ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አባቴ እድሜዎት ይርዘም እኛ ኢትዮጵያዊያኖች ግን ምን እየሆንን ነው ሁሌ የሰው ኑሮ የምንመለከተው ለምንድነው እግዚአብሔር ይፈርዳል ፅዋው እስኪሞላ ነው መተተኞች የሰራችሁትን በልጆቻችሁ አግኙት
በራሳቸው ያግኙት ልጆቹ ባልዋሉበት በራሳቸው እግዚአብሔር ያሳያቸው
@@saraberhe6491በትክክል ልጆች ምን ኣረጉ የኔ ናት😢😢😢በራሳቸው ያገኙት እንጂ
በራሳቸው ይሁን ሳይሞቱ ፈተናው ይቅመሱት
😢😢😢በጣም ምቀኛ በዛ።በስመኣብ ምን ሊያገኙ ነው እንዲህ ክፉዎች የሆነብን ኡፍፍ
Amenamenamen Amenamenamen Amenamenamen Amenamenamen 😢😢😢😢😢😢😢. Fered.kelaye.new.egezooooo.chekeni
ቀሲስዬ እርሶ የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርሎት:: በጣም ነዉ የምወዶት
የእኛ የሰው ልጆች ክፋት ግን እጅግ ያሳዝናል ...😢!ለአንተ የደረሰችልህ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለእኛም ትድረስልን
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥወት❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን. እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
አባታችን ፀጋው ያብዛሎት
እግዚኦ መሃረና ክርስቶስ :አቤቱ ለምያስጨንቁን አሳልፈህ አትስጠኝ ።
አሜን አሜን አሜን አቤቱ ማረን ሁላቺንም ተይዘናል ጌታ ሆይ ኤፍታህ በለኝ 😢😢😢😢
አሜን አሜን አሜን
Amen
አባቴ ፀጋዉን ያብዛልን እድሜ ይስጥልኝ
አሜን ×3 ፀጋዉን ያብዛለዉ በርሱ በቀሲስ መምህር አባታችን ሄኖክ ወልደማርያም ትምህርት ተምረን ተጠቅመናል ንስሐእንግባ ሁላችንም መፆም መሥገድ መንበርከክ መቁረብ መቀጥቀጥ ወላዲተ አምላክ እመብርሐን ቅድስት ማርያም ሁላችንም ትርዳንበርቱ ወገኔ አደራ ሼር ላልሰማ ይስማ በርቱ❤❤❤❤❤❤❤
እንደቸርነቱ ብዛት ፈጣሪ ይማረን
በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አባታችን
እግዚአብሔር በምህረቱ ያድነን ድንግል በፀሎቷ ትዳሰን እግዚአብሔር መጨረሻውን በማዳን ይፈውሳል❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ዕድሜ ያርዘም ፅጋውን ያብዛለን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አባቴ ፈጣሪ በፀጋው ይጠብቅል ፀጋውን ያብዛልን ተመስገን ተመሰገን
አባታችን በጸሎት አስቡኝ❤🙏
ፈጣሪ ይሄን ሁሉ ሀጢያታችንን ችሎ ተሸክሞን በጤና እንመላለሣለን አቤት የአምላክ ቸርነት ምን ይሆን ውለታህ ጌታዬ
እግዚአብሔር ይመስገን ያዳነው ይህን ምስኪን ል'ጅ'። የመምህር ግርማ ጉባኤ ላይ ብዙ ጊዜ ዓይ'ቼ'ዋለሁ። እግዚአብሔር መተተ'ኛ'ውን ከአገራ'ች'ን ኢትዮጵያ ላይ ያጥፋልን።
እግዚሆ እግዚሆ እግዚሆ አምላክ ሆይ ማረን ይቅር በለን በሰው አገር በሰደት ታስሪ አለው ተከራተትኩ ይህ እሮጦ በላቡ የሚያገኙት ምን አይነት በረከት ያገኛሉ አባቴ አምላክ በድሜ በጤና ያኑሮት ስለእኔ አጥያተኛዋ ሲል
እግዚኦ መሓረነ ክርስቶስ አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን 😢እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ከዝ ክፉ መንፈስ ገላገለህ ወንድሜ ፀጋውን ያብዛሎት ኑርልን አባታችን ❤
አባታችን ፀጋዉን ያብዛልወት በእዉነት እረጅም እድሜ አና ጤና ይስጥወት ሸ አመት ኑሩልን
ወይ ጉድ ያገር ያለህ፤ ከዚህ በኋላ ለሰው አላጨበጭብም ሙሉ ታሪኩ ስለማይታወቅ። ክብር ና ጭብጨባ፤ አድናቆት ና ምስጋና ለእግዚአብሔር ብቻ።
እሰይ❤ አጋንንት እንዲ ሲታጨድ ማየት እንዴት ያስደስታል😮አይዞህ ወንድማችን🙏
እግዚአብሔር ይመሰገንከቡር አባታችን አድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልንእኛም ከታሰርንበት የአለም መድኃኒአለም ይፍታንአሜን አሜን አሜንክቡር. አባታችን በስደት አለም ነው ያለሁትበጣም. በጭንቅ ላይ ነው ያለሁት አባዬ. በፀሎት ያሰቡኝ. አሜን አሜን አሜን
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን በረከትዎ ይድረሰን አሜን
እረ ኢትዮጵያዊያን ወዴት እየሄድን ነው በውነት በጣም ነው ያሳዘነኝ ግን እንኳን እመቤቴ ደረሰችልህ የኔ ልጂ
ጉድ እኮ ነው። ሰምተነው የማናቀው ነገር የሚያስፈራ ጊዜ። 😊እግዚአብህር ይታረቀን። እመቤቴ ማርያም ትጠብቀን።
አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ
ኑሩልን ❤❤❤
አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤❤ ያገልግሎት ዘመን ይባረክልሁ❤❤
አቤቱጌታሆይ እደሐፂያታችንሳይሆንእደቸረነትህማረንይቅረበለንከክፉመናፍስትእስራት የተፈታንአረገን አባታችን ቃለህይወትያሠማልንአሜን
አሜን አባታችን የሁላችንንም ሕይወት ፣ቤት እመብርሃን ትፍታልን ❤
እንኳን ደህና መጡ አባታችን❤❤❤❤
አቤቱ ፈጣሪየ ልቦና ስጠን😢😢😢
አባታችን ፀጋውን ያብዛልዎት ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝመው🙏🙏🙏🤲🤲🤲
አባታችን፡ ጸጋውን ያብዛልዎት በእድሜ በጸጋ የድንግል ማሪያም ልጅ ይጠብቅልን
እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን❤❤❤
አቤቱ ማረን ይቅር በለን
አባታችን እድሜን ከቴና ይስትልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አቤቱ ይቅርበለን በስመ አብ
እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን አቤት ቸሩመድሐኒ አለም ሆይ እንደኛሀጢአት ሳይሆን እንደቸርነት ማረን ይቅር በለን አባታችን እረጂም እድሜ ከጤና ይስጥልኝ አሜን አሜን
እግዚአብሔር ቤተሰቦን ይባርክሎት ሌላ ምን ያባላል ቀሲስ 👏🙏
በጣም ያሣዝናል።የእግዚአብሔር ፀጋ እና በረከት ከፍ ይበል።እግዚአብሔር ካለን ምንም አንሆንም።
እግዚኦ መሐርነ ክርስቶስ የሰው ልጅ ክፋት ሰይጣንን በልጦታል 😢😢😢 እንኳን እግዚአብሔር በምህረቱ ጎበኘህ ወለላይቱ እመቤት እንኳን በምልጃዋ ከስራትህ ፈታችህ እግዚአብሔር ከንደዚህ አይነት ክፉ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቀን
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ አቤቱ ማረን ይቅር በለን
አባታችን እድሜ ይሥጠዎት❤❤❤❤❤
እድሜና ጤና ይስጦት❤❤❤
አይይይይይይ!!! ሰው በውንድሙ ላይ ይህን ያህል ሲጨክን ግንግን አምላክ ትቶ አልተወንም እንደስዎ ያሉትን አባት ሰጠን:: አባታችን እርጅም እድሜና ጤና ይስጥውት :: ጠላትዎን አጋንንትና ሰይጣንን በቅዱሳን መላዕክት ሰይፍ ተጨፍጭፈው ከእግርዎ በታች ይጣልልዎ አባቴ::
ወንድሙ ነው???
እኔስ ኣዘንኩ እባካችህ ተንኮል ምቀኝነት ተው መምህር እናመስግናለን ኣባቴ ❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏💐💐💐
❤እግዚያብሔር❤ዕድሜና ጤና ይስጦት አባታችን!!!❤❤❤
አቤቱ በምህርትህ አስበን እደው የኛ ክፍት አባቴ እግዚአብሄር ይጠብቆዎት🙏🙏🙏
አባታችን እድሜዮ ያርዝምሎት ቸሩ መዳንአለም
አባቴ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት እመብርሃን ከስራታችን ትፍታን ሰው በጣም ከፍቷል እግዚኦ!!!!አባቴ ወንድሜ ከሩቅ ሃገር መጥቶ እርሶጋር ነው ያለው እግዚአብሔር በርሶ ላይ አድሮ ቢፈውስልኝ በፀሎትዎ ይሰቡልኝ ብዙ ችግር አለበት እመቤቴ ከእስራቱ ትፍታው ሃይል ኢየሱስ እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡልኝ 😢
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር ይበለን😢🙏ኧረ ምን አይነት ጉድ ነን በእውነት እናሳዝናለን አምላኬ ሆይ ማስተዋሉን አድለን 🙏ወንድማችን እንኳን እግዚአብሔር ደረሰልህ
አባ ቀሲስ ሄኖክ ፀገውን ያብዛት እግዚአብሔር ። የአገልግሎት አድራሻት ይለቀቅልን 🙏 ሰንት ታዋቄ እግር ኳሰ ተጫወዋች እድላቸው ወሰደው የተንከራተቱ ቤት ይቁጠረው ።
ታዲያ በደም ግብር በደም ግብር ስንት ባለሀብት አለብት ጀርባ የባለሀብት ጀርባ ደም ነው ዛሬ አገራችን ላይ ደም የሚያፋስስ ልጅ የሚያስደፍር ታዲያ በሰው ሃብት በሰው ደም የለመደ ሃብት ሰይጣን ታዲያ ምን ተስኖት በሰው ላይ ተቀምጦ በአጋንንት ፈረስ ላይ ስራውን ይሰራል ሀገራችን ዛሬ በደም የተለቀለቀች የሰው ልጅ ደም በከንፈስ ላሴ ከኢትዮጵያ በስላሴ ስሜ ክፉ መንፈስ
እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን አምላኬ ስንት አይነት ጉድ አለ በየቤቱ መድሀኒአለም አባቴ ቶሎ ና አልቀናል ! እንኳን መድሀኒአለም ፈታክ ወንድሜ ቀሲስ ፀጋውን ያብዛሎት
አባታችን፡ ጸጋውን ያብዛልዎት በእድሜ በጸጋ የድንግል ማሪያም ልጅ ይጠብቅልን። የልጁን አድራሻ ብታሳውቁን፡ የአቅማችንን ብንረዳው።
በቀጥታ ማግኘት ትችላለህ ብሬ ብለህ አናግረው
መጨረሻክን ያሳምረው የመጨረሻ በቃ ይበልህ!!!❤❤❤
አቤቱ ጌታሆይይይ የአንተ ሃይልልል ስለ ተገለጠ ክብር ሁላ ለአንተ ይሁን 😂😂😂😂😂😂
አቤቱ ማረን አሜቱ ማረን አቤቱ ማረን😢🤲🤲🤲እዉነት ፈጣሪ በቃይበለን ልቦናይስጠን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅዎ
አግዛብሄር አድመን ጠናንን መምሀር
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ኣቤቱ ማረን ይቅርበለን🙏🙏🙏
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ይቅር ይበለን በጣም ያሳዝናል አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ፀጋው ይብዛሎት የነ አባት
አባቴ❤❤
ኣብዮት ኣምላክ ኣቦይ ካብዙይ ምሓረኒ😪
አሜን😢
በስመ አብ በእንባ ነው የጨረስሁት😢. አባየ ስልክ ቁጥሩን አካውቱን አስቀምጡልን እንረዳዋለን የተቻለነን አባቴ ወይ ፈተና
ደጋሚውንም,,,አስደጋሚውንም,,,,ፈጣሪ,,,ይቅደምልን,,,,ቅዱስሚካኤል,,,ድግምታቸውን,,,,ያፍርሰው,,,,,,,❤
አቤቱ አምላኬ ሆይ ማረን 😂😂😂 መምሕር እድሜ ከሙሉ ጤናጋር አምላከ እግዚአብሔር ያድልልን
የስው ልጅ ክፉት አዚህ መድረሱ አውነት ልብ ይስብራል. አምላከ ቅዱሳን ልቦና ይስጠን አኛንም ከታስርንበት ክፉ መንፈስ ለመፈወስ አድሉን ያድለን አባታችን ጨምሮ ጨማምሮ ፅጋውን ያብዛልዋት አድሜና ጤና ይስጥዎት
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
አባታችን:መምህራንችን:የእድሜ:ፀጋ:የአገልግሎት:ፀጋ:እግዚአብሔር :ጨምሮ:ጨምሮ:ይስጥልን።አባታችን:የእርሶ:ጠላቶች:ከእግሮት:በታች:ይውደቁ።
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን 😢😢😢
🙏🙏የት ደብር ነው የሚያገለግሉት አባታችን🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ለነሱም ልቦና ይስጣቸው ። ይሄንን የሚያውቀው የደረሰበት ነው እንደዚህ የምንመሰክርበት ቀን የዘብሩ ቅድስ ገብርኤል ይርዳን
በ እዉነተት እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ🥺🥺 እመብርሃን ልጇችዎን መች ትረሳለች🥺 ወይኔ የኔ አባት እንዴት እንደደነገጠ🥺
የሰው ልጅ ክፋቱ እግዚኦ ማረን
egezeyabehare yemesigene❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤🎉🎉🎉እንኳን እግዚአብሔር ደረሰልህ ወንድማችን
ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው እንዲ የሚያደርጉትን
እግዚአብሔር ይመስገን!!!
እግዚ ጌታ ሆይ በምህረትህ ማረን😢 ቅዱስ ሚካኤል ይፋረዳችሁ የሰውን እድል እምታበላሹ😢 እግዚአብሔር ፍርድ. ወንድማችን እንኳን ደስ አለህ ፀናትህን እስከመጨረሻው ያድርግልህ አይዞህ
አባቶቻችን እድሜ ጤና ይስጣችሁ የናንተ መኖር ለኛ ሰላም መኖር ነውና ጠላቶቻችሁነም ከግራችሁ በታች ይጣልላችሁ
ኡፍፍእንኳንም እመቤቴ ማረችህ ፈወሰችህ ወንድሜ በጣም ያሳዝናል አቤቶ አድነኝ አምላኬ መጨረሻችን አሳምርልን አባታችን እድሜዎት ይርዘምልን ፀጋዉን ሞገስን ጥበቡን ይናቱ ትግስቱ አብዝቶ ይስጦት
በእውነት አለቀስኩኝ አቤቱ ጌታ ሆይ አንተው ማረን ይቅር በለን የኛስ ሐጢያት ልክ አጣ እዴው ምን ይሻለናል እግዚኦ ፡ ወድማችን ለአተ የደረሰ አምላከ ቅዱሳን ለኛም ይድረስልን ለአባታችን እድሜና ጤና ያድልልን
ወይ ጎድ ይሄን ግዜ ኧኮ ሮጠው ሲያሸንፎ ለቤተክርሰትያን ብር ያስገቡ ይሆናል የኧኔ ወንድም በጣም ያሳዝናል በቃ አጋንንት ለካ ጥፍት የለበትም ኧኛ ከአጋንንት በላይ ሆነን ነው 😢😢😢😢😢
ኦ አምላኬ ሆይ መጨረሻችን አብጀው ማረን
አረ እግዚኦ አቤቱ ማሬን ቅዱስ እግዚአብሄር ምህረትህ ቸርነትህ ምነኛ በዛ አድነን ቅዱስ ኤልሻዳይ
እግዚአብሔር ይመስገን
አባታችን: እግዚአብሔር: አምላክ: ከነመላ: ቤተሰብዎ: ረዥም: እድሜ: ከሙሉ: ጤና: ጋር: ይስጥዎት: ፅጋውን: ያብዛልዎት: እግዚአብሔር: አምላካችን: ይጠብቅልን: ያኑርልን::
እግዚኦ ጌታሆይ 😮😮😮😮
😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤 እግዜዮ ማሓረና
አባታችን እግዝአብሔር ረጀም እደም ይሰጥልን አቤቱ የሰው ክፍተ ከሰይጥን አልፈታል አቤቱ መደኒ አለም ሆይ እንደ ችረነትህ ማረን ይቅረ በልን ለክፍ አሰልፈህ አታሰጥን😭😭😭😭
የአምላካችን የእግዚአብሔር ስም ይመስገን
እድሜና ጤና ይስጦት
እግዚአብሄር ይመስገን እመቤቴ ክብር ምስጋና ይድረስሽ አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ኑሩልን ለሱ የደረሰች እመብርሃን ለኛም ትድረስልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ይስጦት ይህ ልጅ ለምንድነው የማይፉቱት በመድሐኒአለም የመጨረሻ ያድርግልህ እመብርሃን በመጎናጸፊያ ትጋርድህ
አባቴ እድሜዎት ይርዘም እኛ ኢትዮጵያዊያኖች ግን ምን እየሆንን ነው ሁሌ የሰው ኑሮ የምንመለከተው ለምንድነው እግዚአብሔር ይፈርዳል ፅዋው እስኪሞላ ነው መተተኞች የሰራችሁትን በልጆቻችሁ አግኙት
በራሳቸው ያግኙት ልጆቹ ባልዋሉበት በራሳቸው እግዚአብሔር ያሳያቸው
@@saraberhe6491በትክክል ልጆች ምን ኣረጉ የኔ ናት😢😢😢በራሳቸው ያገኙት እንጂ
በራሳቸው ይሁን ሳይሞቱ ፈተናው ይቅመሱት
😢😢😢በጣም ምቀኛ በዛ።በስመኣብ ምን ሊያገኙ ነው እንዲህ ክፉዎች የሆነብን ኡፍፍ
Amenamenamen Amenamenamen Amenamenamen Amenamenamen 😢😢😢😢😢😢😢. Fered.kelaye.new.egezooooo.chekeni
ቀሲስዬ እርሶ የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርሎት:: በጣም ነዉ የምወዶት
የእኛ የሰው ልጆች ክፋት ግን እጅግ ያሳዝናል ...😢!
ለአንተ የደረሰችልህ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለእኛም ትድረስልን
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥወት❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን. እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
አባታችን ፀጋው ያብዛሎት
እግዚኦ መሃረና ክርስቶስ :አቤቱ ለምያስጨንቁን አሳልፈህ አትስጠኝ ።
አሜን አሜን አሜን አቤቱ ማረን ሁላቺንም ተይዘናል ጌታ ሆይ ኤፍታህ በለኝ 😢😢😢😢
አሜን አሜን አሜን
Amen
አባቴ ፀጋዉን ያብዛልን እድሜ ይስጥልኝ
አሜን ×3 ፀጋዉን ያብዛለዉ በርሱ በቀሲስ መምህር አባታችን ሄኖክ ወልደማርያም ትምህርት ተምረን ተጠቅመናል ንስሐእንግባ ሁላችንም መፆም መሥገድ መንበርከክ መቁረብ መቀጥቀጥ ወላዲተ አምላክ እመብርሐን ቅድስት ማርያም ሁላችንም ትርዳንበርቱ ወገኔ አደራ ሼር ላልሰማ ይስማ በርቱ❤❤❤❤❤❤❤
እንደቸርነቱ ብዛት ፈጣሪ ይማረን
በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አባታችን
እግዚአብሔር በምህረቱ ያድነን ድንግል በፀሎቷ ትዳሰን እግዚአብሔር መጨረሻውን በማዳን ይፈውሳል❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ዕድሜ ያርዘም ፅጋውን ያብዛለን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አባቴ ፈጣሪ በፀጋው ይጠብቅል ፀጋውን ያብዛልን ተመስገን ተመሰገን
አባታችን በጸሎት አስቡኝ❤🙏
ፈጣሪ ይሄን ሁሉ ሀጢያታችንን ችሎ ተሸክሞን በጤና እንመላለሣለን አቤት የአምላክ ቸርነት ምን ይሆን ውለታህ ጌታዬ
እግዚአብሔር ይመስገን ያዳነው ይህን ምስኪን ል'ጅ'። የመምህር ግርማ ጉባኤ ላይ ብዙ ጊዜ ዓይ'ቼ'ዋለሁ። እግዚአብሔር መተተ'ኛ'ውን ከአገራ'ች'ን ኢትዮጵያ ላይ ያጥፋልን።
እግዚሆ እግዚሆ እግዚሆ አምላክ ሆይ ማረን ይቅር በለን በሰው አገር በሰደት ታስሪ አለው ተከራተትኩ ይህ እሮጦ በላቡ የሚያገኙት ምን አይነት በረከት ያገኛሉ አባቴ አምላክ በድሜ በጤና ያኑሮት ስለእኔ አጥያተኛዋ ሲል
እግዚኦ መሓረነ ክርስቶስ አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን 😢እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ከዝ ክፉ መንፈስ ገላገለህ ወንድሜ ፀጋውን ያብዛሎት ኑርልን አባታችን ❤
አባታችን ፀጋዉን ያብዛልወት በእዉነት እረጅም እድሜ አና ጤና ይስጥወት ሸ አመት ኑሩልን
ወይ ጉድ ያገር ያለህ፤ ከዚህ በኋላ ለሰው አላጨበጭብም ሙሉ ታሪኩ ስለማይታወቅ። ክብር ና ጭብጨባ፤ አድናቆት ና ምስጋና ለእግዚአብሔር ብቻ።
እሰይ❤ አጋንንት እንዲ ሲታጨድ ማየት እንዴት ያስደስታል😮
አይዞህ ወንድማችን🙏
እግዚአብሔር ይመሰገን
ከቡር አባታችን አድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን
እኛም ከታሰርንበት የአለም መድኃኒአለም ይፍታን
አሜን አሜን አሜን
ክቡር. አባታችን በስደት አለም ነው ያለሁት
በጣም. በጭንቅ ላይ ነው ያለሁት አባዬ. በፀሎት ያሰቡኝ.
አሜን አሜን አሜን
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን በረከትዎ ይድረሰን አሜን
እረ ኢትዮጵያዊያን ወዴት እየሄድን ነው በውነት በጣም ነው ያሳዘነኝ ግን እንኳን እመቤቴ ደረሰችልህ የኔ ልጂ
ጉድ እኮ ነው።
ሰምተነው የማናቀው ነገር የሚያስፈራ ጊዜ። 😊
እግዚአብህር ይታረቀን። እመቤቴ ማርያም ትጠብቀን።
አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ
ኑሩልን ❤❤❤
አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤❤ ያገልግሎት ዘመን ይባረክልሁ❤❤
አቤቱጌታሆይ እደሐፂያታችንሳይሆንእደቸረነትህማረንይቅረበለንከክፉመናፍስትእስራት የተፈታንአረገን አባታችን ቃለህይወትያሠማልንአሜን
አሜን አባታችን የሁላችንንም ሕይወት ፣ቤት እመብርሃን ትፍታልን ❤
እንኳን ደህና መጡ አባታችን❤❤❤❤
አቤቱ ፈጣሪየ ልቦና ስጠን😢😢😢
አባታችን ፀጋውን ያብዛልዎት ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝመው🙏🙏🙏🤲🤲🤲
አባታችን፡ ጸጋውን ያብዛልዎት በእድሜ በጸጋ የድንግል ማሪያም ልጅ ይጠብቅልን
እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን❤❤❤
አቤቱ ማረን ይቅር በለን
አባታችን እድሜን ከቴና ይስትልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አቤቱ ይቅርበለን በስመ አብ
እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን አቤት ቸሩመድሐኒ አለም ሆይ እንደኛሀጢአት ሳይሆን እንደቸርነት ማረን ይቅር በለን አባታችን እረጂም እድሜ ከጤና ይስጥልኝ አሜን አሜን
እግዚአብሔር ቤተሰቦን ይባርክሎት ሌላ ምን ያባላል ቀሲስ 👏🙏
በጣም ያሣዝናል።የእግዚአብሔር ፀጋ እና በረከት ከፍ ይበል።እግዚአብሔር ካለን ምንም አንሆንም።
እግዚኦ መሐርነ ክርስቶስ የሰው ልጅ ክፋት ሰይጣንን በልጦታል 😢😢😢 እንኳን እግዚአብሔር በምህረቱ ጎበኘህ ወለላይቱ እመቤት እንኳን በምልጃዋ ከስራትህ ፈታችህ እግዚአብሔር ከንደዚህ አይነት ክፉ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቀን
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ አቤቱ ማረን ይቅር በለን
አባታችን እድሜ ይሥጠዎት❤❤❤❤❤
እድሜና ጤና ይስጦት❤❤❤
አይይይይይይ!!! ሰው በውንድሙ ላይ ይህን ያህል ሲጨክን ግንግን አምላክ ትቶ አልተወንም እንደስዎ ያሉትን አባት ሰጠን:: አባታችን እርጅም እድሜና ጤና ይስጥውት :: ጠላትዎን አጋንንትና ሰይጣንን በቅዱሳን መላዕክት ሰይፍ ተጨፍጭፈው ከእግርዎ በታች ይጣልልዎ አባቴ::
ወንድሙ ነው???
እኔስ ኣዘንኩ እባካችህ ተንኮል ምቀኝነት ተው መምህር እናመስግናለን ኣባቴ ❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏💐💐💐
❤እግዚያብሔር❤ዕድሜና ጤና ይስጦት አባታችን!!!❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
አቤቱ በምህርትህ አስበን እደው የኛ ክፍት አባቴ እግዚአብሄር ይጠብቆዎት🙏🙏🙏
አባታችን እድሜዮ ያርዝምሎት ቸሩ መዳንአለም
አባቴ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት እመብርሃን ከስራታችን ትፍታን ሰው በጣም ከፍቷል እግዚኦ!!!!አባቴ ወንድሜ ከሩቅ ሃገር መጥቶ እርሶጋር ነው ያለው እግዚአብሔር በርሶ ላይ አድሮ ቢፈውስልኝ በፀሎትዎ ይሰቡልኝ ብዙ ችግር አለበት እመቤቴ ከእስራቱ ትፍታው ሃይል ኢየሱስ እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡልኝ 😢
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር ይበለን😢🙏
ኧረ ምን አይነት ጉድ ነን በእውነት እናሳዝናለን አምላኬ ሆይ ማስተዋሉን አድለን 🙏ወንድማችን እንኳን እግዚአብሔር ደረሰልህ
አባ ቀሲስ ሄኖክ ፀገውን ያብዛት እግዚአብሔር ። የአገልግሎት አድራሻት ይለቀቅልን 🙏
ሰንት ታዋቄ እግር ኳሰ ተጫወዋች እድላቸው ወሰደው የተንከራተቱ ቤት ይቁጠረው ።