በፓሪስ ኦሊምፒክ ለተሳተፉ አትሌቶች የተደረገው የገንዘብ ሽልማት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 37

  • @mekutube6946
    @mekutube6946 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የሚገርም ነው ወገን እንዲህ ለሚያከብራቸው ህዝብና ሀገር 2 ሚሊዮን ብር አይመጥነኝም አይባልም ታምራት ተጠባባቂ ሲሆን ዝም ያለ አሰልጣኝ ዛሬ ታምራት ባይሮጥ ኖሮ ዞር ብሎ የሚያይህ አልነበረም በታምራት ላይ መከበርን አግኝተህ አይበቃኝም ማለት ሆዳምነት ነው ማመስገን አለመቻል። አትሌቶቹን ትቼ ሌሎቹ ተጠራርገው መታሰር የነበረባቸው በጥሩዬና በነቀነኒሳ ዘመን ያሸበረቅነውን ያክል እንዲህ መውረድ የጤና ነው። ለተሳትፎ ነው እንጅ ኦሎምፒክ ሜዳሊያ አይጠበቅም ከሚል ባለስልጣን ጀምሮ ሌላው ስታፍ ምን እንደሚያስብ ምን መገመት ቀላል ነው። እንደውም ኢትዮጵያ ላይ እንደዚህ ጊዜ የተሸለመ አትሌትም ሆነ አሰልጣኝ የለም

  • @tarikueshetu1464
    @tarikueshetu1464 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሰልጠኙ አሳፋሪ ሲጀምር ለገንዘብ እንጂ ለሀገር ፍቅር የሌለው መሆኑን አሳይቷል

  • @mesfingizachew9096
    @mesfingizachew9096 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኢትዮጵያን ነው የናቀም የሚተማመነውን ተማሚኖ።

  • @DotterDgfie
    @DotterDgfie 2 หลายเดือนก่อน

    ይመችህ ፋጣር ይባረክ የኔ ዉድ ወንድሜ የኔ ጀግና🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @aderajmuluken2162
    @aderajmuluken2162 2 หลายเดือนก่อน

    መሪዎች ትኩረት ይሰጠዉ ወደፊት አስተካክለን መሄድ አለብን ከሚለዉ የተለመደ ንግግር ወጥተዉ ተጨባጭ ማስተካከያ ቢያደርጉ መልካምና የኢትዮጵያ-----------------------------

  • @yadolij8239
    @yadolij8239 2 หลายเดือนก่อน +2

    He is a shame for all. He doesnt't deserve it. Distribute the 2M among the real 4 runners and fire this trainer. There are many, who can do the job.

  • @eyuelalemayehu365
    @eyuelalemayehu365 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስጧታ ግን ድርድር ወይ ተመን አለው እንዴ ? ኢትዮጵያን ነው የናቀው ይሔም ውጤት ሆኖ እንደ ሃገር አፍራለሁ ርዕሰ ብሔራን በማዋረድ ምክኒያት 10 ዓመት ይታሰርልኝ ከሱ የተሻለ ስንት ባለሞያ አለ

  • @adanechmeskela759
    @adanechmeskela759 2 หลายเดือนก่อน

    That’s is true . የሽልማቱ ነገር በጣም ያሳዝናል ። በጣም ትንሽ ነው

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 2 หลายเดือนก่อน +1

    Congratulations 🎉🎉🎉🎉

  • @azebnigusse884
    @azebnigusse884 2 หลายเดือนก่อน +3

    የመሬት ሽልማቱ ቀረ ወይስ በኮሊደር ልማት ተነሺ ስለሚሆን ነው።

  • @FaGon29
    @FaGon29 2 หลายเดือนก่อน

    እኛ ያልነውስ ይሄን አይደል ብሏል ጨዋው ህዝብ!!!! ሀገር በነኝህ አይነት ወፍ ዘራሽ ውርጋጥ ሰው መሳዮች እየተመራች እስከ መቸ??????

  • @dawitagegnehu444
    @dawitagegnehu444 2 หลายเดือนก่อน +1

    Kenenisa king!

  • @EthiopiaTikidem-uw1gw
    @EthiopiaTikidem-uw1gw 2 หลายเดือนก่อน

    እንዴ ኧረ ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን በውስጥ መጨረስ ሲገባው እንዴት ስጦታ አልቀበልም ይላል አሰልጣኙ ? ሊያንስ ይችላል ግን በእንዲህ አይነት ሁኔታ ማድረግ ነውር ነው

  • @abebemengesha6314
    @abebemengesha6314 2 หลายเดือนก่อน

    እንዴት ነዉ የሚታረመዉ?

  • @TedgeG-y6x
    @TedgeG-y6x 2 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ አሰልጣኝ አትሌቶች ሙሉ አቅማቸውን እንዲያሳኩ፣ ጠንካራ ግንኙነት እንዲፈጥሩ እና አዎንታዊ እና ውጤታማ የቡድን ባህልን እንዲፈጥሩ ያደርጋል።
    ጥሩ አሰልጣኝ ለሚያሰለጥናቸውና ለሌሎችም አርአያ መሆን የሚችል ፣ በሙያው እና በስነ ምግባሩ የተመሠገነ ፣ በንግግሩ ቁጥብና ለሌሎች ምሳሌ የሚሆን ነው::
    ጥሩ አሰልጣኝ ራሱንም ሆነ አገሩን በሃገር ውስጥና በዓለም አቀፍ ደረጃ በብቃት የሚወክል ነው:: ይህን ግለሰብ አሰልጣኝ ነው ለማለት ይከብዳል::

  • @eliastesfaye9759
    @eliastesfaye9759 2 หลายเดือนก่อน

    ኦሎምፒኩን ቤተሰብ ቱር ያደረጉ እነዚህ በዓለም ተፈልገው የማይገኙ አመራሮች አንጋግተው ይዘው የሄዷቸውን የቤተሰብ አባላቸውንም መሸለም ነበረባችሁ¡

  • @AdaAda-wh6ix
    @AdaAda-wh6ix 2 หลายเดือนก่อน +1

    Our president is a head of states not a award organization you have a salary right? Even if you don't have salary you don't give free service for your mother land?you guys made us neck down😊😊😊😊

  • @miliyon938
    @miliyon938 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @jsbtube329
    @jsbtube329 2 หลายเดือนก่อน +2

    አስር አጥተን አንድ እኮ ነው ያገኘነው በዚህ ልክ ሙገሳ አያስፈልግም

  • @abebakebede6314
    @abebakebede6314 2 หลายเดือนก่อน

    ለፍተናል ???? ቢለፋማ በዜሮ አይመለስም ነበር ጨፍኑና ላምኛቹሁ ስነምግቦሩ ገንዘብ እንጆ ሀገር አልነበረም

  • @Koke01-24
    @Koke01-24 2 หลายเดือนก่อน

    ሽልማት ለእኔ ምንም መልእክት የለውም አገርን ወክሎ ለኤደ ሰው ግን ለምን ትሩ ስቴት አላመታንም ብትሉይ ትሩ ነውና ግን ስፖርት ከፓለቲካ አስተሳሰብ ነሳ መሆን አለበት፣አትላንታ ለሚደረገው ትሩ ዝግጅት ብትአደርጉ ትሩ ነው፣በመሽምቸረሻም የማራቶን አሰልታይ የተሰተውን ስቶታ አልቀበልም ማለት በታም ነውር ነው ይህንን ሰውዬ አገሩን የማይወድ በታም መትፎ ዜጋ ነው፣ይኤ ሰውዬ የ ኒኩለር ሳይንቲስት አይደለም አገር ወክሎ ነው ያለው የእስፓርት አላፊወች ይህንን ሰውዬ ማስወገድ አለባቸው እንዴት ይባላል በታም አገር ካአዲ በገንዘብ መንግስት የመቸረሻውን እርምጃ መውሰድ አለበት።

  • @samuelnatneal
    @samuelnatneal 2 หลายเดือนก่อน +3

    እንዴት ያለ አገር ነው ያለነው ባክህ ጃል እሺ ውጤት ላመጡ እሺ ይሽለሙ ግን የአገርን ስሜት ላፈርስ ስው መሽለም ከተቻለ ለህዋትም መሸለም አለባቸው ግን ይሄም አይቀርም በቅርብ ይሆናል

  • @onedrop33
    @onedrop33 2 หลายเดือนก่อน

    Shame on you for rewarding failure and bickering. I think the Olympic Committee should be under the prime minister’s office. The chairman and the board report directly to the prime minister’s office.

  • @MaMarbager
    @MaMarbager 2 หลายเดือนก่อน +5

    ጮማራስ !
    የ 2 ሚሊየን ሽልማትን በፕሬዝዳንቷ ፊት 'እንደ ስድብ ነው የምቆጥረው ' ብሎ የገፋውና ወጥ የረገጠው ውርጋጥ በታላቁ መድረክ በሐገሪቱ ርዕሰ ብሔር ፊት ለፈፀመው ድፍረት የተሞላበት አሣፋሪ ድርጊት ዘብ ጥያ ወርዶ ሊቀጣ ይገባዋል። ሲጀመር መንግስት ማበረታቻ ሽልማት መስጠት ግዴታ ኖሮበት አይደለም - ገንዘብና ግላዊ ጥቅም እንጂ ሐገራዊ ስሜት ያልፈጠረበት ይሄን መሰሉን ፈጣጣ አይነ-ደረቅ ማፅዳት ግድ ይላል።

    • @WinTW9
      @WinTW9 2 หลายเดือนก่อน

      This is embarrassing on many levels. he could've just been awarded an award of recognition, it just goes to show how entitled fara sib sib nw, asafrai yehne bilo coach

  • @EyosiTamerat
    @EyosiTamerat 2 หลายเดือนก่อน

    😂ተብታባ ጋዜጠኛ

  • @abelxon8444
    @abelxon8444 2 หลายเดือนก่อน

    ሽልማቱ የቀነኒሳና ይ ታምራት ቶላ በቻ ነው ትክክል ለላው ተገቢ አደለም

    • @Alias23686
      @Alias23686 2 หลายเดือนก่อน

      ቀነኒሳ ለምን?

    • @امموسى-ث9ص
      @امموسى-ث9ص 2 หลายเดือนก่อน

      Jegna slehon ​@@Alias23686

  • @mulugetakelecha3662
    @mulugetakelecha3662 2 หลายเดือนก่อน +2

    ወሬ ማውራትና በቦታው ሆኖ መገኘት ለየቅል ነው . አንተ ምንስራህ ?መሳተፍ መቻላቸዉ ብቻ በቂ ነው

    • @Alias23686
      @Alias23686 2 หลายเดือนก่อน

      አሸብርን ለመደገፍ 😂