁጭ ብለህ እንደሴተኛ አዳሪ ወሬ ታወራለህ ምንም ሳትሰራ የጀላ ጠቢ ልጅ😂😂😂
የማነው ዶማ?
ምቀኛ ነህ
ካሜራ ማን የትጄን ጃፋ አታሳይ ከወገብ በላይ ቅረፃት ባለትዳር ነች
ቲጂ ልብስሽን ብታስተካክያት
ይደብራል
ጀርባ ለታዳሚ የሚሰጥበት አቀራረብ ይስተካከል ምንጣጣትሽና ወከባሽ ያታክታል
ለሃይማኖትሽ ያለሽ ድንቅ ሁኖ ሳለ አለባበስሽ በጣም ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ አለባበስ ውጭ የሚሆንበት ነገር እንዳዝን እያረግሽኝ ስለሆነ እንዳሁኑ አለባበስሽ ቢሆን በጠፍ አስደሳች እንደሆነ ልነግርሽ አልችልም አንዳንዴማ መታየት የለለበት ሰውነትሽ ተገላልጠሽ ስትቀሪቢ አንገትሽ ላይ ማዕተብ ማረግሽ ራሱ ያሳፍረኛል እህቴ ብታስተካክይ እላለሁ!!!!
እውነትም ከቤት ተመርጦ ነው የመጣው😜😜
😁😁😁😁😁
ቲጅየ እህቴ እዚህ ወንበር ላይ ስትቀመጭ አጭር ልብስ አትልበሽ
ሰውማ ሴጣንን ይይዘዋል እኮ ሀብቲሽ አስለፍልፎ ሲኦል ሲልከው እያየህ አደል ግን ቅዱስ ሰው ነው የሚዘው ስልጣን ተሰቶታል ቅዱስ ሰው ። በርግጥ ሀሳብህን አደንቃለሁ ሰው ረክሶ በስብሶ ቆሽሾ በዘር ጠንብቶዋል እግዜያብሄር ይባርክህ።
ከእሸቱ አትኮርጂ
እባክሽ አትንጣጪ ምንም መስማት አልተቻለም ስዛውን አታጥፊው
እንደዚህ አይባልም እሱዋ ናት ድምቀት።