ግብፅ በቴሌቪዥን ጠንቋይ ጋብዛ ስለኢትዮጵያ አስጠነቆለች ጉድ ያስባለው ፕሮግራም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ก.ย. 2024
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

ความคิดเห็น • 1.1K

  • @aesha9114
    @aesha9114 8 หลายเดือนก่อน +116

    የሩቅንም ሆነ የቅርብን አዋቂ አንድ አላህ ብቻነው አላህ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን 😢ጉድ የፊራኡን ቅሪቶች አሁንም አሉ ማለትነው አኡዙቢላህ

    • @smret.6783
      @smret.6783 3 หลายเดือนก่อน

      Yes. ጠንቋዮች ከሰይጣን ሰምተው ይናገራሉ እንጂ ከፈጣሪ ኣይደለም

  • @metiworku1601
    @metiworku1601 8 หลายเดือนก่อน +217

    እኛ ኢትዮጵያን የምንመራው ሁሉን በሚችል እግዚአብሔር ነው በልጁ በኢየሱስ ሰም ጥንቀላዋን መተታቼውን እናፈርሳለን !!!

    • @Bio650
      @Bio650 8 หลายเดือนก่อน +1

      በሻሻው በሰይጣን እየተመራ ህዝብ እየጨፈጨፈ ደም ይጠጣል

    • @MahiHeyab
      @MahiHeyab 5 หลายเดือนก่อน +1

      Amen be EYSUSE seme yefers

    • @Tesfaye-d4v
      @Tesfaye-d4v 3 หลายเดือนก่อน +2

      የተመታ ይሁን የጥንቆላ መንፈሥ

    • @DilayehuDehnanew
      @DilayehuDehnanew 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙌🙏

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 17 วันที่ผ่านมา

      ሰይጣን እየሱስ የሚባለዉን ስም በጣም ይፈራል

  • @أحمد-ك6ح2ذ
    @أحمد-ك6ح2ذ 8 หลายเดือนก่อน +50

    ጠያቂውም ተጠያቂውንም አላህ ያጥፋቸው

  • @aschalewteka2206
    @aschalewteka2206 8 หลายเดือนก่อน +46

    ኢትዮጵያ ዛሬም ነጌም በልጆቿ አንድነት ትቀጥልላለች ከአዲስ አበባ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @golgota2123
    @golgota2123 2 หลายเดือนก่อน +1

    የሚጠብቀን አይተኛም ❤❤ ኢትጵያየ ስላምሽ ይብዛልኝ

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 8 หลายเดือนก่อน +6

    አቤሎ ግብፅ እኮ የታወቀች ጠንቁዋይ ናት::ፈጣሪ ጥቆላዋን እያፈረሳባት እንጂ::

  • @dabaladabala-u5q
    @dabaladabala-u5q 29 วันที่ผ่านมา

    እነሸንፈለን ድል ለኢትዮጵያ ሀገሬ

  • @KinfeRoots
    @KinfeRoots 2 หลายเดือนก่อน +1

    ለግብፅ የኛ ድንቁርና ብቻ ነው የተመቻት

  • @AlemneshAdane
    @AlemneshAdane 3 หลายเดือนก่อน

    እትዮጲያ እሚጠብቃት እግዚአብሔር ነው ጠንቋዮች ይወድማሉ ወየውላችሁ እማያቋርጥ አርፍት የለለው እሳት ይጠብቃችሀል ወደፈጣራችሁ ተመለሱ ማርተኞች ምናልባች ይችን ኮሞንት ታነቧት ይሆናል ጥንቆላ የዘለአለም ጨለማ ያስገባል እባካችሁ ወደልባችሁ ተመለሱ😢😢😢😢

  • @ethiocallprank7044
    @ethiocallprank7044 8 หลายเดือนก่อน +3

    First Abella 🎉

  • @weynshetgesmie8075
    @weynshetgesmie8075 8 หลายเดือนก่อน +1

    በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም የጥንቆላ መንፈስ የረከስ ይሁን

  • @blackstone07
    @blackstone07 3 หลายเดือนก่อน

    😊 ጉድ እኮ ነው፣ የግብፅን ጠንቋይ ከሰማን ላይቀር የኢትዮጵያን ጠንቋይ ደግሞ እናንተም አምጠታችሁ አሰሙና! 😊

  • @tsihon4293
    @tsihon4293 8 หลายเดือนก่อน +2

    ኡስታዝ🙏🙏🙏☺️☺️☺️☺️

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሱብሀነክ በኢስላም ጥንቅላ ከታላላቅ(ድግምት) ወንጀሎች ሁለተኛ ላይ ይገኛል

  • @abrahamsultan70
    @abrahamsultan70 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም የቆየ ነዉ እኮ ስለ አባይ ግድብ እና ስለ ኢትዮጵያ ያስጠኖቆሉት

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ 8 หลายเดือนก่อน +256

    ከእኛ ጋር ያለው እግዚአብሔር ከሁሉ ይበልጣል ሃይል የእግዚአብሔር ነው

    • @tajabob
      @tajabob 2 หลายเดือนก่อน

      If Egyptian are Musles you should not believe in witchcraft. The host ignorant.

    • @zizi4154
      @zizi4154 16 วันที่ผ่านมา

      sint geta al

    • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
      @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ 16 วันที่ผ่านมา +2

      @@zizi4154 ብዙ ጌቶች ሊኖሩ ይችላሉ የኛ ጌታ ግን የአማልክት ሁሉ አምላክ እርሱም አልፋ እና ኦሜጋ የሆነው እርሱም ክርስቶስ ኢየሱስ ነው

    • @محمودالشرقاوي-ق8ي
      @محمودالشرقاوي-ق8ي 3 วันที่ผ่านมา

      @@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ الله ربي وربك ورب يسوعك المسيح وستنطق بهذا تحت نعلي فانا المارد الذي لايرحم الكافر

    • @AmelBezu
      @AmelBezu 2 วันที่ผ่านมา

      @@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ amen

  • @GalileeSirachGalilee
    @GalileeSirachGalilee 8 หลายเดือนก่อน +52

    በያቆብ ቤት አስማት
    በእስራኤል ሟርት አይሰራም
    አቤሎ ምርጣችን
    አላልኳችሁም አስደመመኝ

  • @መልካምነሽ
    @መልካምነሽ 8 หลายเดือนก่อน +260

    ኢትዮጵያ እጆቿን ወድአምላኳ ወድ እግዚአብሔር ትዘርጋለች❤❤❤ኢትዮጵያዬ😊😊😊

    • @Habeshaboy2155
      @Habeshaboy2155 8 หลายเดือนก่อน

      ውሸት

    • @mekdes9790
      @mekdes9790 8 หลายเดือนก่อน +2

      የትኛዋ ኢትዮጲያ

    • @መልካምነሽ
      @መልካምነሽ 8 หลายเดือนก่อน

      @@mekdes9790 የእኛዋ ኢትዮጵያ በልባችን ያለችው

    • @zinab8199
      @zinab8199 3 หลายเดือนก่อน

      @@mekdes9790 ስንት ናቸው ክክ ጉድኮነው

  • @Desa483
    @Desa483 8 หลายเดือนก่อน +367

    ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚያብሄር ትዘረጋለች። ጠላቶቿም ይወድማሉ 🎉🎉

    • @naliru6096
      @naliru6096 3 หลายเดือนก่อน +6

      ስትፈሩ እግዚኣብሄር ነው የሰው ኣገር ባህር ስትወሩስ?

    • @ibrahimabdo705
      @ibrahimabdo705 3 หลายเดือนก่อน

      @@naliru6096 መውረርና:መግዛት:ይለያያሉ:እኮ:ጌታው!!!

    • @tsehaybilatu6693
      @tsehaybilatu6693 3 หลายเดือนก่อน +1

      Cheru medanialem yet heo

    • @soliyanaNigatu-g5e
      @soliyanaNigatu-g5e 2 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው

    • @soliyanaNigatu-g5e
      @soliyanaNigatu-g5e 2 หลายเดือนก่อน

      ​@nalir😂u6096

  • @hikmakelalawa6429
    @hikmakelalawa6429 8 หลายเดือนก่อน +56

    አኡዙቢላህ ሚነሸይጧንሮጂ😂😢😮ሀስቢንአላህ ሀገራችን አላህ ይጠብቅሽ🇪🇹🥰🌹

  • @alexadmasu448
    @alexadmasu448 8 หลายเดือนก่อน +43

    የኢትዮጵያ ጠላት እኛ እራሳችን እንጂ ለላ ማንም አይደለም 😢😢😢

  • @WabelaJemal
    @WabelaJemal 7 หลายเดือนก่อน +54

    የሩቅ ነገር አዋቂ አንዱ አላህ ብቻ ነው።

    • @millionyohannes4774
      @millionyohannes4774 3 หลายเดือนก่อน

      ጸጋውን ከሰጠሳ

    • @selammulatu3807
      @selammulatu3807 3 หลายเดือนก่อน

      @@millionyohannes4774የምን ፀጋ ነው የምታወራው😂

    • @Stoplying-k1w
      @Stoplying-k1w 3 หลายเดือนก่อน

      የእረብ እሽከር

    • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
      @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 3 หลายเดือนก่อน +2

      @@Stoplying-k1w አይይይይ ስታሣዝን አእምሮ ተሠጥቶህ መጠቀም ያልቻልክ ሚሥኪን መሀይም ነህ

    • @zinab8199
      @zinab8199 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@Stoplying-k1w ጅል

  • @Almas-96
    @Almas-96 8 หลายเดือนก่อน +42

    ግብፆች እኮ የፊርኣውን ዘመን ዛሬም አልተው እንደ ደህና ነገር በቲቪ ቱ ኢትዮጵያዬ በእምነቱ የፀና ኩሩ ህዝብ አላት አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

    • @NmujHjgjvj
      @NmujHjgjvj 2 หลายเดือนก่อน

      ,,!uUVTY

    • @NmujHjgjvj
      @NmujHjgjvj 2 หลายเดือนก่อน

      ሸአጌረየሥሧኸየ😊😅😅ሽኀሐሡለዘ

    • @MesiiHabtamu
      @MesiiHabtamu 2 หลายเดือนก่อน

      Amen

  • @abelgirma3135
    @abelgirma3135 8 หลายเดือนก่อน +177

    እኛ ኢትዮጵያውያን በጧንቀይ የምሟሪት ነገር አነምንም እኛ የምነምነው እግዚአብሔርን ብቻ ነው

    • @realsigama-p2u
      @realsigama-p2u 8 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @HiwiRoba
      @HiwiRoba 8 หลายเดือนก่อน

      Yes❤❤❤ yeta yesuse yadinal

    • @AfeworkiGebremariam-vv9bv
      @AfeworkiGebremariam-vv9bv 8 หลายเดือนก่อน

      Ethiopia tnkola yelemn??? Are ewnetun enawra

    • @yousufahmed5679
      @yousufahmed5679 8 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት😂😂😜

    • @Dawitmelese-b5d
      @Dawitmelese-b5d 3 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው እግዚአብሔር ነው መመኪያችን

  • @use-l3h
    @use-l3h 8 หลายเดือนก่อน +530

    ኢትዮጵያዬ ጠላትሽ ይውደም የነካሽ ይቃጠል

  • @halimab609
    @halimab609 8 หลายเดือนก่อน +32

    የፊርአውን ርዝራጆች አሉ ማለት ነው ።
    እኛ ኢትዮዎች በትልልቅ ወንጀሎች ላይ ስለተዘፍቅን ወንጀላችን እንጂ ፍትህን ያላስገኘን የአላህ ነስር ቅርብ ነበር

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 8 หลายเดือนก่อน +20

    ኢትዮጵያ ላይ የሚመጣ የሚላክ አጋንንት ሁሉ ቅዱስ ሚካኤል ያቃጥልልን እግዚአብሔር አለልን ያለነውም በእግዚአብሔር ቸርነት ነው

  • @kifluworku9700
    @kifluworku9700 8 หลายเดือนก่อน +179

    ኢትዮጵያ እጆቻን ወደ እግዚአብሔር ታነሰለች የጠንቋዮች ስራ ሁሉ በእየሱስ ስም ይፍረስ

    • @RexDaved
      @RexDaved 8 หลายเดือนก่อน +8

      Amen

    • @malikshibaz911
      @malikshibaz911 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @berhanetadesse7270
      @berhanetadesse7270 8 หลายเดือนก่อน +4

      Amen.yeferse.

    • @amens6543
      @amens6543 8 หลายเดือนก่อน +2

      amen

    • @Winta-zl9x
      @Winta-zl9x 8 หลายเดือนก่อน +2

      Amen 🙏

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 8 หลายเดือนก่อน +109

    በስው ሐይል ሳይሆን በፈጣሪ ዘንድ ኢትዩጵያ ሀገሬ ለዘላለም ትኖራለች ፅንታ❤😊

  • @jsvshjdhdiys969
    @jsvshjdhdiys969 8 หลายเดือนก่อน +26

    ከ አላህ ውጪ የወደፊቱን የሚያውቅ የለም የምን ጠንቋይ ነው መኖሯን እንኳን የማታውቅ ኮተት

  • @mesrakteklu3222
    @mesrakteklu3222 8 หลายเดือนก่อน +25

    በግልፁ የፈረኦን መንፈስ በሚዲያ መጣ የመጨረሻው ዘመን 😭😭😭😭😭😭😭

  • @faresdegu392
    @faresdegu392 8 หลายเดือนก่อน +134

    ያ ጣልቃ የገባው እግዚአብሔር ነው

    • @hanhn7623
      @hanhn7623 8 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት.ነው

    • @marthabirhanu1768
      @marthabirhanu1768 3 หลายเดือนก่อน +1

      Betnkoy a namenm anemnem. Mebahanealem alea

    • @HABTOL
      @HABTOL 3 หลายเดือนก่อน

      አመናቹ እኮ😅

  • @NelomaNeloma
    @NelomaNeloma 8 หลายเดือนก่อน +54

    ሥራቸው በጌታ ኢየሱስ ስም ይፍረስ!!
    ድሮም ፈርዖን አስማተኞች ነበሩት፣
    እኛን እግዚአብሔር ይጠብቀናል።

    • @Woynishet-j5z
      @Woynishet-j5z 14 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን ይፍረስ

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 8 หลายเดือนก่อน +56

    ጠንቋይ ለራሱም አያውቅ ይች ጠንቋያም አስደግመውብን ይሆን እንዴ እርስ በርስ የምንባላው 😂😂😂😂 ሀገሬ ጥላትሽ አመድ ዲቄት ይሁን

    • @اناالمسلمالحمدلله
      @اناالمسلمالحمدلله 8 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢አሚን

    • @bettyyayeabatwa
      @bettyyayeabatwa 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @dohadoha8116
      @dohadoha8116 3 หลายเดือนก่อน

      ክክክክክክክክ

    • @LESHETADANGNE
      @LESHETADANGNE 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂ምንይታወቃልእኔም ልጠይቅጠንቋይ😅😅

    • @አርሴማወለተስላሴ
      @አርሴማወለተስላሴ 3 หลายเดือนก่อน +1

      ቀላል ያስደግማሉ እህቴ ነጮችም ረጭተውናል

  • @ayelechteshome7383
    @ayelechteshome7383 8 หลายเดือนก่อน +19

    አኛ የጌታችን የመድኃኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ የናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጆች ስለሆንን አባይ ጠንቋይን አናምንም፡፡

  • @hehemeko3077
    @hehemeko3077 8 หลายเดือนก่อน +12

    ጠንቋይ ለራሱም አያቅ ይባላል ኢትዮጵያ የፃድቃን ሀገር ሁሉንም ትተው ለስም አጠራሩ ምስጋና ይግባውና ለእግዚአብሔር ያደሩ የሚፀልዩላት አባቶች ለዓለም የሚፀልዩ አሏት ለፃድቃኑ የገባ ቃል የድንግል ማርያም አስራት የምፅአት ቀን የእግሩ መረገጫ ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ......

  • @shetokdre9314
    @shetokdre9314 8 หลายเดือนก่อน +23

    ሱበሃን አላህ ብሎ ብሎ በጦቃይ ማስጠየቅ ጀመሩ ይህ አይል ጨቃቸዋል ማለት ነው አላህ ክደዚህ አይነት ነገር ይጠብቀን አገራችንን አላህ ይጠብቅልን ሰላምሽህ ይብዛ ኢትዮጵያ 🎉🎉🎉❤

  • @metagesgebre4614
    @metagesgebre4614 8 หลายเดือนก่อน +19

    ጠነቆለ አስጠነቆለ ኢትዮጵያ የሀይማኖት ሀገር የጀግኖች ምድር 💪 እማ ጠላትሽ ይውደም አንድነትሽ ይጽና 🙏

    • @genettessema8777
      @genettessema8777 8 หลายเดือนก่อน

      Amen

    • @genettessema8777
      @genettessema8777 8 หลายเดือนก่อน

      Amen

    • @ሠላም-ጰ3ቸ
      @ሠላም-ጰ3ቸ 2 หลายเดือนก่อน

      @@metagesgebre4614 ለምን ይዋሻል የሀይማኖትም የጀግኖችም አገር አይደለችም ይቺ አገር የአረመኔዋች የክፉዋች ጩካኞች ሀይማኖት ይሌላት አገር ናት እስቲ ንገሩኝ ይእግዛብሄርን አምሳያ የሰው ፍጡር ከንህይወቱ በቁሙ የሚያርዱ የሚያቃጥሉ በሰው ስቃይና ህዘንን ሰቆቃ እሚደሰት እሚጨፍር አገር ህዝብ እስቲ ንገሩኝ የትኛው ሀይማኖት አባት ነው ይሄ ሰቆቃ ጭካኔ ይቅር ፍቅር ሰላም የሚሰብክ የሞላው ውሸታም አስመሳይ ለመጣ ለሄደው አዠርጋጅ እጅግ ሲበዛ መጥፎ ህኅብ ነው ይሄ ነው እውነታው አታስመስሉ

  • @ErmiyasMora
    @ErmiyasMora 8 หลายเดือนก่อน +31

    ሁሉንም ፈጣሪ ያውቃል እሱ ያለው ይሆናል

  • @ashenafidenu-pe8xf
    @ashenafidenu-pe8xf 8 หลายเดือนก่อน +7

    ኢትዮጵያ ላይ ሟርት አይሰራም ቃል ኪዳን ሀገር ናት የእመቤቴ ቃል ኪዳን ሀገር ናት

  • @Maria_Henock
    @Maria_Henock 8 หลายเดือนก่อน +21

    ድሮም እኮ የጨለማው ዓለም መሪዎች ማድረግ የሚፈልገውን ነገር እንዲህ ነው ቀለል አድርገው የሚያቀርቡት።

  • @faresdegu392
    @faresdegu392 8 หลายเดือนก่อน +10

    ሟርታ በኢትዮጵያ ላይ አይሰራም

  • @fitsumakalu9139
    @fitsumakalu9139 8 หลายเดือนก่อน +43

    ከእነሱ ጋር ካለው ይልቅ ከእኛ ጋር ያለው ጌታ ይበልጣል

    • @Didi-2016-n
      @Didi-2016-n 8 หลายเดือนก่อน +5

      ኢትዮጽያ የተለየ አምላክ አላት ብሎ ማሰብ ትልቅ ድድብና ነው ይቺ ዘባራቂዋ ክርስቲያን ነች ጋዜጠኛው ሙስሊም ያደረጉት በጣም ቀፋፊ ነገር ነው ቀጥሞን አዋቂ አምላክ ብቻ ነው ግን የናንተ ደሞ ሰው በየስራው ይጠየቃል ብላቹ ልክ ሰላማዊ ሀገር ሀጥያት የማይሰሩ ፃድቃኖች ብቻ ያሉባት ሀገር የምታስመስሉት ነገር ግን ደስ አይልም ከሰው በታች አድርጎ የሚያኖረን ጨካኝ የበዛባት በአማኝ ስም ተሸፍነው አስመዛይ የበዛባት ሀገር እንዳለን የምትረሱት ነገርስ ስለዋሻቹላት አይደለም ለውጥ የምናመጣው

    • @TechEthioOfficial
      @TechEthioOfficial 8 หลายเดือนก่อน

      @@Didi-2016-n 👏👏👏👏👏

  • @hikmakelalawa6429
    @hikmakelalawa6429 8 หลายเดือนก่อน +3

    አኡዙቢላህ ሚነሸይጧንሮጂ😂😢😮ሀስቢንአላህ ሀገራችን አላህ ይጠብቅሽ🇪🇹🥰🌹

  • @ftsumwondimumamo2777
    @ftsumwondimumamo2777 8 หลายเดือนก่อน +30

    የጥንቋይ መንፈስ በስላሴ ስም ይሰበር

  • @DishtaGiena-vr6ip
    @DishtaGiena-vr6ip 8 หลายเดือนก่อน +32

    ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች ።ሟርተኞች ይጠፋሉ

    • @me_212
      @me_212 8 หลายเดือนก่อน +1

      ኢትዮጵያ መቼ ነዉ እጆችዋን የምምተዘረጋው?... እረስ በራስ እየተጋደለን ነዉ እኮ!!!!

    • @JimmaAgaro-n9l
      @JimmaAgaro-n9l 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@me_212anchi mini tawkialeshi wetaderochi inaa lelochuu takawamiwochi nachewu iyetetaluu yaluti hizbuu ke amlakuu gari new inate lerasishi techegeri

    • @me_212
      @me_212 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@JimmaAgaro-n9lአዎ እኔ ምንም አልውቅም... ጦረንት የሚደገፍ በለው በለው የሚል ህዝብ ሲኖር ነዉ ተዋጉዎች የሚዋጉት!!!!ደሞ ኢትዮጵያ ናት ወየስ ኢትዮጵያፕያውያ ናቸው አጃቸዉን ወደ አግዚአብሔር የሚዘረጉት?

  • @hayatkibret9357
    @hayatkibret9357 8 หลายเดือนก่อน +21

    የአላህ በላ በጠያቂውም በአስጠያቂውም ላይ ይሁን።

    • @neimasani5818
      @neimasani5818 8 หลายเดือนก่อน +1

      አላሁመ አሚን

    • @Almiab
      @Almiab 8 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @dohadoha8116
      @dohadoha8116 3 หลายเดือนก่อน +2

      አሚን ወላሂ ዴሞ እነሱ ምን አቅም ኑሯቸወ እንዴው ነገራቸወ ሲለሚገርምነውንጂ

  • @aviya5907
    @aviya5907 8 หลายเดือนก่อน +43

    ጣልቃ የገባው የ እግዚአብሔር እጅ ነው !!

  • @TshayeDegefa
    @TshayeDegefa 8 หลายเดือนก่อน +18

    ወጋሁት በጌታ ስም የጦንቋይ መንፈስ እኛ ጋር ያለው እግዚአብሔር እኮ ነው ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርክ ❤️🥰🥰 ጥንቆላ በእስራኤል ልጆች ላይ አይሰራም

    • @hananseman6971
      @hananseman6971 8 หลายเดือนก่อน +1

      Ethiopia kemech jemro new esrael yehonechew

    • @elda554
      @elda554 8 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@hananseman6971ጴንጤ እኮ የሚያወሩትን አያውቁም 😂😂😂 እስራኤላቹን ሄዳቹ ፈልጉ

    • @HiwiRoba
      @HiwiRoba 8 หลายเดือนก่อน

      Awo be esrael lay aysaram mort xinqola aysaram be esrael

    • @HiwiRoba
      @HiwiRoba 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@elda554 pexenat aydalem metsaf kidis anbibi kiristiyanoch Hulu esrael lawi naw anbibi dagagimo tageletsa

    • @HiwiRoba
      @HiwiRoba 8 หลายเดือนก่อน

      Yetasfawito midir esrael legna esrael winatishin kalamensh edet kiristo silanchi wayim abbatinatun edet tamgnalesh

  • @adebaadeba3967
    @adebaadeba3967 8 หลายเดือนก่อน +20

    ፈጣሪ ሰላም ለኢቲዮቢያ😢😢😢😢💚💛❤️🙏🙏

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh4331 8 หลายเดือนก่อน +15

    በስመ ሥላሴ የማይሰማ የለም 😱😱😱😱

  • @bezt1183
    @bezt1183 8 หลายเดือนก่อน +30

    ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች

    • @nigistdelelegn905
      @nigistdelelegn905 8 หลายเดือนก่อน +2

      እውነቷን እኮ ነው ለኢትዮጵያ ጣልቃ የሚገባው እግዚአብሔር ነው።

    • @AfeworkiGebremariam-vv9bv
      @AfeworkiGebremariam-vv9bv 8 หลายเดือนก่อน

      America ejochwan wede Egziabher tzeregalech..kkkk

    • @JosephRodriguez-wg6ig
      @JosephRodriguez-wg6ig 8 หลายเดือนก่อน

      ​@Afeworkiamerica is home of satan Gebremariam-vv9bv

    • @JosephRodriguez-wg6ig
      @JosephRodriguez-wg6ig 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@AfeworkiGebremariam-vv9bv America is home of satan

    • @weyni24
      @weyni24 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@AfeworkiGebremariam-vv9bv ለማኝ ሻቢያ

  • @Birtukan565
    @Birtukan565 8 หลายเดือนก่อน +72

    እግዚአብሔር ነው ጠበቂዋ የድንግል ማርያም የአስራት ሀገሯ ኢትዮጵያ

    • @me_212
      @me_212 8 หลายเดือนก่อน +1

      የአስራት ሀገር የተባለው የቱ ጋር ነዉ?...

    • @kaludesalegn175
      @kaludesalegn175 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@me_212jezba fitik lay

    • @belaynegash6550
      @belaynegash6550 8 หลายเดือนก่อน

      አይሻልሽም የመባ ሀገር ተረታም ሁላ

    • @servanintmekibibtube90
      @servanintmekibibtube90 7 หลายเดือนก่อน +2

      Ay asrat በኩራት አይሻልሽም ምድር በሞላዋ የእግዝአብሄር ናት

  • @wabialebachew3914
    @wabialebachew3914 8 หลายเดือนก่อน +20

    በእስራኤል ላይ ሟርት በያዕቆብ ላይ አስማት አይሰራም። ሀገራችን ኢትዮጵያ የአዲስ ኪዳኗ እስራኤል ነች እግዚአብሔርም ለቅዱሳን ለቅድስት እናቱም በሰጣቸው ቃል ኪዳን ይጠብቃታል። አሜን፫!

    • @MihratuYegeta
      @MihratuYegeta 8 หลายเดือนก่อน +2

      ኢትዮጵያ የአዲስ ኪዳን እስራኤል ነች የሚል አልተጻፈም። በእግዚአብሔር ላይ አትዋሹ

    • @Bayeshkasa-zo1di
      @Bayeshkasa-zo1di 8 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @ወለተሚካኤል-ዘ7አ
      @ወለተሚካኤል-ዘ7አ 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@MihratuYegetaየአዲስ ኪዳን እየሩሳሌም ቤተክርስቲያን ናት የእግዚአብሔር ህዝቦች ደሞ አማኞች ናቸው ውዴ

    • @rahama5324
      @rahama5324 8 หลายเดือนก่อน

      ሌላስ አይሁድ ሁላ ኢትዮ ሌላ ኢስራኤል ሌላ ቀባጣሪ ሁላ ስለማንም ሀገር ጠቅላዩ ፈጣሪ ነው

  • @mashyoni805
    @mashyoni805 8 หลายเดือนก่อน +7

    ኢትዮጵያዬን ደፍሮ የከዳ በፍፁም አይኖርም ባንዳ 🇪🇹 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪

  • @AlemShewafera
    @AlemShewafera 8 หลายเดือนก่อน +8

    እግዚእ ማረነ ክርስትና ማለት ይሄ ነው እግዚአብሔር ይበቀላል ይሄ ሟርታቸው ነው ሀገሬን የበጠበጣት

    • @somebody31077
      @somebody31077 8 หลายเดือนก่อน

      ሴትየዋኮ ግብጻዊ ክርስቲያን ናት ፕሮግራሙን በአረበኛ አይቼዋለው...

  • @raheldjene
    @raheldjene 8 หลายเดือนก่อน +12

    ሀይላችንማ እግዚአብሔር ነው 😊 ምንም ማድረግ አይቻልም።

  • @abdah1425
    @abdah1425 8 หลายเดือนก่อน +7

    ጠንቋዩኣን ማመም ከእምነት ያስወጣል አላህ ብቻ ነው ሚያውቀው

  • @ZdwolloTube83
    @ZdwolloTube83 8 หลายเดือนก่อน +5

    ወይዘንድሮ😅😅😅ጭራሽ በሚድያ ጥንቆላ እውነትም የመጨረሻውጊዜ ደርሷል

  • @eritrea7521
    @eritrea7521 8 หลายเดือนก่อน +2

    ልክ እናንተ የጴንጤ ጠንቋዮች በየሚዲያው አሰብ የኤርትራ ባህር የኛ ሲሆን አየሁሁሁ😅 እያሉ ሲጠነቁሉ እንደሚውሉት ማለት ነው አዲስ ነገር አይደለም ይሔኔ እናንተን አይተው ነው መሪው ቀውስ ነብዩ ቀውስ😂

  • @msrak4498
    @msrak4498 8 หลายเดือนก่อน +10

    አቤቱ,,አምላኬ,,ሠማይና,,ምድርን,,የፈጠርክ
    አማኑኤል,,,,ሆይ,,አገራችንን,,አንተ,,አሥባት&ጠብቃት🙏🙏🙏🙏

    • @xzzx8184
      @xzzx8184 2 หลายเดือนก่อน

      @@msrak4498 እግዚአብሔር ሆይ በል

  • @እየሩሳሌም-ኈ6የ
    @እየሩሳሌም-ኈ6የ 8 หลายเดือนก่อน +6

    በእየሱስ ስም ይፍረስ

  • @NigestDebela3
    @NigestDebela3 3 หลายเดือนก่อน +4

    ኢትዮጵያ 🥰 🇪🇹 🦁 👈🏾👉🏾እናት፡ሀገራችን፡የሀይማኖት ሀገር፡ነች። በመፅሀፍ ቅዱስ ✝️፣🙏🏾እና በቁራን☪️ ያለች ጥንታዊ። ሀገር፡ናት በተንኮል። በግፍ የመጡባትን፡የፈጣሪያችንን፡እግዚእአብሔርን 🙏🏾ቁጣ በራሳቸው ይመጣል፡l ክብር። ላንተ😭🥰🙏🏾ይሁን

  • @mestawetsamuel3272
    @mestawetsamuel3272 8 หลายเดือนก่อน +3

    ለመሆኑ በግብፅ ሀገር እፍረት የሚባል ነገር የለም ሰይጣንን በአደባባይ ማወያየት እረ ሼም ነው ።

  • @ወይንሸትየወርቅዬልጅ
    @ወይንሸትየወርቅዬልጅ 8 หลายเดือนก่อน +68

    ኢትዮጵያ ቅድስት ሀገር ፈጣሪ ከክፎዎች ከጠላት ይጠብቅሽ የኔ እናት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @MesiMesi-jy2rt
      @MesiMesi-jy2rt 8 หลายเดือนก่อน +1

      ቅድስት ሀገር ሰው በእሳት የተቃጠለበት ወንድም ወንድሙን የሚገልበት ሀገር ነው ቅድስ

    • @belaynegash6550
      @belaynegash6550 8 หลายเดือนก่อน

      ድድድንቄም ቅድስት

    • @yeselamhasabmenged8643
      @yeselamhasabmenged8643 8 หลายเดือนก่อน

      ለዘመናት ፍጡራንን የሚያመልኩ ሐይማኖተኞች የበዙበት: ሀገር ነው "ቅድስት "

    • @kedirmohammedaman1338
      @kedirmohammedaman1338 3 หลายเดือนก่อน

      Amen

    • @blackstone07
      @blackstone07 3 หลายเดือนก่อน

      😊😊😊😊😊​@@MesiMesi-jy2rt

  • @saved1580
    @saved1580 8 หลายเดือนก่อน +4

    ኢሳይያስ 53
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹¹ ከነፍሱ ድካም ብርሃን ያያል ደስም ይለዋል፤ ጻድቅ ባሪያዬም በእውቀቱ ብዙ ሰዎችን ያጸድቃል፥ ኃጢአታቸውን ይሸከማል።
    ¹² ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል፥ ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል፤ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ፥ ስለ ዓመፀኞችም ማለደ።

  • @Ansiiftube-ci3hu
    @Ansiiftube-ci3hu 8 หลายเดือนก่อน +11

    ፍጥረት ሁሉ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው

  • @EliasTsegaye-l4r
    @EliasTsegaye-l4r 8 หลายเดือนก่อน +4

    በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የጨለማ ስራ ይፍረስ ኢትዮጵያ ከፍ ትላለች

  • @ZerfeWorku
    @ZerfeWorku 8 หลายเดือนก่อน +4

    የጌታችን የመድኀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ኃይል ከኢትዮጵያ ጋር አለ። አንፈራም አንሰጋም አንጠራጠርም የኢግዝአብሔር ኃይል ለዘለአለም ከእኛ ጋር ይኖራል እህ የኢግዝአብሔር ኃይል ለዘላለምም ከእኛ ይኖራል ጋር 🎉🎉🎉

  • @belaynegash6550
    @belaynegash6550 8 หลายเดือนก่อน +6

    እውነቷ እኮ ጣልቃ የገባ አለ ።እርሱም እግዚአብሔር ነው

  • @hayelomwedimeri
    @hayelomwedimeri 8 หลายเดือนก่อน +5

    ከፎርኦን ልጆች ታድያ ምን ይጠበቃል😂😂😂

  • @Ramael19
    @Ramael19 8 หลายเดือนก่อน +5

    አይ ግብጽ መላ ስታጣ ጠንቋይ አመጣች ፈርኦናቸውን ለምን አይቀሰቅሱትም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @HawiDestroyedme
    @HawiDestroyedme 8 หลายเดือนก่อน +2

    ዶሮ ብታልም ጥሬዋን አሉ ግብፅ በህልሟም በውኗም የምታልመው የአባይ ግድብ ስለሆነ ብዙም አያስጨንቀንም ካለ ፈጣሪ አሟጠሽ ጋግሪ አንፈራም አንኮራም

  • @fikrieworku2889
    @fikrieworku2889 8 หลายเดือนก่อน +3

    በጌታ በኢየሱስ ስም የግብፅ ሀሳብና እቅድ የፈረሰ ይሁን። የፈረኦን ሟርት ለዘላለም በኢየሱስ ስም የተገለበጠ ይሁን!

    • @elsatilahun5307
      @elsatilahun5307 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂

  • @Tube-iz3xj
    @Tube-iz3xj 8 หลายเดือนก่อน +5

    አስተግፊረሏህ አላህ ያህድሁም ወይ ያጥፋቼው ጠቋይ ለራሷም አታቅ እንኳን ለሀገር 😅😅😅

  • @emuabdurahman9497
    @emuabdurahman9497 8 หลายเดือนก่อน +6

    ግን እኮ ይሔን ታሪክ የሠማሑት መሥሎኛል በኡሥታዝ ጀማል በሽር የዛሬ አመት አካባቢ ነበር

  • @amethiopiaethiopia8098
    @amethiopiaethiopia8098 8 หลายเดือนก่อน +7

    ኢትዮጵያ እጆቹን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች ☝️☝️
    የሰይጣን ስራ ሁሉ በድንግል ማርያምን ልጅ በእየሱስ ክርስቶስ ይፍረስ

  • @eyuibnhabesha
    @eyuibnhabesha 8 หลายเดือนก่อน +8

    የጠላሽ ይጠላ እማምዬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤

  • @Mame-op9yc6ix2x
    @Mame-op9yc6ix2x 8 หลายเดือนก่อน +1

    ጥንቋይ ምን አባቱ አቅም አለም ሸይጣን የሚፍልገው እኛ በነፁህ ልባቺን ሁሉም በእየ እምነቱ መለመን አለበት አላህ ያጥፍቺሁ ጥንቋዪች

  • @selamtadesse6438
    @selamtadesse6438 8 หลายเดือนก่อน +5

    አሁን እኔ የተረዳሁት በብዛት ሕዝቡ ጠንቋይ እንደሚያመልኩ ነው እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @misganajohn
    @misganajohn 8 หลายเดือนก่อน +4

    ከእነርሱ ጋር ካለው ይልቅ ከእኛ ጋር ያለው ኢየሱስ አሸናፊ

  • @agegnehuabate2383
    @agegnehuabate2383 2 หลายเดือนก่อน +1

    እደዚ ያለ ፕሮግራም አብዝታችሁ ስትሰሩ የሰማዉ ጆሮ ለተደፈነዉ ልብ መክፈቻ ይሆናል ትውልድ ይቃ መሰልጠን መሰይጠን ይላሉ አባቶች መሰልጠን በፈጣሪ ይሁን

  • @አሲሁሉምለበጎነው
    @አሲሁሉምለበጎነው 8 หลายเดือนก่อน +3

    ክክክክክክ ኮፊደስ የለዉም እኛ ሰማይና ምድር የፈጠረዉ አላህ አለን በምን አቅሟ ሲጀመር አልሰማኋትም ምን አለች መስማት አልፈልግም ኢትዮጲያ የሀይማኖት ሀገር ናት ሁሉም በየእምነቱ ይፀልያል ምንም አይፈጠርም አላህ ከቀደረው ውጭ😂😂

  • @Berhanu-l3l
    @Berhanu-l3l 15 วันที่ผ่านมา +1

    የኢትዮጵያ አምለካችን ጦንቀይ ሰይሆን እግዝአብሔር ብቻ ነው።

  • @JegnayeMolla
    @JegnayeMolla 3 หลายเดือนก่อน +12

    የድንግል ማርያም ልጅ የጥንቆላን መንፈስ ከኢትዮጰያ ላይ ያርቅልን

  • @GLORIOUSARMYTVETHIOOFFICIAL
    @GLORIOUSARMYTVETHIOOFFICIAL 4 วันที่ผ่านมา +1

    ኢትዮጵያ አዎ እጆቿን ወደ አምላኳ እግዚአብሔር ታነሳለች እግዚአብሔር ደግሞ ከኢትዮጵያና ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጋር ነው የግብጽ ጥንቆላ መንፈስ በኢትዮጵያ በእኛ አይሰራም
    በጌታ በኢየሱስ ስም ጥንቆላ ይመታል ፈጽሞ አይሰራም
    ለወገኖቻችን መልእክት አለን እግዚአብሔር አምላክ ከእኛ ጋር ነው እግዚአብሔር አምላካችን ሰማይና ምድርን የሠራ ሉዑል አምላክ ነው ማንም ልብ አይውድቅ ዮሐንስ ወንጌል 14:1-2

  • @genetdesalegn2359
    @genetdesalegn2359 8 หลายเดือนก่อน +3

    በኢየሱስ ስም የጥንቆላ ስራ አፈረስነው አሜን የኢየሱስ ስም ከሁሉ ይበልጣል

  • @መዳኔገረመኘ
    @መዳኔገረመኘ 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሟርተኘይቱ: በህይወት: እንዳትኖር: አትፍቀድላት: ተብሎ: ቅድሱ: መፀሐፍ: ላይ: ተፅፋል: የሀገሬ: ጠላት: አይናችዉ: ይታወር: ምቀኞች: ሁሉ: አምላካችን: ነዉ: የኘ: ተሰፋ:

  • @Haile-373
    @Haile-373 8 หลายเดือนก่อน +6

    አስደግማብኖም ጭምር ነው እንጅ ይህ ሁሉ እምነፋጀው

    • @FatySam
      @FatySam 8 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂😂😂😂

  • @abaynehadmikew5130
    @abaynehadmikew5130 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኢትዮጵየ አምላክ አይተኛም ግብፅ በኢትዮጵየ ሕዳሴ ሰታላዝን በስዊዝ ካናል ጉድ አምጥቶባት አየተሰቃየች ነዉ አይ የኢትዮጵያ አምለክ አትሩጥ አንጋጥ ይባል የለ !!!!!!!!!!!!

  • @mestawetsamuel3272
    @mestawetsamuel3272 8 หลายเดือนก่อน +5

    የፈርዖን ጠንቋዮች የተገለበጡ ይሁን!!!!!

  • @MesayDeva
    @MesayDeva 2 หลายเดือนก่อน +1

    እሾህን በእሾህ መንፈስን በመንፈስ ነው
    ethiopia እጆችዋን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች
    መፀለይ ነው

  • @Selamawit-s3g
    @Selamawit-s3g 8 หลายเดือนก่อน +13

    የሚጠብቀን አይተኛም ለእኛም እግዚአብሄር አለን

  • @hamidmohammed6036
    @hamidmohammed6036 19 วันที่ผ่านมา +1

    ጠንቁዋይ ለራሱ አያውቅም
    አላህ ብቻ ነው ሁሉን ነገር እሚያውቅ

  • @ሊሊ-ፐ6ነ
    @ሊሊ-ፐ6ነ 8 หลายเดือนก่อน +3

    ጭራሽ ጠቋይ 😂😂😂 እኛ ኢትዮጵያውያን ኃይላችን እግዚአብሔር ነው

  • @kedijahussin
    @kedijahussin 21 วันที่ผ่านมา +1

    ባይ ዘዌ በሁሉም አረብ ሀገር ጠቋይ አላቸዉ ሉብናንም አላቸዉ በየ አድስ አመቱ ምን እንደሚደርስ ይጠይቋታን

  • @seblemelese2599
    @seblemelese2599 8 หลายเดือนก่อน +10

    ህዝቅኤል 29 ፥3 እንዲህም በል፡- ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፡- በወንዞች መካከል የምትተኛና፡- ወንዙ የእኔ ነው ለራሴም ሠርቼዋለሁ የምትል ታላቅ አዞ፥ የግብፅ ንጉሥ ፈርዖን ሆይ፥ እነሆ፥ በአንተ ላይ ነኝ።
    5 አንተንና የወንዞችህን ዓሦች ሁሉ ወደ ምድረ በዳ እጥላለሁ፥ በምድርም ፊት ላይ ትወድቃለህ እንጂ አትከማችም አትሰበሰብም መብልም አድርጌ ለምድር አራዊትና ለሰማይ ወፎች ሰጥቼሃለሁ።

  • @samerrasameera-h1x
    @samerrasameera-h1x 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተስፋን የሰጠ የታመነ ነው ኢትዮጽያ አለም እሰኪደነቅ ሀያል አገር ትሆናለች

  • @tigisttigist5108
    @tigisttigist5108 8 หลายเดือนก่อน +5

    የጨለማ፡ስራ፡በጌታ፡በኢየሱስም፡ይፍረስ!

  • @hayaatedrs402
    @hayaatedrs402 2 หลายเดือนก่อน +1

    አኡዙቢላህ አላህ ያስተካክላችዉ ድሮስ የፊረኦን ሀገር ህቦች አደላችዉ አላህ ሂዳያ ይስጣችዉ