ምጣድ ከኤሌክትሪክ ኮኔክሽን ከ ብሬከር ጋር እዴት አድርገን እናያይዝ August 4, 2022

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 69

  • @amendishinformation6444
    @amendishinformation6444 2 ปีที่แล้ว +4

    ጡሩ ለማሳየት ሞክረሀል 🙏🙏🙏 እኔ ባለሙያ ነኝ ኮኔክተሮች ላይ live and neutral በጣም ተቀራርበዋል እና ደሞ ህጻናት ታሳቢ አድርገን ብንሠራ ። በተረፈ በርታ

    • @estifiesayas
      @estifiesayas  2 ปีที่แล้ว

      10qbro

    • @birhanuashagre3953
      @birhanuashagre3953 ปีที่แล้ว

      እማናግርህ ነገር ነበር

    • @SeidMersha
      @SeidMersha 7 หลายเดือนก่อน

      በሶኬትና በብሬከር ለማድረግስ ቢፈለግ?

  • @EnduNet
    @EnduNet ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ሲራክ ደስ ይላል በርታ . ሊጠይክክና ምታዱን ለመቦርቦር ምንድነው የምንጠቀመው ?

  • @dandiitareku6601
    @dandiitareku6601 2 ปีที่แล้ว +1

    Be ewnetu teomognal.Thank you

  • @mujib_et981
    @mujib_et981 2 ปีที่แล้ว

    breakeru sint ampere new?
    15 amp girgidda socket lay mitadun mesekat yichalal ?

    • @estifiesayas
      @estifiesayas  2 ปีที่แล้ว

      25 ampere new mehon yalbet

  • @2010bolte
    @2010bolte ปีที่แล้ว +2

    በህይወትና ንብረት ከፍተኛ አደጋ የሚያመጣ
    ስለሆነ በጥንቃቄ ብትሰራው የበለጠ ጠቃሚ ትምህርት ሊሆን ይችላል።
    ግራውንድ ግዴታ ያስፈልጋል።
    Isolation ከ1000000 ohm በላይ መሆን አለበት።
    ለምጣዱ የሚደርሰው ቮልት ከ95% 209V በታች መሆን የለበትም።

  • @mogessisay1346
    @mogessisay1346 หลายเดือนก่อน

    ጀሶው ካልደረቀ ኮታክት አያደርግም?

  • @MakuMaku-zr4yo
    @MakuMaku-zr4yo 3 หลายเดือนก่อน

    የአንደኛው ወራጅ 1ዱ አጠር አለብኝ እና እረጅሙንና አጭሩን ጠመልሁት እና ኮኔክተር ውስጥ የረዘመውን ጫፍ አሰርኩት የሚፈጥረው ችግረ አለ?

  • @YohansAman-vv3nv
    @YohansAman-vv3nv 4 หลายเดือนก่อน

    ሽቦውን ከወራጁ ጋር ያገናኘህበት አንዴት ነው ወይስ ወራጁ ራሱ አጠቃለሉ ነው?

  • @hagerignamedia5761
    @hagerignamedia5761 ปีที่แล้ว

    በጣም አሥተማሪ ትም ነው ያልተረዳሁት ነገር እንደ አማራጭ ቴሥት ላይት የምንጠቀምበትን በመልቲ ሜትር ሥንጠቀም ኒውትራል/ፖዚቲቭ/ ለማወቅ መልቲሜትሩን የምትዞረውን /አመልካቿን/ ምን ላይ አድርገን ነው? ደግሞም እሥከ 220 ቮልት ሢያነብሥ ምን ላይ አድርገነ ነው?

  • @hezekalhailu9937
    @hezekalhailu9937 ปีที่แล้ว

    ground cable wed mert west benasgebaw cheger alew

  • @gebrielkebedom7273
    @gebrielkebedom7273 2 ปีที่แล้ว +1

    eletric mitade ke eletric wechi be mekina batriy weyem be solar megagerer yechalale wey? ketechale litasayen tichelalhe

    • @estifiesayas
      @estifiesayas  2 ปีที่แล้ว +1

      ለጊዜው አይቻልም

    • @hiwihiwi823
      @hiwihiwi823 2 ปีที่แล้ว

      ብሮ እራስ ተፈላሰፍበት ።

  • @Eyob-i7b
    @Eyob-i7b 10 หลายเดือนก่อน

    ቶሎ የማይግለውን ምጣድ ምን ላድር ወይም እንዳይ ግል የምያደረገው ምንድ ነው ምን ላድርግ

  • @yohanneslucky5538
    @yohanneslucky5538 ปีที่แล้ว

    መልካም፡ትምህርታዊ፡መረጃ፡ነው።
    አመሠግናለሁ

  • @hawiroba6911
    @hawiroba6911 2 ปีที่แล้ว +1

    የምንሰራበትን ምጣዱን ለመግዛት ከየት እናገኛለን

    • @estifiesayas
      @estifiesayas  2 ปีที่แล้ว +1

      merkato or metad serwech ga

    • @birhanuashagre3953
      @birhanuashagre3953 ปีที่แล้ว

      መጣድ ለማዘዘ ፈልጌነበር ስልክ ቁጥር ላኪልኝ

  • @alexderebe-yi4eq
    @alexderebe-yi4eq ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ግን ለመጠገን አስቤለሁ ግዴታ መልቲ ሜትር ያስፈልጋል

  • @AGH2-79
    @AGH2-79 2 ปีที่แล้ว +4

    የምታስተምረው ጥሩ ነው ግን ማስተማር ማለት ቀላል ኣደለም ፡በምታስተምረው ተምረው የመሞከር ነገር ሊኖር ስለሚችል፡ ጥንቃቄ የሌለው ኣሰራር እየሰራህ ስለሆነ ተማሪዎችን ያዩት ነው የሚደግሙት፡ ምጣድዋ ከስር ምንም ዋስትና የለውም፡ ትምህር ማስተማር ካለብህ ንጽህ በሆነ መንገድ መሆን ነበረበት ብየ ኣስባለሁ። ምንም ዋስትና በሌለው መንገድ ባታስተምር ይሻላል፡ ዝም ብሎ በተለቃቀበ ነገር የሰው ሂወት ኣደጋ ውስጥ ባታስገቡ ይመረጣል ከይቅርታ ጋር።

    • @estifiesayas
      @estifiesayas  2 ปีที่แล้ว +1

      ok

    • @tulukuma5708
      @tulukuma5708 2 ปีที่แล้ว

      AGH, እውቀት፡ ይቁም፡ ማለት፡ ነው፡ ወይስ፡ ዓለም፡ በሙሉ፡ እንደሚያረጉት፡ይህ፡ ለእውቀት፡ እንጂ፡ ስለኤሌትሪክ፡ እውቀቱ፡ የሌላቸው፡ ስዋች፡ ጥንቃቄ፡ እንዲውስዱ፡ ማስጠንቀቅያ፡ መለጠፍፍ፡ በቂ፡ ነው፡

  • @SeidMersha
    @SeidMersha 7 หลายเดือนก่อน

    በሶኬትነሰ በብሬከር ለማድረግ ቢፈለግስ

  • @maymunaabdela9033
    @maymunaabdela9033 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ምጣዴ ባለ 3ሶከት ነበር እየተቃጠለ ሲየስቸግረኝ በብሬከሩ ቀጠልኩ እና ድምፅ አለው ምን ላድርግ ?

    • @Funny-squad1
      @Funny-squad1 2 ปีที่แล้ว +1

      breakerun chint c32 10000A keyri. breaker akm kelelewu dmtsi weym memok yjemral.

    • @estifiesayas
      @estifiesayas  ปีที่แล้ว

      Yes

  • @GetachewTekileSheware
    @GetachewTekileSheware 5 หลายเดือนก่อน

    ባልቦላ የሚመልሰው ምክኛት

  • @namedebruyne
    @namedebruyne 6 หลายเดือนก่อน

    ከዲቫይደር ሚያያዪዝ ገመድ ለራሱ አለው ወይ

  • @azebmichael7426
    @azebmichael7426 2 ปีที่แล้ว

    የዳቦ ምጣድ ሬዚዝታንስ ምን ዓይነት ነዉ?

    • @estifiesayas
      @estifiesayas  2 ปีที่แล้ว

      ከ ስቶቭ ሪዚስተር አንድ ነው

    • @azebmichael7426
      @azebmichael7426 2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ

  • @babeybasha9281
    @babeybasha9281 2 ปีที่แล้ว +1

    ማስተመሩ ጡሩ ነው ግን ዋስትና የሚባል ነገር ብል የለውም አንደኛ ስታስተምር እቃው ጥራቱን የጠበቀ እና ለሰው ሂዎት አስተማማኝ መሆን አለበት

    • @estifiesayas
      @estifiesayas  2 ปีที่แล้ว

      ጥንቃቄ ግድ ነው

  • @tigistabera2750
    @tigistabera2750 2 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ስራህ አሪፍ ነዉ ምጣዴ ጠርዙ ያሳርራል ምጣድ ብቻም ቀይሬ ሞከርኩ ግን ያዉ ነዉ ምን ላርገዉ

    • @estifiesayas
      @estifiesayas  2 ปีที่แล้ว +1

      የሚያሳርርበት ቦታ ላይ ሪዚስተሩን ወጠር አርገህ ሰሳ አርገው የሙቀቱ መጠን እዲቀንስ

  • @yesufmohammed142
    @yesufmohammed142 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @andytubemeet7057
    @andytubemeet7057 2 ปีที่แล้ว +1

    tnx bro

  • @mqdeslbswerqe4183
    @mqdeslbswerqe4183 2 ปีที่แล้ว

    Ena sokitwo eytekatel enbi aleg pls eskiy negerg

    • @estifiesayas
      @estifiesayas  2 ปีที่แล้ว

      Hultnm soket yekyre tekbaunm teskiwnm ,eminkel emseka kehone bedenb meskatun margagt albachi 10q

  • @gezahegnbekele4722
    @gezahegnbekele4722 9 หลายเดือนก่อน

    Great

  • @فاطمهعبدو-ت8م
    @فاطمهعبدو-ت8م 2 ปีที่แล้ว +2

    አሸዋና ጅብሰም ጥሩ አደለም ምጣዱ ይሰነጣጠቃል በአልሙኒየም ብረት የተሰራ ግዙ እህቶች

    • @estifiesayas
      @estifiesayas  2 ปีที่แล้ว +1

      Lk new yekoye selnber new 10q

    • @ortodoxmezmer8924
      @ortodoxmezmer8924 2 ปีที่แล้ว

      @@estifiesayas are ena melmed efelgalhu aseltengn bro benathi

  • @nebiyuwolde7321
    @nebiyuwolde7321 2 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ሬዚስተር ስወጥር ወራጁ ቦዲውን እንዳይነካ በሸክላ አድርጌ አስገብቼ ቆጣሪ እየመለሰብኝ ነው እንዴት ላድርግ

    • @estifiesayas
      @estifiesayas  2 ปีที่แล้ว

      ሾርት አለው ለዛ ነው በደንብ እየው

    • @nebiyuwolde7321
      @nebiyuwolde7321 2 ปีที่แล้ว

      አስተካክዩዋለሁ ነገር ግን በጎን ብሬከር አድርጌ ብሬከሩ ጋር ሳጠፋ ቆጣሪው ይመልሣል

    • @hiwihiwi823
      @hiwihiwi823 2 ปีที่แล้ว

      @@nebiyuwolde7321 phase ከ neutral ጋር ተገናኝቷል ማለት ነው ስለዚህ መጨረሻ ከምጣዱ ስር እንዳልተገናኘ እየው።

    • @AGH2-79
      @AGH2-79 2 ปีที่แล้ว

      እኔ ልንገርህ፡ ከስር ወራጁ ከቦዲው ጋር ኣለ መነካካቱ ኣረጋግጥ፡ ረዚስተሩ ስትዘረጋው ከወራጁ እርስ በርሱ ኣለመንካካቱ እስቲ ቸክ ኣድርግ፡ የሚመልሰው ብሬከር ስንት ኣምፔር ነው,፡ ምጣዱ ላይ ምንም ስህተት ከሌለህ ችግሩ ብሬከሩ ነው፡ የብሬከ ስራ ምንድነው ካልከኝ፡ ኤለትሪክ ሾርት ባደረገ ሰኣት ነው ሰርኲቱ ብሬክ ያደርገዋል ማለት ነው። ወንድምህ ኤርትራዊ ነኝ ።

  • @AbebeAbebe-d8r
    @AbebeAbebe-d8r ปีที่แล้ว +1

    ብሬከሩን ኦን ሳደርገው ለምን እሳት ይፈጥራል ብትመልስልኝ

    • @Mathsandphysics1218
      @Mathsandphysics1218 6 หลายเดือนก่อน

      ይቅርታ በደንብ አጥብቂው ስላልጠበቀ ነው እሳት የሚፈጥረው

  • @moyihambissadinbassa2935
    @moyihambissadinbassa2935 2 ปีที่แล้ว +1

    mitadu lay yalewu breaker agetatem asayen

    • @jibrilabdela6620
      @jibrilabdela6620 ปีที่แล้ว

      ከቆጣሪ ምንወስደው የኬብሉ መጠን ባለስት ነው ባለ ሁለት ወይስ ባለ አራት

  • @abushetho5665
    @abushetho5665 ปีที่แล้ว +1

    ሥራህ ዝርክርክ ነው

  • @adnoseleman1923
    @adnoseleman1923 2 ปีที่แล้ว +2

    ቀለበቷን እንዴት እንስራት

    • @estifiesayas
      @estifiesayas  2 ปีที่แล้ว +1

      ጥያቄውን አብራራው ግልፅ አደለም

    • @adnoseleman
      @adnoseleman 2 ปีที่แล้ว +1

      @@estifiesayas ቦዲ አሰራር አሳየነ

  • @getamesayabrhame737
    @getamesayabrhame737 2 ปีที่แล้ว +1

    Arf new

  • @sur3089
    @sur3089 ปีที่แล้ว

    Switch አንጠቀምም እንዴ

  • @tulukuma5708
    @tulukuma5708 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ፡ አትስማቸው፡ የአራስ፡ ህፃን፡ ምጣዱን፡ ቢፈታውስ፡ በዚህ፡ አይነት፡ እኳ፡ እውር፡ ስው፡ ስምቶህ፡ ኤሌትሪክ፡ እጠግናለሁ፡ ብሎ፡ ይሞታል፡ የፈለገ፡ ቡሉህ፡ እንጀራችንን፡ ትዘጋብናለህ፡ ብለው፡ በግልፅ፡ አይነግሩህም፡ አንተ፡ ግን፡ ማስጠንቀቅያ፡ ፕሮግራሙ፡ ከመጀመሩ፡ በፊት፡ ለጥፍ፡ አለቀ። ፕሮግራምህን፡ መቀጠል፡ ትችላለህ፡

  • @andytubemeet7057
    @andytubemeet7057 2 ปีที่แล้ว

    direct connected benadrgew mn chgr alew bro

    • @estifiesayas
      @estifiesayas  2 ปีที่แล้ว

      ኤሌክትሪኩን ያነድብናል