Betoch | “ወራጅ አለ!? ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 404

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • Betoch | ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 404 “ ወራጅ አለ!? ” | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 404
    ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! / betochcomedydrama
    tiktok.com/@betochcomedyofficial
    t.me/Betochcomedy
    #ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ

ความคิดเห็น • 340

  • @mayamuna4327
    @mayamuna4327 ปีที่แล้ว +33

    እኔ ፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ናኝ ግን ፍትህ ለዎንድሞቻቺን ለተዋህዶ

    • @ስጋሓመድራያ
      @ስጋሓመድራያ ปีที่แล้ว

      ❤🙏

    • @tigitu8570
      @tigitu8570 ปีที่แล้ว

      Ka. Calama gare yamin wondimin n ate allesh

    • @mayamuna4327
      @mayamuna4327 ปีที่แล้ว

      @@tigitu8570 እየሱስ ለሁሉ ሞቱዋል ደግሞ እዛው yemimelekaw ሞቶ የተነሳው እየሱስ ናው የአምላኬ ስም የሚጠራበት ስጮቀን አያስደስታኚም ደግሞ ማናቺንም ፈራጅ አድርጎ የሾመን ማናው ጨለማ ዉስጥ ናቻው እንድንል ዎንድሜ ያህማኖታኛ ባንሆን መልካም ናው

  • @sameeraadam3135
    @sameeraadam3135 ปีที่แล้ว +47

    እኔ ሙስሊም ነኝ ፍትህ ለክሪስቲያ ወገኖቻችን ፍትህ ፍትህ

  • @Mነኝየተዋህዶልጂ
    @Mነኝየተዋህዶልጂ ปีที่แล้ว +12

    ፍትህ ለእምየ ተዋህዶ 😭😭😭 ኧረ ከእምነት የሚበልጠዉ የለምና ኧረ የአባቶቻችነን ትዛዝ አክብሩ ሻሽስ ተናግራለይ ማተብ ያላችሁ እሲ ንቁ

  • @NumberSeven49
    @NumberSeven49 ปีที่แล้ว +49

    ፍትህ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን!

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 ปีที่แล้ว +30

    ሰላም ለሀገራችንና ለህዝባችን🇪🇹❤❤❤❤

  • @asiat4178
    @asiat4178 ปีที่แล้ว +9

    ያረቢ ሀገራችን ሰለም አድርግልን የመጣዉን ማአት አንሳልን

  • @seidali5521
    @seidali5521 ปีที่แล้ว +67

    እኔ ሙስሊምነኝ ፍትህ ለክርስቲያን ወገኖቼ 😭😭😭😭😭

    • @gfg4073
      @gfg4073 ปีที่แล้ว +4

      ፍትህ ከፈጣሪ ወለጋ እያለቁ አይደል ፍትህ የታል መንገድ ዘግቶ ጨረሳቸው

    • @mariouset142
      @mariouset142 ปีที่แล้ว

      እደአንቺ ያሉትን ያብዛልን እናመሰግናለን

    • @gshzgsg6220
      @gshzgsg6220 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @najaatkadir4895
      @najaatkadir4895 ปีที่แล้ว +3

      ፍትህ ለነቀምቴ ሙስሊሞች

    • @gfg4073
      @gfg4073 ปีที่แล้ว

      @@najaatkadir4895 ምን አይነት ጉድ ነው አገሪታ መንግሥት የለም ተባላችው ወለጋ ዛሬም ድረስልን እያሉ ነው ስለዚህ ወደ ፈጣሪ ፍትህ በሉ መንግስት የለም።

  • @hshehhshdh2599
    @hshehhshdh2599 ปีที่แล้ว +13

    ባሻወደዚ አስወጥት ይሔከብት

    • @onelovefamily5228
      @onelovefamily5228 ปีที่แล้ว +2

      አይ ባሻ ለካ እርኩስ መሆኑን አሁን አውቅን ቤቶችን አትወክልም ከአንተ የጥላቻ ጥግ አየን አቤት
      መጨርሻክ ኪሻ ይሁን ምንም አልልህ
      እኔ ሙስሊም ግን አስጠላከኝ።

    • @yohanatilahun4498
      @yohanatilahun4498 ปีที่แล้ว +1

      እንዲ አይነት የጥላቻ መርዝን የሚረጭ ሰው እዚ ቀርቦ ሲናገር ማየት ያሳፍራል

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 ปีที่แล้ว +16

    ምርጥ መልህክት ነው ቤቶች እናመሰግናለን 🥰

  • @itsmydam5935
    @itsmydam5935 ปีที่แล้ว +12

    Well ቤቶች የምስራች ዛሬ ቤቶችን ለመጀመሪያ ጊዜ አንደኛ ላይ ነው 😀

  • @bezunshababae3385
    @bezunshababae3385 ปีที่แล้ว +24

    ፍትህ ለምእዬ ኦርቶዶክስ ፍትህ ፍትህ 😭😭😭😭😭

  • @bilalltube1411
    @bilalltube1411 ปีที่แล้ว +8

    በፍርዱ ፈረበት ዛሬ 😁 አይ አረጋሽ

  • @Fkrye16
    @Fkrye16 ปีที่แล้ว +3

    ባሻ እሚባል ማንነቱ የተምታታበት ሽማግሌ ዘረኝነቱን ሳያፍር እሚያሰተጋባ በማይመለከው እሚገባ ባለጌ ስው ነው እኔ የአእሱን ሰራ ከዚህ በሆላ የማየት ሞራል አይኖረኝም ሀሳቤን ለመግለፅ ነው የገባውት ጥላሁን ጉግሳ በድራማዋች ትምህር ሰጪ ነት እናምናለን አንድ እንክርዳድ ግን በጉያህ ይዘሀል ይሄ የትልቅ ቀላል ለእኛ የዘቀጠ ነው ከዚህ በኋላ

  • @ktube8920
    @ktube8920 ปีที่แล้ว +9

    በቃ እንደ አረጋሽ ቀዌ ከሆንክ ሁሉም ይፈረሀል ማለት ነው 😁😁😁😜

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ ปีที่แล้ว +25

    አህለን ቤቶች የምወዳችሁ
    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለሰው ሁሉ ይሁን 🇪🇹🙏

  • @shewagereddagne2572
    @shewagereddagne2572 ปีที่แล้ว +10

    ፍትህ ለኢትዮጲያ ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ

  • @KhalidKhalid-qt7ci
    @KhalidKhalid-qt7ci ปีที่แล้ว +1

    ቤቶች ደና ክረሙ በጣም የምወደው ድራማ ነበር ባሻ የሚባል አሮጌ ጅብ የመሰለ ቆሻሻ እንድጠላው አደረገኝ ይህ የትልቅ ትንሽ

  • @محمدحسين-ش6و8ل
    @محمدحسين-ش6و8ل ปีที่แล้ว +3

    ማንነቱ ጠፍቶት የነበርው ባሻ ዘረኛው የቤቶችን ዲራማ አቆሸሸው አኽትፍ በሉት🤐🤐🤐

  • @banchidagnew6588
    @banchidagnew6588 ปีที่แล้ว +3

    ይሄ ባሻ ተብዬ የትልቅ ትንሽ ሲያስጠላ ቤቶች በሱ የተነሳ እያስጠላኝ ነው

  • @hawaa112
    @hawaa112 ปีที่แล้ว +17

    እከ እና እርስቴ የት ናቸው ናፍቀውናል

    • @crafty5563
      @crafty5563 ปีที่แล้ว +1

      Nice coment me too

  • @ፎጣለባሽፈጥኖደራሽ
    @ፎጣለባሽፈጥኖደራሽ ปีที่แล้ว +5

    እኛ አሁን የእናንተን ድራማ የምናይበት ጊዜ አይደለም ስለ ቤተ ክርስቲያናችን ድምጽ ሁኑ አይ ካላችሁ ሰብስክራይባችንን እናነሳለን

    • @tktk2709
      @tktk2709 ปีที่แล้ว

      What do you mean?

  • @ቃናቴሌቭዥን
    @ቃናቴሌቭዥን ปีที่แล้ว +6

    አይባሻ ድሮ ሰይፉላይ እኔ ትውልዴም ቤተሰቤን ከኤርትራ ነው ብለክ ሰይፉ ላይ ስታፈላልግ ቆይተክ አሁን ደሞ የሸዋ ኦሮሞነኝ አያክ ስታወራ ግን አልተምታታክብም አንተ ሼባ

    • @mizankassa9854
      @mizankassa9854 ปีที่แล้ว

      ይሄ ቆሻሻ ቁርበታም አረቂያም ስለሆነ ማንነቱን የተናገረውን ይረሳል ከባለ ግዜ ጋር እየተለጠፈ ከርሱን መሙላት ነው የፈለከው

    • @jaz-pl9mx
      @jaz-pl9mx ปีที่แล้ว

      ምን ያድርግ እድሜ ልኩን ኮሙኮ ያላገኘውን ገንዘብ ባቆራጭ ከሞሞቱ በፊት ለማግኘት ብሎ ነው 😀😀😀

  • @ሁሉምበጊዜውሆነ
    @ሁሉምበጊዜውሆነ ปีที่แล้ว +9

    ይሄ ባሻ የተባለ ጨርማማ በዚሁ ተቀጠለ ኢትዮጵያ ይሸጣታል ይሄ ምሀይም

    • @yohanatilahun4498
      @yohanatilahun4498 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ቤቶች ድራማ ክሩ ግን ድራማ የሚሰሩትና በተግባር የሚፈጥሩት የዘር ግጭት ቅስቀሳ በጣም ይለያያል

  • @zenebemoges7872
    @zenebemoges7872 ปีที่แล้ว +12

    ባሻ የወጣለት ዘረኛ ስለሆነ ከብቶች ድራማ ይባረር

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 ปีที่แล้ว +6

    በዛብህ እንኳን ደና መጣክ አንተም እንደነኢቤ ላሽ ያልክ መስሎኝ ደብሮኝ ነበር የሆንክ አዝግ

  • @freetafreeta
    @freetafreeta ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን በምህረቱ ይጠብቅልን ❤️🙏

  • @titki
    @titki ปีที่แล้ว +25

    ፍህት ለተዋህዶ 💚💛❤️😭

  • @-Ele
    @-Ele ปีที่แล้ว +9

    🌹የቁራኣን ተፍሲ የሚፈልግ ብቻ ኑ 👉 ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል አብረኝ እንማር 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ🌹🥀🌸🌸👍

    • @selam34ase
      @selam34ase ปีที่แล้ว

      እቢ አለኝሣ ለመግባት

    • @saadahsaaadah3402
      @saadahsaaadah3402 ปีที่แล้ว

      እሺ አይልምሳ😿

    • @selam34ase
      @selam34ase ปีที่แล้ว

      @@saadahsaaadah3402 ኤ

  • @mekonnentsegaye5051
    @mekonnentsegaye5051 ปีที่แล้ว +2

    ባሻ አዳነች አበቤ ደህና ናት ሳማት

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy ปีที่แล้ว +3

    I always followed this series Drama every single program, but right now absolutely will drop Betoch Drama from my favorites channel, because I’m not really sure entertaining myself at this time ,on recent situations what’s going on my own country ? First foremost I also surprised betoch drama crews got no the same feeling I have about my country, therefore why I should watch this channel anymore ! Nada……👎🏽👎🏽

  • @ayeleendale4578
    @ayeleendale4578 ปีที่แล้ว +3

    ቤቶች በኦሮምኛ ይተላለፍ ለባሻ ገድጋዴው ሲባል

  • @meye1988
    @meye1988 ปีที่แล้ว +4

    አይ ሻሸ እንቺ አለማድነቅ ይከብዳል,ፍትህ ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን

  • @gezachewgizaw6193
    @gezachewgizaw6193 ปีที่แล้ว +4

    ይሄ ሌባ አንዴ እርትራዊ ነኝ አንዴ ኦነግ ነኝ እያለ ሰሞኑን እየዘባረቀ ነው በኦርቶዶክስ እምነት ላይም የተወገዘውን ደግፎ ከጎናቸው ቆሞዋል ከዚህ በዋላ በዚህ አዝናኝ የቤተሰብ ጨዋታ ላይ ማየት አንፈልግም

  • @seidali5521
    @seidali5521 ปีที่แล้ว +1

    ፍትህ በኦሮሚያ ክልል በወለጋበማንነታቸዉ ተመርጠዉ ለሚጨፈጨፉ አማራወች 😭😭😭😭

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp ปีที่แล้ว +12

    እንኳን ሰላም መጣችሁ ቤቶች እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ውድ እህቶቸ ግራ ተጋብቶኛል ድግርግር ብሎኛል 😥😥😥😥😥😥😥👈

    • @toybatoyba5423
      @toybatoyba5423 ปีที่แล้ว

      አቢሽሪውዴ ሁሉምነገር ለኽይርነው ዱአአድርጊ አላህ እሚወደውነው እሚፈትነው

    • @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ
      @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ ปีที่แล้ว

      አብሽሪ እማ አላህ አሳብሽን ይሙላልሽ

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp ปีที่แล้ว +1

      አሚን ውዶቸ በዱአ እዳረሱኝ 😥❤️👈

    • @mariamfanta5656
      @mariamfanta5656 ปีที่แล้ว

      @@rahma-pc1fp አብሽር ራህማ ተወከልናአለሏህ ማማየ አላህ ከጭቀትነጃይበልሽሀቢበቲ😘

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp ปีที่แล้ว

      @@mariamfanta5656 አሚንንን ያረብ

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 ปีที่แล้ว +2

    አህለን ቤቶች እኳን ደህናመጣችሁ 🥀🥀🥰🥰🥰🥰🥀🥀🥀💐💐🌻🌻🌻💐💐🌻🌻በዜና ርስቴጠፋችሁ

  • @genettube277
    @genettube277 ปีที่แล้ว +1

    ሻሽዋ ምርጧ

  • @aberaalemu1392
    @aberaalemu1392 ปีที่แล้ว +15

    ባሸ የትልቅ ሰው ዘርኛ ከቤቶች ይባርርልን እምትሉ በlike👍

    • @fatumahusein263
      @fatumahusein263 ปีที่แล้ว

      Gash Abera alemu tilahun gugsa oromo iko new minew ye bashaa oromo mehon amemeh kkkkkkk gin yebetachinet simet honebeh 😂😂65 miliyon ye oromo hizb alew basha::

    • @semret859
      @semret859 ปีที่แล้ว

      ዘረኛ ነው

    • @tigisttigist1354
      @tigisttigist1354 ปีที่แล้ว +1

      አዎ የበላበትን እጅ የሚነክስ

    • @ferofero9054
      @ferofero9054 ปีที่แล้ว

      Jel Abzanyawu ye film Acteroch oromo mahonchu Atkem ende Dagmo basha becha sahion Tilahun woy dagmo Zaru molla eko oromo nw stupid

    • @semret859
      @semret859 ปีที่แล้ว +1

      @@tigisttigist1354 ከርሞ ከርሞ ኤርትራዊ ነኝ ኢትዮጵያ አላቃትም ማለት ከባድ ነው

  • @ኡስማንሙፋ
    @ኡስማንሙፋ ปีที่แล้ว +1

    እረ እባካችሁ ይሄን ባሻ እሚባል አስወጡት

  • @semiccell6821
    @semiccell6821 ปีที่แล้ว +5

    ፍትህ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን

  • @feneteshetu1743
    @feneteshetu1743 ปีที่แล้ว +9

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ😔😔😔

  • @مهرةالحمادي-ث6ش
    @مهرةالحمادي-ث6ش ปีที่แล้ว +2

    እንኳንሰላምመጣቺሁቤቶቺ

  • @tadla8200
    @tadla8200 ปีที่แล้ว +2

    ፍትእለናታችን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፍትእ ፍትእ። በገዛ አገራቸው ምመናን በአይማኖት መከፋፈል ይቁም አይማኖታች። እይወታችን

  • @ethiotube4994
    @ethiotube4994 ปีที่แล้ว

    የባሻን ገፀባህርይ ወክሎ የሚጫወተው ቀንህን ጠብቅ እድሜ ልክ አብይ ይጠብቅህ እንደሆነ እናያለን

  • @kokobess243
    @kokobess243 ปีที่แล้ว +3

    ፍትህ ለተዋህዶ

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 ปีที่แล้ว +8

    እንኳን ዳና መጣችሁ ቤቶች❤❤❤💖

  • @abyeaylew7838
    @abyeaylew7838 ปีที่แล้ว +1

    አሁን ገና ገባኝ ባሻ ማጂራቱን ተይዞ ነውየሄደው ለዚህ ነው ስሞኑን እየወጣ የሚቀባጥረው በሱ ምክንያት ቤቶች ልንለያይ ነው አጠገባቹ ጠባብ አለ አሁንም ለኮመንት ብዬ ነው የገባሁት

  • @kokobess243
    @kokobess243 ปีที่แล้ว +2

    ማፌ በጣም ነው የምታስጠላው እኔ ምንቅር ሰው አልወድም

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሐ7ወ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሐ7ወ ปีที่แล้ว +5

    ድምፅ ለተዋህዶ 🖤🙏

  • @mimitekla467
    @mimitekla467 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶች የምንወዳችው የምናከብራችው ቤተሰብ ነን የባሻን ካራክተር አስወጡልን እኛ ዘረኛ ሠው አንፈልግም

  • @kalkidanashenafi7807
    @kalkidanashenafi7807 ปีที่แล้ว

    BeIwnet betam ko ngonew bertubet betoch adena👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️👏💐💐

  • @Entertainment-iu5wk
    @Entertainment-iu5wk ปีที่แล้ว +1

    ጀኖሳይድ የሚያውጅ ባሻ የተባለ ጅብ ቀላቅላችሁ የኦርቶዶክስ እና የአማራ ደም አለበት በቅርብ ከአምላክ ገር ትገናኛለህ 🙏🙏🙏💚💛💔😥

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 ปีที่แล้ว +4

    በትክክል ፍትሕ ለተዋሕዳ

  • @hanabelay727
    @hanabelay727 ปีที่แล้ว +4

    ባሻ ይውጣ

  • @romansurafel9283
    @romansurafel9283 ปีที่แล้ว

    Fethe Lewegenocha chi Le Tewahido Lejochi 😭😭😭😭😭😭🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤

  • @የራያዋ
    @የራያዋ ปีที่แล้ว +17

    ፍትህ ለተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን😭😭😭😭

  • @AlemayehuHotessa
    @AlemayehuHotessa ปีที่แล้ว +1

    በጣም ምርጥ ነው

  • @birtukan259
    @birtukan259 ปีที่แล้ว +2

    ምነው የዛሬው በጣም አጭር ነው ሰአት አነሰ ይጨመር ደቂቃ

  • @hanahaile596
    @hanahaile596 ปีที่แล้ว +1

    ለ6 አመት ተከታተልኳች ዛሬ ሰብስክራይብ አንስቼ ተሰናበትኳችው ያ ቆሻሻ ሰውዬ ያለበት ኦርቶዶክስ ጠል አማራ ጠል ስለሆነ በሱ ምክንያት 3 ሶስቱንም ሰብስክራይብ አንስቼአለው

  • @tsiontilahun1685
    @tsiontilahun1685 ปีที่แล้ว

    My favorites movie. God bless you all

  • @tube5986
    @tube5986 ปีที่แล้ว +1

    🥰🥰እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶች

  • @Hassan-ry4ye
    @Hassan-ry4ye ปีที่แล้ว +1

    ማስወረድ የነፍስ ግድያ ኃጢያት ነው መፍትሄ ይመስላል ግን አይደለም። ጋብቻ መልካም ነው መኝታውም የተቀደሰ

  • @temufikadu8440
    @temufikadu8440 ปีที่แล้ว +2

    Wellcome batoch

  • @user-ot1jw3lf8cmsete
    @user-ot1jw3lf8cmsete ปีที่แล้ว +6

    እንዴ አቶ ባሽ ሰራ አላቆሙም እንዴ ዘረኝነት እየተናገሩ እደዚ እዝብን ሊያሰተምር ነው አንተ ወልቅልቅ ሽማግሌ

    • @astergirma1562
      @astergirma1562 ปีที่แล้ว +1

      😁😁 ኦሮምኛ ማውራት በናንተ ቤት ዘረኝነት ነዋ 😏😏😏😏

    • @user-ot1jw3lf8cmsete
      @user-ot1jw3lf8cmsete ปีที่แล้ว

      @@astergirma1562 ኦሮምኝ ሳላወወራ አደለም ማነሽ እየኤደሽ

    • @astergirma1562
      @astergirma1562 ปีที่แล้ว

      @@user-ot1jw3lf8cmsete 😁😁😁 እና 🤔

    • @ፋጡማወሎየዋያውምለጌሂዳ
      @ፋጡማወሎየዋያውምለጌሂዳ ปีที่แล้ว

      ይሄሰውየ ኤረትራ ነው ሲባልነበረ አሁደሞ ኦሮሞነኝይላልአሉ እደትነውነገሩ

    • @user-ot1jw3lf8cmsete
      @user-ot1jw3lf8cmsete ปีที่แล้ว

      @@astergirma1562 ማነሽ ምሽትሽን ከኔ ጋር ነው የምታሳልፊሁ እረ ይብቃ ሌላ ነገር እያወራ ሰላየሁት ነው🏃🏃🏃🏃🏃

  • @דודארמיאס-ד9ר
    @דודארמיאס-ד9ר ปีที่แล้ว +3

    ሻሽዋ ዘላብደሽው ቢሆን ምን ይፈጠር ነበር😂😁

  • @tigistteferi3260
    @tigistteferi3260 ปีที่แล้ว +1

    Enkon be dena maxachu betoch abetu maren yiker belan geta hoy😭😭😭😭

  • @zewidukereta1073
    @zewidukereta1073 ปีที่แล้ว +3

    አውንስ ጋዝ ጋዝ አለ ይደብራል

  • @mustomahmed7548
    @mustomahmed7548 ปีที่แล้ว +2

    welcome yane wedoch

  • @تنااانقهبو
    @تنااانقهبو ปีที่แล้ว +2

    ቤቶቺ እወዳቺሁአለሁ ጠክሩ አድስ ድራማ ፍጠሩ ከናተ ተምረናል እናመሠግናለን

  • @ሀናማርያም-ኈ8ረ
    @ሀናማርያም-ኈ8ረ ปีที่แล้ว +1

    አንተ አነባበሮ ፊት አሰፋ የምትባል መገላበጡንማ አንተ ነህ የምታውቅበት

  • @zeharamohamed6392
    @zeharamohamed6392 ปีที่แล้ว +3

    ባሻ ተብየው ዘረኛ ና የ ቀነጨረ አእምሮ ያለው ሰውየ ከ ቤቶች ድራማ ቢባረሩ ምኞቴ ነው

  • @malikatamn2589
    @malikatamn2589 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ለሀገራችን ይሁንል

  • @Tesfanesh3780
    @Tesfanesh3780 ปีที่แล้ว

    በጣም ዳስ ይላል ✅️

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ ปีที่แล้ว +6

    ውይ አረጋሺ 😂😂😂😂🙈 🏃

    • @aberaalemu1392
      @aberaalemu1392 ปีที่แล้ว +2

      የሱዋ ባል የሆነ ነብሱን ይማር😣

    • @zaharamudesir4205
      @zaharamudesir4205 ปีที่แล้ว

      ከከከከከከከከከከ መለቅጥ ፈርዶበታል

  • @shewagereddagne2572
    @shewagereddagne2572 ปีที่แล้ว +1

    ፍትህ ለኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ

  • @tigisttigist1354
    @tigisttigist1354 ปีที่แล้ว +3

    ፍትህ ተዋህዶ😥😥😥😓😓☝☝

  • @bezawitteshome2219
    @bezawitteshome2219 ปีที่แล้ว +13

    መናፍቅ ስለበዛበት አትፍረዱባቸዉ ደስ ነዉ የሚላቸዉ ኦርቶዶክስ ስቴበተን ግን መቼም አይሆንም!

    • @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ
      @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ ปีที่แล้ว +1

      ኧረ አሉ አማኞችም አሉ ኧረ ማክሰኞ የተቀረፀ ነው

    • @eyasubaba6437
      @eyasubaba6437 ปีที่แล้ว

      bezawit ደደብ

    • @gelanemegerasa9105
      @gelanemegerasa9105 ปีที่แล้ว +1

      Manefk ezi wust zaru en azalu bicha nachaw eko

    • @ፍሬ-ኰ2ጰ
      @ፍሬ-ኰ2ጰ ปีที่แล้ว +1

      ወሬ ለቀሽ ፀልይ

    • @kalkali
      @kalkali ปีที่แล้ว +3

      ፈጣሪ ልብ ይስጣችሁ እናንተ የሌላን ስታባሉ በእናንተ መዓት ወረደባችሁ እስቲ በዚህ ሰዓት እንኳን ተውንና ለራሳችሁ ትጉና ፀልዩ

  • @Lነኝጉራጌዋ
    @Lነኝጉራጌዋ ปีที่แล้ว +4

    ዊ የሻሼ መቦቅቦቅ 😂😂😂😂

  • @bazayih1230
    @bazayih1230 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምለሀገራችንሰላምሁላችንይሁን

  • @jaz-pl9mx
    @jaz-pl9mx ปีที่แล้ว +2

    አይ ባሻ ጉድ ይዘህ መጣህ አንተ መላጣ።

  • @andualemhabte3826
    @andualemhabte3826 ปีที่แล้ว +1

    Yehe worada yehonewn basha yemibalewn sew kezi drama aswetut

  • @Tube-cw5ir
    @Tube-cw5ir ปีที่แล้ว +3

    በዜ እንኳን ደህና መጣህ

  • @hermelam.tefera4103
    @hermelam.tefera4103 ปีที่แล้ว

    ባሻን አስወጡልን አሰፋ ተገኝ ይውጣ ከድራማው

  • @MuseSeife
    @MuseSeife 4 หลายเดือนก่อน

    ቤቶች እናወጰቻለን

  • @frehwtasgidam9816
    @frehwtasgidam9816 ปีที่แล้ว +11

    ፍትህ ለኦርቶዶክስ💔⛪🙏

  • @gfg4073
    @gfg4073 ปีที่แล้ว +1

    ባሻ የሚባል የታል ኦሮሞቴ መናገር ተከልክያለው እያለ ነው ይህ ከሀዲ ስው መሳይ ማን አስገደደው

    • @yohanatilahun4498
      @yohanatilahun4498 ปีที่แล้ว

      የጥላቻ መርዝ ለመርጨት ነው እንጂ ደራማ እየሰሩ የጥላቻ መጥፎነት እየሰበኩ በተግባር የጥላቻን መርዝ ይረጫሉ

  • @SamA-dc9sh
    @SamA-dc9sh ปีที่แล้ว +3

    ሻሽዬ የኛ መልካም

  • @yeshi6910
    @yeshi6910 ปีที่แล้ว +1

    Kezi derama Bashan mayet anfeligim asewotulin please,

  • @betelhemtade4151
    @betelhemtade4151 ปีที่แล้ว +6

    ፍትህ ለተዋህዶ😭😭😭

  • @masigirma5030
    @masigirma5030 ปีที่แล้ว

    በቶች እንወዳችዋለን ግን እቶ ባሻ የተባለው እርስትት እማርኛ ልገለኝ ነው ብሎ በእሮምኛ የምታውራ እሁን ካርሶ እንደዝ እይነት ነገር ክርሶ እይጠበቅም ስውን ክምታባሉ እርፍው ተውኑ ባሻ የተባልክ ስውዬ

  • @نايفهالفضلي
    @نايفهالفضلي ปีที่แล้ว +1

    Aregaheya nurelene l

  • @jdjjfjjr4379
    @jdjjfjjr4379 ปีที่แล้ว +1

    ባሻመልኩ። አያምር አመሉ አያምር ጨዋታ ዋታው አያምሪ

  • @ዮሐንስጁዲ
    @ዮሐንስጁዲ ปีที่แล้ว +2

    በዚ ስአት ድራማ ????

  • @ahilam2232
    @ahilam2232 ปีที่แล้ว

    ቤቶቺ አሥቂኝ በድራማቺሑም ሆነ በስነመግዋራቺሑ ተወዳጆቺ ናቺሑ እንወዳቺሗለን ግን ተናተ ውሥጥ ባሻን ሆኖ የሚሠራው አዛውት አደየ የትግራይ ተወላጅ ነኝ አደየ የሸዋ ኦረሞነኝ እያለ ዘርን ተሐይማኖት እያባላ ስለሆነ በሕግ ቀርቦ እድጠየቅልን አቤቱታቺንን እናሠማለን

  • @Elias44475
    @Elias44475 ปีที่แล้ว +1

    ባሻን ቶሎ ኣስወጡት ዘረኛ ነው!!

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሐ7ወ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሐ7ወ ปีที่แล้ว

    ባሻ የሚባል አጁዛ ዘረኛ ከቤቶች ድራማ ካላስወጣቹሁ ሰብስክራይብ የተዋህዶ ልጆች አንሱ

  • @sadeh1224
    @sadeh1224 ปีที่แล้ว

    እምዬ ተዋህዶ 😭😭😭

  • @soniaboscars8745
    @soniaboscars8745 ปีที่แล้ว +1

    ባሻ የሚባል እንጉዳይ እንዳታመጡብን

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 ปีที่แล้ว

    አሰፋ ተገኝ ከቤቶች ካልተባረረ የአመታት ቆይታችን ይቋጫል ይህ ከሀዲ የበላበትን ወጪት ሰባሪ ደሞስ
    ወይ አታምር ወይ አታፍር ባንዴ ከኤርትራዊነት ወደ ኦሮሞነት እግዚኦ

  • @ethiotube4994
    @ethiotube4994 ปีที่แล้ว

    የባሻን ገፀባህርይ ወክሎ የሚጫወተዉ ግም ጉትት የሆነ ሽማግሌ አስወጡት