በአባ ሳሙኤል ገዳም አንድ ቀን በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ መንፈሳዊ ትረካ ክፍል ሁለት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
  • ደብረ ወገግ አሰቦት ቅድሥት ሥላሴ ገዳም ቅዱሳን በሕይወተ ሥጋ ወደ እግዚአብሔር የሚነጠቁበት ነው፡፡
    ወደ ገዳም አብረን እየሄድን የገዳሙን ታላቅነት ይተርክልኝ ጀመር፡፡ ይህ ቦታ መካነ ሥዋሬ የዕርገት ቦታ ነው እያለ እየነገረኝ በተለየ ተመስጦ ውስጥ ገባሁ በፊቴ ደመና ግጥም አለ የብርሃን ምንጣፍ ተነጥፎ ይታየኛል ከፊት ለፊታችን ወደ እኛ የሚመጡ አንድ ታላቅ አባት ታዩኝ ገና ወደ እኛ እየቀረቡ ሲመጡ መቆም አቅቶኝ መሬት ላይ ተደፋው፡፡ ድምጽ ይሰማኛል የታላቅ አባት ቡራኬ አቤቱ ሕዝብሕን አድን ርስትህንም ባርክ የሚል፡፡
    #አባ ሳሙኤል #ዘደብረ ወገግ #አሰቦት #ቅድሥት ሥላሴ ገዳም

ความคิดเห็น • 2

  • @ቶክቻው_ከሀገረሕይወት
    @ቶክቻው_ከሀገረሕይወት 22 วันที่ผ่านมา

    ዕንባቆም 1:5
    “እናንተ የምትንቁ ሆይ፥ አንድ ቢተርክላችሁ ስንኳ የማታምኑትን ሥራ በዘመናችሁ እሠራለሁና እዩ፥ ተመልከቱ፥ ተደነቁ።"

  • @niguschernet288
    @niguschernet288 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር በምህረቱ ይጎብኝሽ። ቅድስት ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን። ከቅዱሳኑ ረድኤት በረከት ይክፈለን።