መንፈስ ቅዱስ ማን ነው? ነብይ ዘነበ ግርማ እውነት እና እውነት Ewnet ena Ewnet

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
  • "እውነትና እውነት" የቴሌቪዥን ፕሮግራም የሚያጠነጥነው መፅሐፍ ቅዱሳዊ በሆኑ አስተምሮት ባሉ እውነታዎች ላይ ነው። በተመረጡ ርዕስ ዙሪያ የማስተማር እውቀቱ ያላቸው ሰዎች በማሳተፍ በርዕሱ ላይ በቂ የሆነ ማብራሪያ እንዲሰጡ ይደረጋል።በተጨማሪም ሰዎች በቀላሉ የሚረዱትንና ሳቢ በሆነ አቀራረብ ሳይሰለች ማስተማርና እውነትን ማስያዝ እንዲችል ተደርጎ የተዘጋጀ ሲሆን በዚህም ሰዎች ጥያቄ በሆነባቸው የመፅሐፍ ቅዱስ ሃሳቦች እና ርዕሶች ላይ ትክክለኛ እውነታውን(መልስ የሚሆናቸውን) እንዲያገኙእና አንድ ወጥ የሆነ የመፅሐፍ ቅዱስ እውቀት እንዲኖር ይረዳል ።በመጨረሻም የልጁን መልክ ለመምሰል እለት እለት ራሱን የሚያስለምድ ሰውን ማየት እንችላለን ብለን እናስባለን።
    "ነገር ግን እውነትን በፍቅር እየያዝን በነገር ሁሉ ወደ እርሱ ራስ ወደሚሆን ወደ ክርስቶስ እንደግ ከእርሱ የተነሳ አካል ሁሉ እያንዳንዱ ክፍል በልክ እንደሚሰራ በተሰጠለት በጅማት ሁሉ እየተጋጠመና እየተያያዘ ራሱን በፍቅር በማነፅ አካሉን ያሳድጋል"
    ኤፌ 4፡15-16

ความคิดเห็น • 38

  • @SelamGEBRE-hj6dv
    @SelamGEBRE-hj6dv 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን 🙏🙏እግዚአብሔር ይባርክህ የእግዚአብሔር ባርያ

  • @selamawitgirum
    @selamawitgirum ปีที่แล้ว +1

    Praise GOD 🙌
    Love you Jesus 🙌
    Thank you Holly spirit 🙌
    Much love and respect my pastor,, my leader zeneyewa 🙏❤️

  • @betselot9906
    @betselot9906 7 หลายเดือนก่อน +1

    ብዙ ፀጋ ይብዛልህ ❤❤❤❤

  • @henahailu5140
    @henahailu5140 2 ปีที่แล้ว +8

    You are blessed nebey zene
    መዝሙረ ዳዊት 104
    30፤ መንፈስህን ትልካለህ ይፈጠራሉም፥
    የምድርንም ፊት ታድሳለህ።
    መጀመሪያ የተጠቀሰው ጥቅስ 134 ሳይሆን 104 ነው😊

    • @mekedesmezmur4057
      @mekedesmezmur4057 2 ปีที่แล้ว +1

      God bless you 🙏 great job. Thank you for letting us know. 🙏 104: 30

  • @user-vh6ig3vb
    @user-vh6ig3vb หลายเดือนก่อน

    ተባረኩ❤❤❤❤😊😊😊

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 2 ปีที่แล้ว +1

    Nebyi zenea betam new miniwedihi kanite bizu neger iyetemarin new bless you more and more ❤️🙏👏

  • @biniyamamsalu862
    @biniyamamsalu862 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርካችሁ አስተማሪ ፕሮግራም ነው

  • @negashgebre6433
    @negashgebre6433 ปีที่แล้ว +1

    Yes, Prophet Zane... Holy Spirit is not power, but He has power, He is God❤❤❤❤

  • @holyvision6455
    @holyvision6455 2 ปีที่แล้ว +2

    This is the right time to preach the word of God this 2 Timothy 4-2

  • @ghjtg6229
    @ghjtg6229 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርካችው

  • @j.s1300
    @j.s1300 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኩ በርቱ

  • @habeebmudeer9903
    @habeebmudeer9903 8 หลายเดือนก่อน +1

    amen tabaraik kebir lamafase keduse yehune amen❤❤❤❤❤

  • @yihayshfisseha4368
    @yihayshfisseha4368 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዝኣብሄር ይባርኩም

  • @egzabherfkrnew3426
    @egzabherfkrnew3426 2 หลายเดือนก่อน

    Amen amen Egizabhr yibarkachu❤

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 2 ปีที่แล้ว +1

    Well come,,,,, tebarekuligni ❤️❤️❤️

  • @holyvision6455
    @holyvision6455 2 ปีที่แล้ว +1

    2 ቃሉን ስበክ፥ በጊዜውም አለጊዜውም ጽና፥ ፈጽመህ እየታገሥህና እያስተማርህ፥ ዝለፍና ገሥጽ ምከርም። 2ኛ ጢሞ ፣ ፬- ፪

  • @saraswear7027
    @saraswear7027 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንን 😭😭😭❤️❤️💓💓📖📖📖📚📚📚

  • @fatheefathe5708
    @fatheefathe5708 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ

  • @thedave9749
    @thedave9749 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank u. this is a controversial topic bless u bro

  • @gantexumisixumiso73
    @gantexumisixumiso73 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤️❤️❤️❤️

  • @አንተንአምኖማንአፈረ
    @አንተንአምኖማንአፈረ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @eliltaasfaha4244
    @eliltaasfaha4244 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen

  • @feisal6592
    @feisal6592 2 ปีที่แล้ว +1

    Mixx yakutrgeza gas's na haibitrd machine yakumic ciment plzz

  • @habeebmudeer9903
    @habeebmudeer9903 8 หลายเดือนก่อน

    amennnnnn

  • @rahelzeleke958
    @rahelzeleke958 9 หลายเดือนก่อน

    ክላሲካሉ ምንድነው? ለምን አርቴፊሻል ድመቀት ትፈልጋላቹ ግን?

  • @josephmengesha9824
    @josephmengesha9824 2 ปีที่แล้ว +1

    menfes kidu erasu amlak sihon maletm (እግዚአብሔር) ነው ena wede ewnet wede tlk kirstna meredat wede eyesus ena eyesus bcha yimeranal??

  • @berhaunjarsa1646
    @berhaunjarsa1646 2 ปีที่แล้ว +2

    MENFES KIDUS AKALI YELEM

  • @AbabaaJaldu
    @AbabaaJaldu 10 หลายเดือนก่อน

    Be tikis layi sitat Ale.muzmur Dawit 134:30 layi Yelako sitat new

  • @Artinstitut106
    @Artinstitut106 2 ปีที่แล้ว +1

    እርፍ ያንተው ይሻላል ደሞ ማነው ልትለነ ይሆን ? እግዚያብሔርን በሰው ቃል እንዴት ይገልፁታል ? ንብ አይሰራው ሥራ 😖😣🥴🥹🙆🏽‍♀️

    • @misganaguchie9293
      @misganaguchie9293 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር እንድናውቀው ስለማንነቱ እንድንመረምርና ስለእርሱ እንድናወራ ይፈልጋል። በሰው ቃል አይገለጥምና ስለእግዚአብሄር አናውራ የሚለው ሀሳብ ሰይጣንን ያስደስተዋል። በተቻለ መጠን እግዚአብሔርን ignore እንድናደርግና ስለእርሱ እንዳናወራ የሚፈልግ ሰይጣን ነው። ጌታ ግን ስለእርሱ የምናወራውን መስማት ይፈልጋል።

    • @Artinstitut106
      @Artinstitut106 2 ปีที่แล้ว

      @@misganaguchie9293አሜን የኔ እመቤት እኔ በጌታ ድኛለሁ ግን ከክርስቶስ ፍቅር የተነሳ ለኔ ነፍስ ግድ ስላለሽ እግዚያብሔር አከሊለችሽ በሚሆኑ አእላፋት ነፍሳት ይባርክሽ 🎩

  • @dagimawitheliso-wu6fr
    @dagimawitheliso-wu6fr ปีที่แล้ว

    Baxam das yemil timirt naw IG r yebarikachu

  • @bereketdeselegn8704
    @bereketdeselegn8704 2 ปีที่แล้ว +1

    mez 104

  • @EmuDebebe
    @EmuDebebe ปีที่แล้ว

    በመንፈስ ቅዱስ ዝናብ ረስርስ

  • @sewinetyohannes3942
    @sewinetyohannes3942 2 ปีที่แล้ว +1

    fake prophets of Ethiopia , scammers

    • @alem8640
      @alem8640 2 ปีที่แล้ว +1

      Don't generalize, not all

  • @rahelpaulos9839
    @rahelpaulos9839 3 หลายเดือนก่อน

    Amen