Your space management is so fine, some how the blue color is little be strong but I guess u may have reason to use it,anyway I really appreciate, great job!
Hi ye Dudu beteseboch ene betam new sirachewn yewededikut ,Adis bet new yesrewut gin endtasamru efeligalew,yalehut gin kifle hager new endet lagingachew ? yene konjo
Minale lene betasameru legn misganaye yelak new tebarkslavhu bete astelagn weleta kefay ehonalew 1megtabet new condominium new 4 lejoch alugn alchalcum esti asdesetugn
ዲዛይነር ብቻ አይደለሽም የሰውን ደስታ የምትፈልጊ ሰው ነሽ ለኔ የአመቱ በኅ ተሸላሚ ብትሆኚ ደስ ይለኛል እጃቹ ይባረክ
አይ ያገራችን ኮንድሚኒየም ይሄን ሰርቶ እየሸጠ ይህን ያክል ቤት አከፋፈልን ይላሉ አልቀረም😔
ቆይ መሠራቱ ብር መከፈሉ ካልቀረ ምናለበት በጥሩ ኢንጂነርና ዲዛይነር ብታሰሩ የኮንዶሚኒየም አሰሪዎች የመንግስት አካላት ተብየዎች
ዱዱስ ዲዛይነሮች በጣም ጎበዞች ናችሁ አድናቂያችሁ ነኝ በርቱ💪
መሥራት ማሠራት ለሚፈልግ ሙያችሁ ዲዛይናችሁ ዋው ነው ቀጥሉበት
wow betame new miyamerew yeni bite tensheyi nate biseralge ende diva
ወሏሂ በጣም የምትገርሚ ሴት ነሽ።መስሎችሽን ያብዛልን
That was an amazing great space management
You're the best designer
God bless you Eluyee
ቆንጆ ነው አሰራራቹ ግን አልጋው ቀን ቀን ሶፋ ማታ ማታ አልጋ ሆኖ ቢሰራ ጥሩ ነበር ሁለት መቀመጫ ይኖረዋል ከሶፋው ጋር ።
is amazing what she did with that small space....can't wait to see the next episode keep it up
Wow betam yamral beten mekeyer efelegalehu ebakachehu addres
Wow it s real cozy now... i dont knw abt the painting tho... its an amazing creativity... yetemare yigdelegn beyalehu👍🏽
በርችልን ደስ ብሎናል ሰብስክራይብ
arrangement arife nw betam color atekakem tenshe yekerewal tebabe room west lemasfate miredu coloring bihone arrangementshen yedegfewal berchi!
Wow btame dis yelale 👌👌 tebarklg🙏
ማሻአላህ
wow nice
Great space management. Color is too loud. Simplicity goes a long way. Color made the space look like kids room.
@BK Dani. Achochew🤦🏽♀️ color is definitely off....
You are right! It’s looks boys room not a Man room🤷♀️
ዋው ዱዱስ አንደኛ
ግሩም ስራ ነው እርዳታ ሳልፍልግ አይቀርም
በርቱ
ወደማምርቱም ይውስዳችሁ
wow u r so lucky and betame yamerale duduya yena komjo
በርቱ ጥሩ ዲዛይንነው
bertu!!!!!!!!!!!! gobez very good design........
በጣም ጉበዝ ተባረኬ አድራሻሽን እፈልጋለሁ አባክሽ ክቻልሽ አድራሻሽን ግለፅልን
Your space management is so fine, some how the blue color is little be strong but I guess u may have reason to use it,anyway I really appreciate, great job!
የብሩስ ነገር
Endezi ayente progeram des tv lay nebere meketatelwe demo hagera lay tejemro mayeta betam desetegna negn. I like it
በእውነት በጣም ያሳዝናል ይሄን ቤት የሰራው መንግስት ሰው በእውቀት ባአኗኗር እየሰለጠነ በመጣበት ሰዓት የዶሮ መኖርያ በምታክል ቤት ውስጥ እንዴት ያኖራል።ዱዱስ ግን አድናቂያችሁ ነኝ።ወረድም እያላችሁ የድሃውን መንደር ብታዩ መልካም ነው።አመሰግናለሁ
በክፍያ ነው እንዴ የሚሰሩት
@@zaratube608 አይደለም ትደውያለሽ ታስመዘግቢያለሽ የተመዘገቡት በሙሉ ተሰብስቦ እጣ ይወጣል እጣ የደረሰው ሰው ቤት ሄደው በነፃ ያድሱለታል
I will agree
@@የድሬልጅነኝየፍቅርአገር ገንዘቡን ከት አምጥታ ነዉ ዱዱ በነፃ ምሰራው?
Eillu konjo i'm really happy for you and proud my dear, Lidiya from SRS 👌😘
wow wow wow wow wow..... legends
Its very remarkable job.I
በርቱ እሺ በጣም ያምራል ዲዛይን አደራረጋቹ
Gobez you are such an amazing
Amazing Job
Abo tebareku yehe corona....sentune asegoregorege ergatashen wedejelshalhu bnatachu yenenme bte.....nurulne chmero yesetachu.
betam des yemil ngr new meserut eeee migib mebyaw ena ende table yitekemewal yetebalew wenber gn bitay more konjo nbr
Space management good one thing l don't like the paint its two much. Keep up a good work
እኔንም ሰረፖራይዝ ብታደረጎኝ እንዴት ደሰ ይለኝ ነበረ እረጋታሸ ደሰ ይላል ቆንጆ ነሸ
ዱዱስ ፈጣሪ ይባረረካቹ በጣም ነው የምወዳቹ
ስራቹሁን አይተነዋል ወደነዋልም ።እኛም ማሠራት እንፈልጋለን የቤቱ አይነት G+2 ሲሆን የልስን ስራ አልቆ ለቀለም ስራ ዝግጅ ሆኖል ነገር ግን የክፍያቹ እና የድቤ አገልግሎት የምትሠጡ ከሆነ ለማወቅ እንፈልጋለን።
Great work Elu waitin for more epi
ያምራል
Good job
Owowowow betame guobezi nechuo
Very good design but the blue color is too disturbing lela kelem bihone yeshal nber
Yea enem esun bicha alwededkutim. Betley tebab bet lay light color yimertal .
wow wow
አንደኛ
ሳላበረታታሽ ማለፍ ንፉግነት ነው ግን ደግሞ ለድሀው አይደለም ላለው ነው ይሄ በዛ በጣም አዝናለው ለኔ አይነቱ ምስኪን እያዩ ማድነቅ ብቻ
Looks Kid's room 😊
ጎዳነ ለይ የሉትን አንድ ነፍስ እንኳን እስቲ ሌላው ቢቀር አንድ ብርድልብስ __________ኡፍፍፍፍፍፍ ይቅር ብቻ ምቼም የለው ማማሩ የሌለው መደበሩ ነው
Masha Allah betam yemigerm new
dudu merte sera new bertu yameral
Wow, it's mind blowing
Hi ye Dudu beteseboch ene betam new sirachewn yewededikut ,Adis bet new yesrewut gin endtasamru efeligalew,yalehut gin kifle hager new endet lagingachew ? yene konjo
Wow really like it!! Can I try it from out side Ethio ?
አንደኛ ናችሁ
Great job dudus.
ዱዱሻ የኔ ውብ እርጋታሽና እውቀትሽ የበለጠ ሞናሊዛ አርጎሻል❤❤❤ ሀገሬ ስመጣ ቤቴን እንደምታሳምሪልኝ ቃል ግቢልኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Dudu
You are doing fine
well done girl
በርቺ፡ጎበዝነሽ፡ሙዚቃው፡ግን፡ይቀነስልን።
Girl you’re good ad it but I wish you make the color all white
ሥራው በጣም ያምራል ቀለሙ ግን አያምርም
Yemedenke Design New Melkamochem Nachehu Simple And Beatiful. U Are Amazing.
የላይኛው ቀለም ከምን ከምን ተቀላቅሎ ነው?
ስንት ነ ው የ ምስሩት
ሁሉ ነገር አሬፈ ነው አልጋዋ ሶፍና አልጋ ቢሆን ጥሩ ይመጣ ነበር
Wawe it's so amazing
yihnini chance endet maggnet yichalala?
ዱዳ አገሬየ መግባት ከቻልኩ አደራ ቤቴን እንድታሳምሪልኝ ::
ሴት አብሽን በእጅጉ እወደው አለሁ:: በርች
No realestate is able to do like these young engineers do. We want you to keep it up, its a problem if the nation as a whole.
ተባረኩ
በመጀመሪይ በጣም በጣም እወደዋለሁ ስራችሁን ዛሬ ሳይሆን የዛሬ 3 አመት በፊት ዛሬ ደግሞ የናንተን ስራ ቤት አገኘሁና እስቲ መንፈሴን ላስደስታት ምኞቴም ይሳካ ብዬ መጥቻለሁ እባካችሁ ስልካችሁን ላኩልኝ
Amezing
Where was the cook top and the washroom
Wow
በጣም ነው እሚያምረው ምናለ ለኔም ብታሳምሩልኝ
Wow ጀግኒት
አሪፍ ሰርታቹ ግን ቀለሙን የጠጅ ቤት ቀለም ተጠቀማቹ የሚደብር ነገር
U did an AMAZING job Eluyee! I am so proud of you!👌😍😍😍
Wow yamral bexam wagu set new ?
Just explain in Amharic! Is it your choise of color match? .
The blue color is so disturbing...other than that you guys did a great job.am start being fan of this show
እኔም አገር ስገባ አሰራለው
በብረነዉእድሁ
በነፃ😯😯
How much it cost Mr Dawite ?
ጥሩ ሰርታችሁ ከረር ምርጫ ላይ አልወደድኩትም።
የሰው ምርጫ ይለያያልኮ አንቺ ባትወጂው እነሱ ይወዱታል ሂሉም የራሱ ምርጫ ስላለው
@@ዜድየደሴልጅ የራሴን አስተያየት ነው የሰጠሁት፣ ሰውን ለመናገር መቸኮል ተገቢ አይደለም።
የቀለም ምርጨ በጠም የምያምር ነዉ ለራሴም ብገኝልኝ ታመኛዉ ፍክት ፏ ያለ ቀለምነዉ
የቀለም ዲዘይን ዋዉ ነዉ ❤❤
Great job dudu! How can I get you please please my dear!
የትነው የምትገኙት
ግሩም የሆነ ስራ እየስራችሁ ነው, ዋጋውንም ንገሩ
Bemin adrasha lagegnachiw echilalew,?
👏👏👏👏😍😍😍😍
ምነው ግን የስንት የድሀ የቤቱ ቆርቆሮ ዝናብ እያፈሰሰበት የሚኖር ምስኪን ህዝቡ ላይ ኢፈዝት ብታረጉ
❤ የት አናገኛሀኽለን
Be samintu miyabokaw eyemeselgn nw
የኔ እናት በናትሽ እኔም እድሉን መጠቀም እፈልጋለሁ እርጂኝ በናትሽ
Minale lene betasameru legn misganaye yelak new tebarkslavhu bete astelagn weleta kefay ehonalew 1megtabet new condominium new 4 lejoch alugn alchalcum esti asdesetugn
የኔ ቤት በጣም ጠባብ ነው እንዴት ነው የማገኛቹ
አይይይይይ ስንት የጎዳና ልጆች እያሉ ምናለ እነሱን ብትጎበኙ ብርድልብስ ገዝታችሁ ብታድሏቸው
Nardi Yebrham ኡፍ አንተ ወይም አንቺ ለምን አተገዛም የድህነት እና የጉስቆና መንፍስ ሼም ኦን ዮ
ምን አገባችሁ ለፍተው ተምረው ያምጡት ውጤት እኮ ነው ስለዚህ ስራ ነው እኝኝኝ አትበሉ እናንተ ግዙ በነፃ መስለሽ የሚስሩት በገንዘብ ነው እውቀት ከለላችሁ ጠይቁ
እቦካችሁ ሁሌ የሆነነገር ስታዩ አትንቀፉ እስኪ አድንቁ ተማሩ አድ ሰው ቤቱ ከተስተካካለ ሂወቱ ይስተካከላል ከዛ ያሰው ሰው ይረዳል ዘላችሁ ሰው አትዝለፉ የራሳችሁን አርጉ ግዴታችንን እንወጣ ከኔ ጀምሮ ።
Kanchi gar meserat efelegalew
Address please
The paint I very agley
Wow. Tadela
I like the arrangement but i don`t like the color that you use for this small room ...it is to warm and dark colour.