ሌላ ሰበር || የመከታው ፋኖ የአሰግድን ቤት ሲቆጣጠር ቪዲዮ ተለቀቀ || የነ እስክንድር ወገን ስልክን ኑ ላሰማችሁ! lIVE

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 216

  • @argaasefa1146
    @argaasefa1146 24 วันที่ผ่านมา +18

    የራሳቸውን አባል ቤት እንዲህ ካደረጉ የሌላውን ህዝብ

  • @lilyberhe3244
    @lilyberhe3244 24 วันที่ผ่านมา +8

    አቤ በጣም ያሳዝናል የአማራው ምስኪን ህዝብ መቀለጃ ሆነ ምነው መንቃት አቃተው እነሱ ለገንዘብ ህልውናውን መብቱን እያጠፍት ነው እረ ንቁ አትወክሉንም በሉ አማራው መብትህን አስከብር አትሽወድ

  • @user-un8kz3he9p
    @user-un8kz3he9p 24 วันที่ผ่านมา +6

    እነዚህ ሰዎች አቅም ኖሯቸው ወደ ሌላ ክልል ቢገቡና ሌላውን ብሔር ቢያገኙ ምን ሊያደርጉ እንደሚችሉ ልብ ያለው ልብ ይበል ብሔር ብሔረሰብ ነቅቶ ከፋኖ እራሱን መጠበቅ አለበት።

  • @Coffee-do1gm
    @Coffee-do1gm 24 วันที่ผ่านมา +25

    አያ አያሌው; እርሱ ምን ያድርግህ ? ፋኖ ላይ ነው መናደድ ያለብህ:: እንኳን ለአማራ ሊታገሉ ቀርቶ እርስ በራሳቸው የሚበላሉ; ነፃ እናወጣሀለን የሚሉትን ስው አፍነው መልቀቂያ ገንዘብ የሚጠይቁ ልጆቹን ከትምህርት ገብያ ያስወጡ; የህዝቡን ተቋማት ያፈረሱ; እንዳያርስ ማዳበሪያውን ስርቀው የሚሽጡ!

  • @kediribrahim789
    @kediribrahim789 24 วันที่ผ่านมา +22

    ጦርነቱ ወደ ሌላ ክልል ቢሻገር ምን እንደሚያደርጉ የኢትዮጵያ ህዝብ ልብ ይበል??

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 24 วันที่ผ่านมา +13

    ጀግናዉ መሪያችን ህወሀት መለስ ዜናዊና ተከታዮቹ ባዶ ካዝና ያስቀሩትን እየሞላ የዘረፉትን ብድር እየመለሰ በፊት መሰራት የነበረበትን ስራ አሁን አሳምሮ በትጋት እየሰራ ያለ ድንቅ መሪያችን ነዉ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @sintayehubelihu2120
      @sintayehubelihu2120 24 วันที่ผ่านมา +3

      እግዚአብሔር ከጠቅላዩ ጋር ነው

    • @ggway5503
      @ggway5503 24 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂

    • @RRuth8852
      @RRuth8852 23 วันที่ผ่านมา

      Tikikil, we have wise and best leader ❤

  • @solmimila3780
    @solmimila3780 24 วันที่ผ่านมา +8

    እግዚአብሔር ቋንቋቸውን ይደባልቅ አሁን ትሰማላችሁ ይረፈርፋቸዋል

  • @gdr668
    @gdr668 24 วันที่ผ่านมา +12

    ጨዋ ነፃ አዉጭ ነዉ ስትሉ ስትሉ
    ፋኖን ፋኖ በላዉ እንግዲህ ምን ትሉ ።

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 24 วันที่ผ่านมา +24

    ፈጣሪ አሁንም እርስበርስ ያባላቸዉ ያሽመድምዳቸዉ የኢትዮጵያችንን ጠላቶች ፋንዲያዎችን

  • @bety2338
    @bety2338 24 วันที่ผ่านมา +10

    እነዚህ እርጥብ ከብት ነፃ አውጪ ናቸው። ደም አስክሮአቸው ነው የሚለፈልፉት? አይ ኢትዮጵያዬ 🇪🇹 ስንቱን ተሸክመሻል 🤔 አቤ እናመሰግናለን 🙏

    • @ggway5503
      @ggway5503 24 วันที่ผ่านมา

      ከብቱማ ነፃ ወጥትዋል። ሰው ነው የቀረው።😂

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 24 วันที่ผ่านมา +5

    ፋኖ አንድላይ ቢሰበሰብ ለመከላከያችን ይጠቅመዋል እንደተሰበሰቡ ድምስስ ያደርግልናል ከዛ ኢትዮጵያችን ሰላም ትሆንልናለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @soltube2527
    @soltube2527 24 วันที่ผ่านมา +5

    4 ኪሎ ን ከመቆጣጠራቸው በፊት የሰው መኖሪያ ቤትን በመቆጣጠርን እየተለማመዱ ይሆናል

  • @birhanumekebo6737
    @birhanumekebo6737 24 วันที่ผ่านมา +3

    አቤ ጽንፋኛዉ ፋኖ ምን ጉደኞች ናቸዉ እርስ በእርስ የተከፋፋላ የፅንፋኛ ቡድን ። የማትራባ ፍያል ታራት የሆኑ ነቸዉ ።

  • @teddyboss9009
    @teddyboss9009 24 วันที่ผ่านมา +7

    አቤ
    አመሰግናለው ሀገሬን የበለጠ እንድወዳት አእምሮየላይ እየሠራህ ስለሆነ አመሰግናለው

  • @abbytamrat1662
    @abbytamrat1662 24 วันที่ผ่านมา +8

    Abiy has studied Ethiopia and the world. He is proving he has done his homework.

  • @workigudissa2926
    @workigudissa2926 24 วันที่ผ่านมา +5

    ወይ ኢትዮጵያ የፋኖ ቤት እንድ ከረጉ የሌሎች አምላክ ብቻ ነው እንዴት ይሆን ? የሰላም ሀገር አንድ ዓይነት ከማየት ሌለ ምንተስፋ የሚያስቆርጥ ምን አለ፣፣ በጣም አዝናለው

  • @lovenature4241
    @lovenature4241 24 วันที่ผ่านมา +10

    THIS BANDITS ARE SO BRAINLESS. THESE ARE THE ONE CLAIMED FIGHTING FOR BETTER ETHIOPIA. ETHIOPIA IS BETTER WITHOUT THEM. PEACE TO ETHIOPIA/AFRICA.

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so 24 วันที่ผ่านมา +7

    አቤ የልብስ እስታይሉ ካንተ ጋር አብሮ ይሄዳል ምርጫህ ይሁን ያምራል ሁል ነገሩ::🎉

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 24 วันที่ผ่านมา +10

    👉 ፋኖ ተብዬዎች ያ ገር ሰገጤዎች አይደሉ እንዴ በማምላክ 😂😂😂

    • @dani-ik2sw
      @dani-ik2sw 24 วันที่ผ่านมา

      መልካም መቃጠል broo😂😂😂አዳነች አቤቤም ሰገጤ አልተባለች ምድረ ቆረቆንዳ

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 24 วันที่ผ่านมา +1

      @@dani-ik2sw❗እግዚዎ ! እግዚዎ ! እንደዚህ ያሉ እልም ያሉ ፍራ ሰገጤዎችን መስማት እንዴት ያዝናናል ጎበዝ❗በእውነት እነዚህ አይሙቱ እንዲያጫውቱ 😂

  • @berhanualemu4689
    @berhanualemu4689 24 วันที่ผ่านมา +5

    ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባ

  • @abm1344
    @abm1344 24 วันที่ผ่านมา +6

    ወረበሎች ፣መሀይሞች

  • @BerhanuLameso
    @BerhanuLameso 24 วันที่ผ่านมา +2

    Dear Haq & Saq your news are excellent.

  • @mohammedabagissa1405
    @mohammedabagissa1405 24 วันที่ผ่านมา +20

    አይ ነጻ አውጪ ያፈር ገንፎ

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 24 วันที่ผ่านมา +2

    ጋሽ ጌታነህና አብረዉ የሚሰሩ ጀግኖቻችን 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 24 วันที่ผ่านมา +3

    ለ ሶማሌ ላንድ ህዝቦች 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 24 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን አሁንም ቁዋንቁዋቸው ይደበላለቅ አሁንም እናመሱግንሃለን ወንድማችን አቤ ቶኪቻው blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 24 วันที่ผ่านมา +3

    ሰላም አቤ ቶኪቻዉ የመከላከያችን አባል 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @seemetsegent6320
    @seemetsegent6320 24 วันที่ผ่านมา +1

    ስላም።የስንቱን ቤት ዘግተው የግል ጥቅማቸውን ለማሟላትብለው ይዘገያል እንጂ እያንዳንድ የእጅን ያገኛልለሀገራችን ስላም ድል ለመከላከያችን

  • @honest241
    @honest241 24 วันที่ผ่านมา +2

    ዝንጀሮ የራሷን መላጣ ሳታይ በሌላው ትስቃለች አቤ እንኳን ደስ አለህ

  • @yonasgudu2956
    @yonasgudu2956 24 วันที่ผ่านมา +1

    እነኚህ እንኳን ለወገናቸው ለራሳቸውም የማይሆኑ ወሮበሎች መሆናቸውን አሳፋሪው ተግባራቸው በአደባባይ እየመሰከረባቸው ነው......

  • @yeneneshgroom6153
    @yeneneshgroom6153 23 วันที่ผ่านมา +1

    I love the song you deserve you work hard to get Peace i n Ethiopia

  • @dinkuteshager4163
    @dinkuteshager4163 24 วันที่ผ่านมา +1

    አቤ አድናቂህ ነኝ

  • @kibret4327
    @kibret4327 24 วันที่ผ่านมา +3

    አሪፍ ሙዚቃ

  • @fikireabayasse4640
    @fikireabayasse4640 24 วันที่ผ่านมา +3

    እነዚህ :ናቸው መተው የሚመሩት :

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 24 วันที่ผ่านมา +1

    በርታ❤❤❤

  • @kidanuadulla7246
    @kidanuadulla7246 24 วันที่ผ่านมา

    በጣም ድንቅ ችሎታ ነው

  • @andinetgetahun6206
    @andinetgetahun6206 24 วันที่ผ่านมา +1

    አቦ የመጨረሻ ፋራዎች ናቸው😢😢ስለነሱ መስማት ነው አሁንስ ያስጠላን😮

  • @seyfegebrelmulugeta3277
    @seyfegebrelmulugeta3277 24 วันที่ผ่านมา +9

    አንድን ጽንፈኛ ቡድን ፋኖ የሚል ስም ስትሰጡት ይገርማል

  • @DejeGeme-oi3iq
    @DejeGeme-oi3iq 24 วันที่ผ่านมา +1

    ፋኖ ጀግናው የፋኖን ቤት በቁጥጥር ሥር አውሎታል

  • @aminaahmed470
    @aminaahmed470 24 วันที่ผ่านมา +3

    ሰራዊቱ ይላል ገበሬዉ አርሶ እንዳይበላ ገበሬዉን ማፍያ አድርገዉት ከዚህ በኃላ ዘርፎ መብላት ለምደዉ ሰዉ አይሆኑም እነዚህን ጥጋበኞች መሃይሞች ወገኑን እየጨረሰ ጀግና ነን እያሉ ሳያፍሩ ያላዝናሉ እነዚህን የሃገር ጠንቆች መቀጣጫ እንዲሆኑ እርምጃ መዉሰድ ግድ ይላል ነፃ ገንዘብ መብላት ጀምረዉ ገበሬም እረኛዉም መንደሩን ጥሎ ከተማ ገብተዉ ለማኝ ነዉ የሚሆኑት ወይኔ መንጌ ኖሮ በነበረ ልክ ያስገባችሁ ነበር ወይም ወያኔ አስጎንብሶ ያኖረህ ያ ይሻልሃል

    • @ggway5503
      @ggway5503 24 วันที่ผ่านมา

      እርምጃማ መውስድ ከተጀመረ 1 አመት አለፈው። አሁን እኮ እነሱ መሳሪያ ማርከው እርምጃ መውሰድ ጀምረዋል።

  • @tech-f4c
    @tech-f4c 24 วันที่ผ่านมา +1

    የራሳቸዉን አባል ቤት እንዲህ ያደረጉ ስልጣን ቢይዙ ምንማድረግ እንደሚችሉ እያሳዩነው በጣም አሳዛኞች ናቸዉ

  • @asratwondie2582
    @asratwondie2582 24 วันที่ผ่านมา +1

    ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም።

  • @ethio-code6509
    @ethio-code6509 24 วันที่ผ่านมา +1

    ወይ ፋኖዬ ፍራሽ አይተው አያውቁ ከቁርበት አልጋ ወርደው እድሜ ለእነደሬ ለእነ መሳይ እና ለሴትየዋ ባል እና ለመሳሰሉት ብር እየላኩ ሰው አደረጉዋቸው

    • @halimahhh-fl9bo
      @halimahhh-fl9bo 23 วันที่ผ่านมา

      እድሜ፣ለ፣ምናላቸዉ፣ባል፣ለአቶ፣እየሩስ።

  • @lovenature4241
    @lovenature4241 24 วันที่ผ่านมา +5

    THEY ARE THE SAME AS JUNTA, THAT WAS WHAT JUNTA DID SO THIS SO CALLED FANO ARE VANDALIZING SO WAHT IS THEIR DIFFERENCES FROM JUNTA.

  • @MillionBezabhe
    @MillionBezabhe 24 วันที่ผ่านมา +1

    አቤ አቦ እነሱን ተዋቸው የልጅ ስራ እየሰሩ ነው ይልቁንም ዘፈኑ ተመቸኝ አቤ ይገባሃል

  • @DawitMulugeta-gq8ox
    @DawitMulugeta-gq8ox 24 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤ abe music un ❤❤❤ labicha liqaqaw arf arf arf👍👍👍👍👍👍👍1000%

  • @user-Sol-Godelyas
    @user-Sol-Godelyas 24 วันที่ผ่านมา +1

    አቤ ጀግና ነክ የሀቅ ሰው ነክ : ግን በደንብ ተዘጋጅተክ አደራጅተክ ብትመጣም : የተቆራረጠ ሃሳብ ነው የምንሰማው : በርታ❤❤❤

  • @zakirabadsa
    @zakirabadsa 24 วันที่ผ่านมา +1

    ህለማ ቶላ የኢትዮጽያ ልጅ ዘኪር ነኝ ከቃሊት

  • @AminatMohammed-w9p
    @AminatMohammed-w9p 24 วันที่ผ่านมา +1

    አቤ ሰላም እነኝህ ጋግሪ ናቸው ለኢትዮጲያ አይመጥኑም ተቆርጠው መገደል አለባቸው አቤ ንፁሀን እየገደሉ እደሚጨፋጨፉ አትጠራጠሩ

    • @ggway5503
      @ggway5503 24 วันที่ผ่านมา

      ጋግሪ ምንድነው ? ዓረብኛ ነው ?😂

  • @tesfayecongratsgbremedhin8845
    @tesfayecongratsgbremedhin8845 24 วันที่ผ่านมา +2

    ❤አቤ እያበረታታህ ይመስላል ምክር አያስፈልጋቸውም አስተያየት የሚሰጡህን አትከራከር ከተከታዩችህ አንዱ ነኝ ❤አመሰግናለሁ

  • @abebetessema3950
    @abebetessema3950 24 วันที่ผ่านมา +1

    የአማራ ፋኖ ትግል ይህ መጨረሻው ወይ ጉድ

  • @user-cp6qv3jm6f
    @user-cp6qv3jm6f 24 วันที่ผ่านมา +1

    በእነሱ ቤት ቴክኔሎጂን በሰውር ተጠቅሞ ሞተዋል ጥልዝ እረኛ ሁላ ያሳዝናሉ ጎበዝ

  • @wakjiraumetta252
    @wakjiraumetta252 24 วันที่ผ่านมา +1

    Interesting music

  • @user-ty7ds8un8u
    @user-ty7ds8un8u 24 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Abichu-eg7qh
    @Abichu-eg7qh 24 วันที่ผ่านมา +1

    Ethiopian 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @atd605
    @atd605 24 วันที่ผ่านมา +1

    The second guy is correct Abbe retta !!

  • @ma-ex9lf
    @ma-ex9lf 24 วันที่ผ่านมา

    የአነጋገር ትርጉም እንደውስጡ አመለካከትና እንደተርጓሚው ነው አንተ ትክክል ነህ ተረድተኸዋል ካልተረድትና በእልህ ለሚተረጉሙት አትጨነቅ ሲጀመር መልስ መስጠት አይጠበቅባቸውም ነበር ሲሆን ደጋግመው ማዳመጥና መረዳት ነበረባቸው አንተ ትክክል ነህ ለደጋፊዎቻቸውና ላልተረድዋቸው ሰዎች መሸወዳቸውም ያናድዳቸዋል በጥሩ ላለመረዳት ነው ትግላቸው ስለዚህ የራስህን አድርሰሀል ነእነሱን እንደሰው ካሰቡ ሊማሩበት ይገባል። ማስተባበያም አይገባውም ግልፅ ነው የገባው ይገባዋል ያልገባውልበ ድፍኑና ፀጉር ሰንጣቂው የጊዜ ጉዳይ እንጂ ይገባቸዋል ምራቁን ካልዋጡ ሰዎች ምን ትጠብቃለህ።

  • @workigudissa2926
    @workigudissa2926 24 วันที่ผ่านมา +6

    ኡኡኡ ወደ አምላክ እንጩ ወገኖቼ በደላችን ይቅርበለን ጌታ ከልረዳን ከዝህ ውድቀት በቀላሉ አንወጣም

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam341 24 วันที่ผ่านมา +1

    ❤🎉❤🎉❤🎉 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ABIYACHIN 🎉❤🎉❤🎉❤

  • @switzerland7463
    @switzerland7463 24 วันที่ผ่านมา +1

    አቤ ነጭ ልብስ በጣም ያምርብሀል

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554 24 วันที่ผ่านมา +5

    Abe their case is not a subject to negotiate, yes we are happy about negotiation, but their point is Ethiopia has to be lead by Amhara tribe only. Zemene Kassie has read their intention clearly. Are we going backward or forward?. DO THE REST OF 81 TRIBES WILL ACCEPT their narrow minded intention?

    • @dani-ik2sw
      @dani-ik2sw 24 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂abet ewket...is leading by amhara backwardness?tell me? Amhara gives to you every thing bro...ታለቃቅሳለህ እሱ በሰራት ሀገር፡፡እመን በጣም ብዙ ነገር የሰጠህ አማራ ነው፡፡ቆርቆሮ ስለሆንክ + ጥላቻ እንጅ

    • @user-mj6cn1xt2p
      @user-mj6cn1xt2p 23 วันที่ผ่านมา

      ፐ ዥልጡ ካድሬ አተነተን በቃ ነው እይ የአብይ ገረድ እደው አብይ ልምድ ነው እሚሰበስባችኩ ካድሬው

    • @RomanRoman-vj5xz
      @RomanRoman-vj5xz 22 วันที่ผ่านมา

      ​@@user-mj6cn1xt2p I can speak for myself, I am not Aby"s cadray, nor never met the guy, but if you have a mind yo think, not be emotional this vedio is telling what fano is. Aby have nothing to do with this😂we are just watching Fanno robbing people what they always do. 😂

  • @zemenmillion6980
    @zemenmillion6980 23 วันที่ผ่านมา

    10/10

  • @ziyadahassen5876
    @ziyadahassen5876 24 วันที่ผ่านมา

    አቤአቤ ሰላምነው ሙዝቃው ተመቸኝ የሰሩት ኢባረኩ ለስዩሜም እደዚሁ ይሰረለት

  • @user-ty7ds8un8u
    @user-ty7ds8un8u 24 วันที่ผ่านมา

    10/100

  • @derbewhailu7085
    @derbewhailu7085 24 วันที่ผ่านมา +1

    አይ አማራ በቃ እርግማን ይሆን ህዝቡን የሚመጥን ስነምግባር ያለዉ ወጣት ማጣት?

  • @kubabetubeyousef4260
    @kubabetubeyousef4260 24 วันที่ผ่านมา +1

    ደስ አይልም😅😂
    ቤቱን ማርከው ;ተቆጣጠሩ😂
    አይ ወንበዴነት
    አቤ ከዚህ ሰፊ ፈገግታ ጋር እኞንም ፈገግ ያረገን;
    ይመቸን 👍
    ከየመን❤

  • @abaybekele5839
    @abaybekele5839 24 วันที่ผ่านมา +2

    ፋኖ ለፋኖ ( ሌባ ከሌባ, ዘራፊ ከዘራፊ) ይፈሳፈሱ እና አሸናፊው ይደራደራል

  • @aychiluhimdesisa3733
    @aychiluhimdesisa3733 24 วันที่ผ่านมา

    10,10,10

  • @saratsegahun8553
    @saratsegahun8553 24 วันที่ผ่านมา

    10 ❤

  • @NURUAHMED-pd6bt
    @NURUAHMED-pd6bt 23 วันที่ผ่านมา

    እሲ እሌላውም ክልል ያለውን ችግር አንዳደየ አንሳው ለመፍተሄ

  • @AsmamawMariamasmamaw-re5nb
    @AsmamawMariamasmamaw-re5nb 24 วันที่ผ่านมา +1

    ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም የነዝህ መጨረሻ እሄ ነው በዘረኝነት የተጠናወተ ትግል እንደዝህ ነው

  • @mohammednurdesissature6573
    @mohammednurdesissature6573 24 วันที่ผ่านมา +1

    ያልሰለጠነ: ኃላ ቀር : መንጋ : አዛዥና ታዛዥ የማይለይበት : ሁሉ ብርቁ የሆነ መንጋ ነዉ የተመለከትኩት::

  • @user-ct7zz7hc8r
    @user-ct7zz7hc8r 24 วันที่ผ่านมา

    Selamehi yebeza abe

  • @mengistu9600
    @mengistu9600 24 วันที่ผ่านมา +1

    ምን አጭር ድራማ ነው ቀጥል ቀጥል በልልኝ አቤ

  • @antenehgobena6994
    @antenehgobena6994 24 วันที่ผ่านมา +1

    Thanks

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 24 วันที่ผ่านมา

    ሰላም አቤ ❤️

  • @ayelechteshome7383
    @ayelechteshome7383 24 วันที่ผ่านมา

    9 ሰጠሁት

  • @switzerland7463
    @switzerland7463 24 วันที่ผ่านมา

    ሰላም አቤዋ

  • @maiklbaly2524
    @maiklbaly2524 24 วันที่ผ่านมา +1

    💙💙💙💙💙💚💚💚💚❤❤❤❤❤

  • @amsalemenkir6768
    @amsalemenkir6768 24 วันที่ผ่านมา

    10🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-hb3tw3de7r
    @user-hb3tw3de7r 24 วันที่ผ่านมา +2

    ድሮም ሌባ ሲሰርቅ ሳይሆን ሲካፈል ይጣላል

  • @KemM-kv4eq
    @KemM-kv4eq 24 วันที่ผ่านมา

    ከታየ ቆየ። ደሱ በደመህ

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam341 24 วันที่ผ่านมา

    10

  • @atd605
    @atd605 24 วันที่ผ่านมา

    As a principal Abbe is always wishi washi

  • @heluview7904
    @heluview7904 24 วันที่ผ่านมา +1

    የውርጋጥ ስብስብ

  • @digafemegersa3998
    @digafemegersa3998 23 วันที่ผ่านมา

    1

  • @MakMas-fw3bl
    @MakMas-fw3bl 24 วันที่ผ่านมา

    መንግስት ሌላዉን ነገር ትቶ ሁሉንም የኦሮሚያና የአማራ ዞኖችን ክልል አድርጎ ለምን አይገላገልም??

  • @DerejeTeka620
    @DerejeTeka620 24 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉

  • @meronmengistu1868
    @meronmengistu1868 24 วันที่ผ่านมา

    👍👍👍👍👍

  • @mamojoffe8638
    @mamojoffe8638 23 วันที่ผ่านมา

    These are mercenary Fano

  • @AlewiyaMohammed
    @AlewiyaMohammed 24 วันที่ผ่านมา

    10%

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554 24 วันที่ผ่านมา +1

    Abe, the voice is familiar YE GENFOW SEWYE NW

  • @user-xp5lu1mz4s
    @user-xp5lu1mz4s 24 วันที่ผ่านมา +1

    ምኞት አይከለካም አራት ክሎ የሕልም እጀራ ሆብህ ትመኛለህ

  • @waka4357
    @waka4357 24 วันที่ผ่านมา +2

    Kekirayi bet yentbarer yasmesilihal yemgbiahin kott alebabes keyirew

  • @FuadLove-cy2rg
    @FuadLove-cy2rg 24 วันที่ผ่านมา

    ❤❤

  • @abebaayele165
    @abebaayele165 24 วันที่ผ่านมา

    ❤🇪🇹🌷🇪🇹🌺🇪🇹🌻🇪🇹🌼🇪🇹💐🇪🇹🎉❤

  • @birhanuworku9261
    @birhanuworku9261 24 วันที่ผ่านมา

    Arata kilo meslowachew endayhon?

  • @Sane-mf4ux
    @Sane-mf4ux 24 วันที่ผ่านมา

    11111

  • @gdr668
    @gdr668 24 วันที่ผ่านมา +1

    እዉነትም ጅላንፎዎች ናቸዉ ።

  • @mickaelyemenu6641
    @mickaelyemenu6641 24 วันที่ผ่านมา

    ለነዚህ ሰዎች ትልቁ ክፍያቹው በሚዲይ መታየት ነው አቤ።
    ወይ አለማሳየት ነው አለዚያ መልካቸው እንዳይታይ ኤዲት ማድረግ ነው።