ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው ! ብሮ ተመችተህኛል ፡፡ እግ/ር ይስጥልኝ
Thanks 🙏🙏🙏
ጥሩ መረጃ ነው በርታ 🙏
🙏🙏🙏
Yene yetelakelign mistir kutra tefabign indet new melishe magignet michilew?
እዚህ ቻናል ላይ የለቀቅሁት ቪዲዮ አለ እንዴት ማግኘት እንደምትችይ ግቢና እይው።
ስሜን ሲመዘግብ አንድ ፊደል አሳሳተብኝ ማለት mu ማለት ሲገባዉ mi ስለፃፈው መቀየር ይቻላል ወይ?
በሁለት መልኩ ማስተካከል ይቻላል 1, ስህተቱ የተፈጠረው መዝጋቢው መረጃውን ሲያስገባ ከሆነ online እራሳህ ማስተካከል2, አንተ ከተሳሳትህ consent Form ላይ ደግሞ በአካል በመቅረብ ማስተካከል ትችላላህ።
በጣም አመሰግናለሁኝ፤ እኛ ስንሞለዉ ከተሳሳትንስ ምን ማድረግ አለብን?🙏🙏
እዚሁ ቻናል ላይ የሰራሁት ቪዲዮ አለ ተመልከተው
ፎቶ ግራፍስ መቀየር ይቻላል?
አልተጀመረም በሚጀመር ጊዜ የማሳውቅ ይሆናል።
Photyen masahsahl felku ,echlalgu ?
አሁን ላይ አይቻልም ለጊዜው በሚጀመርበት ጊዜ የማሳወቅ ይሆናል።
Betam arif new berta wondime
Thanks
በእንግሊዘኛው የስም ስህተት አለው በምን ነው ማስተካከል የሚቻለው
consent form ላይ አንተ ስትጽፍ ልክ ነበር አንተ ማስተካከል ትችላለህ
በአማረኛ ትክክል ነው ወይኒቱ ዝጌ ካሴ ነው በእንግሊዘኛ ግን weyinetu zige kasse ነው መሆን ያለበት
Fcn nbr yteykegn ena otp alekm alegn mn mareg nw yalebgn?
ደጋግመህ ሞክረው ሌላ ደግሞ ስልክህ ላይ ብዙ ቴክስቶች ካሉ አጥፋለት።
ምን ብለን ነው search yeminadergew voice aysemam bedenb?
ይሰማል በደንብ አዳምጥ ወንድሜ
if the birth date is not correct in Ethiopian calendar but correct in G.C on consent?
you can update
How many days it need to process and update ?
4_7 days
@enat_tech thank you very much🙏
ፎቶው በመጥቆሩ ተቸግሬአለሁ ። ማስተካከል አይቻልም ?
በስት ቀን ይስተካከላል? መልሰን ፕሪንት ሐማረግ
አወን የበፊቱን ግን መመለስ ይኖርብሻል መጀመሪያ
photo mastekakel ayichalm?
በጣም ጥሩ መረጃ ነው።ኮንሰንት ፎርሙ የተሞላው በእንግሊዝኛ ነው።ነገር ግን የስም ስህተት ያለው ደግሞ በአማርኛ የተጻፈው ላይ ነው ይሄስ ይቻላል?
ይቻላል
Send me email .from south africa
t.m/nidethiopia በዚህ ቴሌግራም ላይ
እኔ ማስተካከል የፈኩት ስልክ ቁጥር ነበር መዝጋቢዋ ሲስተምላይ ስትመዘግብ ተሳስታ ነው ነገር ግን የብሔራዊ መታወቂያ ቁጥሩ አልገባልኝም so, እንዴት ማስተካከል ይቻላል?
የተመዘገብህበት ስልክ ላይ *9779# ብለህ የሚመጣልህን ቅደም ተከተል ተከትለህ ማግኘት ትችላለህ ወይም እዚህ ቻናል ላይ የለቀቅኩት ሁለት ቪዲዮ አለ በዛ መልኩ ማግኘት ትችላለህ።
Man እኔ ደሞ ዕድሜ ላይ ነው ችግሬ kebele id ወድያው አውጥቼ ወደ tele ሄጄ fayda ያወጣውት እና ከ Ministry and Matrice gar አንድ አይነት አይደለም መላ በለኝ Man!!!!!
እኔም እንዳተ ነው የሆነ ነገር ይበለን እንጂ
t.me/nidethiopia በዚህ በደንብ በግልጽ ችግሩ የተፈጠረው አንተ ስትሞላ ወይስ መዝጋቢው አካል ሲሞላ እሚለውን ንገረኝ
በሁለት መልኩ ማስተካከል ይቻላል 1, ስህተቱ የተፈጠረው ከመዝጋቢው ከሆነ online እራሳችሁ ማስተካከል2, እናንተ ከተሳሳታችሁ ደግሞ በአካል በመቅረብ ማስተካከል ትችላላችሁ።
እኔ ዜግነት የሚለው correct demographic data በሚለው ኢትዮጵያዊ ይላልupdate demographic data በሚለው ኢትዮጵያ ይላል ዜግነት አስተካክለህ ነው ፕሬንት ማድረግ የምትችለው ይለኛል።ምን ማድረግ እንዳለብኝ ብትተባበረኝ?
የተመዘገብሽበትን ስልክ ቴሌግራም ( t.me/nidethiopia ) ላኪልኝ
እኔ ማስተካከል የፈለኩት ስልክ ቁጥር ነበረ መዝጋብው ተሳስቶብኝ ነው?
በዚህ ቪዲዮ መሰረት ማስተካከል ትችላለህ።
can wechange picture on it or phoyograph
Good job
thanks
የትውልድ ቦታ ወይም ወረዳ የተሳሳተ ነውና እነደት ማስተካከል ይቻላል please@@enat_tech
how to change pic.
መታውቂአው ወቷል ግን ስሙ spelling ስተት አለው ምን ላርግ???
በሁለት መልኩ ማስተካከል ይቻላል 1, ስህተቱ የተፈጠረው ከመዝጋቢው ከሆነ online እራስህ ማስተካከል2, አንተ ከተሳሳትህ ደግሞ በአካል በመቅረብ ማስተካከል ትችላለህ ።
Formu lay spelling shtet kales??
ፖስታ ቤት ዋና መስሪያ ቤት እና 4 ኪሎ አንድነት ፓርክ የመኪና ማቆሚያ በሚገኘው የምዝገባ ጣቢያችን ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ባሉት ቀናቶች በስራ ሰዓት በአካል በመቅረብ ማስተካከል ይችላሉ።
Tnx🙏
audate blin singeba miteyken fin neber sayhon fcn neber new so ante yeserahmet menged ena ene simokirew yemetalign system yeteleyaye new ayseram enda
Update ሰለሆነ ነው አንተ ተለዋጭ ቁጥርህን አስገባ ይሰራልሀል።
@@enat_tech ok amesgnalew eshi metawekiya upload adirigelet gn alikeyerelignm adressun pleas nigeregn
@@enat_tech eshi metawekiya upload adrgelet alikeyerem adress lemekeyr
Data እሰከሚታይ እና approve እሰከሚደረግ 1_3 ቀን ይወስዳል።
Endetestekakele endet enawekalen
telebirr lay gebteh check madreg
Photo ይቀየራል ወይ
upload saderg alseram ylal why?
ይሰራል።
እኔ መተወቂያ ፈልጌ ነበር
id.et/locations በመጠቀም በሚቀርብህ center ላይ መመዝገብ ትችላለህ።
Astekakye schers submit saregew ayseram
አድራሻ ላይ ከሆነ ዶክመንት ማስገባት አለብህ ለዛ ነው
Mangnawm aynet ye kflehager metawekiya ykebelunal address lemekeyer @@enat_tech
እኔ የአድራሻ ስተት ነበረብኝ አስተካክየ ስጨርስ እቢ አለኝ ምን ማረግ እችላለሁ ወድም እባክህ ነንገረኝ
ማስተካከል ትችላለህ። ቪዲዮውን በደንብ እየው ቀላል ነው
@enat_tech አይቼ ለማስተካከል ሞከርኩ ማስተካከል የፈለኩት የልዴት ቀን እና ቀበሌ እና ክልል የሚለው ስተት አለበት ሁሉንም ሞልቼ ከጨረስኩ ብሀላ እቢ ይላል እባክ እዴት እዴሚስተካከል አስረዳኝ ወድም የመስመር ሹፌር ስለሆኩ ግዜ አጥቼ ነው ፖስታ ቤት ለምሄድ
@AliBaba-x8n2s ቴሌግራም ላይ t.me/nidethiopia አውራኝ
የሥልክ ሥህተትሥ
በሁለት መልኩ ማስተካከል ይቻላል 1, ስህተቱ የተፈጠረው ከመዝጋቢው ከሆነ online እራሳህ ማስተካከል2, አንተ ከተሳሳትህ ደግሞ በአካል በመቅረብ ማስተካከል ትችላላህ።
Alseraligm
ይሰራል ደግመህ ሞክረው ስታስገባ ተለዋጭ ቁጥርህን አስገባ
Photo mestekakel sa
ፎቶ ለጊዜው አልተጀመረም ሲጀመር አሳውቃለሁ በዚህ ቻናል
Update endehone bemndnew yemakew
Telebirr lay
Telebirr lay malet?
telebirr app lay
እ
ምን ላግዝህ
በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው ! ብሮ ተመችተህኛል ፡፡ እግ/ር ይስጥልኝ
Thanks 🙏🙏🙏
ጥሩ መረጃ ነው በርታ 🙏
🙏🙏🙏
Yene yetelakelign mistir kutra tefabign indet new melishe magignet michilew?
እዚህ ቻናል ላይ የለቀቅሁት ቪዲዮ አለ እንዴት ማግኘት እንደምትችይ ግቢና እይው።
ስሜን ሲመዘግብ አንድ ፊደል አሳሳተብኝ ማለት mu ማለት ሲገባዉ mi ስለፃፈው መቀየር ይቻላል ወይ?
በሁለት መልኩ ማስተካከል ይቻላል
1, ስህተቱ የተፈጠረው መዝጋቢው መረጃውን ሲያስገባ ከሆነ online እራሳህ ማስተካከል
2, አንተ ከተሳሳትህ consent Form ላይ ደግሞ በአካል በመቅረብ ማስተካከል ትችላላህ።
በጣም አመሰግናለሁኝ፤ እኛ ስንሞለዉ ከተሳሳትንስ ምን ማድረግ አለብን?🙏🙏
እዚሁ ቻናል ላይ የሰራሁት ቪዲዮ አለ ተመልከተው
ፎቶ ግራፍስ መቀየር ይቻላል?
አልተጀመረም በሚጀመር ጊዜ የማሳውቅ ይሆናል።
Photyen masahsahl felku ,echlalgu ?
አሁን ላይ አይቻልም ለጊዜው በሚጀመርበት ጊዜ የማሳወቅ ይሆናል።
Betam arif new berta wondime
Thanks
በእንግሊዘኛው የስም ስህተት አለው በምን ነው ማስተካከል የሚቻለው
consent form ላይ አንተ ስትጽፍ ልክ ነበር አንተ ማስተካከል ትችላለህ
በአማረኛ ትክክል ነው ወይኒቱ ዝጌ ካሴ ነው በእንግሊዘኛ ግን weyinetu zige kasse ነው መሆን ያለበት
Fcn nbr yteykegn ena otp alekm alegn mn mareg nw yalebgn?
ደጋግመህ ሞክረው ሌላ ደግሞ ስልክህ ላይ ብዙ ቴክስቶች ካሉ አጥፋለት።
ምን ብለን ነው search yeminadergew voice aysemam bedenb?
ይሰማል በደንብ አዳምጥ ወንድሜ
if the birth date is not correct in Ethiopian calendar but correct in G.C on consent?
you can update
How many days it need to process and update ?
4_7 days
@enat_tech thank you very much🙏
ፎቶው በመጥቆሩ ተቸግሬአለሁ ። ማስተካከል አይቻልም ?
አሁን ላይ አይቻልም ለጊዜው በሚጀመርበት ጊዜ የማሳወቅ ይሆናል።
በስት ቀን ይስተካከላል? መልሰን ፕሪንት ሐማረግ
አወን የበፊቱን ግን መመለስ ይኖርብሻል መጀመሪያ
photo mastekakel ayichalm?
አሁን ላይ አይቻልም ለጊዜው በሚጀመርበት ጊዜ የማሳወቅ ይሆናል።
በጣም ጥሩ መረጃ ነው።ኮንሰንት ፎርሙ የተሞላው በእንግሊዝኛ ነው።ነገር ግን የስም ስህተት ያለው ደግሞ በአማርኛ የተጻፈው ላይ ነው ይሄስ ይቻላል?
ይቻላል
Send me email .from south africa
t.m/nidethiopia በዚህ ቴሌግራም ላይ
እኔ ማስተካከል የፈኩት ስልክ ቁጥር ነበር መዝጋቢዋ ሲስተምላይ ስትመዘግብ ተሳስታ ነው ነገር ግን የብሔራዊ መታወቂያ ቁጥሩ አልገባልኝም so, እንዴት ማስተካከል ይቻላል?
የተመዘገብህበት ስልክ ላይ *9779# ብለህ የሚመጣልህን ቅደም ተከተል ተከትለህ ማግኘት ትችላለህ ወይም እዚህ ቻናል ላይ የለቀቅኩት ሁለት ቪዲዮ አለ በዛ መልኩ ማግኘት ትችላለህ።
Man እኔ ደሞ ዕድሜ ላይ ነው ችግሬ kebele id ወድያው አውጥቼ ወደ tele ሄጄ fayda ያወጣውት እና ከ Ministry and Matrice gar አንድ አይነት አይደለም መላ በለኝ Man!!!!!
እኔም እንዳተ ነው የሆነ ነገር ይበለን እንጂ
t.me/nidethiopia በዚህ በደንብ በግልጽ ችግሩ የተፈጠረው አንተ ስትሞላ ወይስ መዝጋቢው አካል ሲሞላ እሚለውን ንገረኝ
በሁለት መልኩ ማስተካከል ይቻላል
1, ስህተቱ የተፈጠረው ከመዝጋቢው ከሆነ online እራሳችሁ ማስተካከል
2, እናንተ ከተሳሳታችሁ ደግሞ በአካል በመቅረብ ማስተካከል ትችላላችሁ።
እኔ ዜግነት የሚለው correct demographic data በሚለው ኢትዮጵያዊ ይላልupdate demographic data በሚለው ኢትዮጵያ ይላል ዜግነት አስተካክለህ ነው ፕሬንት ማድረግ የምትችለው ይለኛል።ምን ማድረግ እንዳለብኝ ብትተባበረኝ?
የተመዘገብሽበትን ስልክ ቴሌግራም ( t.me/nidethiopia ) ላኪልኝ
እኔ ማስተካከል የፈለኩት ስልክ ቁጥር ነበረ መዝጋብው ተሳስቶብኝ ነው?
በዚህ ቪዲዮ መሰረት ማስተካከል ትችላለህ።
can wechange picture on it or phoyograph
አሁን ላይ አይቻልም ለጊዜው በሚጀመርበት ጊዜ የማሳወቅ ይሆናል።
Good job
thanks
የትውልድ ቦታ ወይም ወረዳ የተሳሳተ ነውና እነደት ማስተካከል ይቻላል please@@enat_tech
how to change pic.
አሁን ላይ አይቻልም ለጊዜው በሚጀመርበት ጊዜ የማሳወቅ ይሆናል።
መታውቂአው ወቷል ግን ስሙ spelling ስተት አለው ምን ላርግ???
በሁለት መልኩ ማስተካከል ይቻላል
1, ስህተቱ የተፈጠረው ከመዝጋቢው ከሆነ online እራስህ ማስተካከል
2, አንተ ከተሳሳትህ ደግሞ በአካል በመቅረብ ማስተካከል ትችላለህ ።
Formu lay spelling shtet kales??
ፖስታ ቤት ዋና መስሪያ ቤት እና 4 ኪሎ አንድነት ፓርክ የመኪና ማቆሚያ በሚገኘው የምዝገባ ጣቢያችን ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ባሉት ቀናቶች በስራ ሰዓት በአካል በመቅረብ ማስተካከል ይችላሉ።
Tnx🙏
audate blin singeba miteyken fin neber sayhon fcn neber new so ante yeserahmet menged ena ene simokirew yemetalign system yeteleyaye new ayseram enda
Update ሰለሆነ ነው አንተ ተለዋጭ ቁጥርህን አስገባ ይሰራልሀል።
@@enat_tech ok amesgnalew eshi metawekiya upload adirigelet gn alikeyerelignm adressun pleas nigeregn
@@enat_tech eshi metawekiya upload adrgelet alikeyerem adress lemekeyr
Data እሰከሚታይ እና approve እሰከሚደረግ 1_3 ቀን ይወስዳል።
Endetestekakele endet enawekalen
telebirr lay gebteh check madreg
Photo ይቀየራል ወይ
አሁን ላይ አይቻልም ለጊዜው በሚጀመርበት ጊዜ የማሳወቅ ይሆናል።
upload saderg alseram ylal why?
ይሰራል።
እኔ መተወቂያ ፈልጌ ነበር
id.et/locations በመጠቀም በሚቀርብህ center ላይ መመዝገብ ትችላለህ።
Astekakye schers submit saregew ayseram
አድራሻ ላይ ከሆነ ዶክመንት ማስገባት አለብህ ለዛ ነው
Mangnawm aynet ye kflehager metawekiya ykebelunal address lemekeyer @@enat_tech
እኔ የአድራሻ ስተት ነበረብኝ አስተካክየ ስጨርስ እቢ አለኝ ምን ማረግ እችላለሁ ወድም እባክህ ነንገረኝ
ማስተካከል ትችላለህ። ቪዲዮውን በደንብ እየው ቀላል ነው
@enat_tech አይቼ ለማስተካከል ሞከርኩ ማስተካከል የፈለኩት የልዴት ቀን እና ቀበሌ እና ክልል የሚለው ስተት አለበት ሁሉንም ሞልቼ ከጨረስኩ ብሀላ እቢ ይላል እባክ እዴት እዴሚስተካከል አስረዳኝ ወድም የመስመር ሹፌር ስለሆኩ ግዜ አጥቼ ነው ፖስታ ቤት ለምሄድ
@AliBaba-x8n2s ቴሌግራም ላይ t.me/nidethiopia አውራኝ
የሥልክ ሥህተትሥ
በሁለት መልኩ ማስተካከል ይቻላል
1, ስህተቱ የተፈጠረው ከመዝጋቢው ከሆነ online እራሳህ ማስተካከል
2, አንተ ከተሳሳትህ ደግሞ በአካል በመቅረብ ማስተካከል ትችላላህ።
Alseraligm
ይሰራል ደግመህ ሞክረው ስታስገባ ተለዋጭ ቁጥርህን አስገባ
Photo mestekakel sa
ፎቶ ለጊዜው አልተጀመረም ሲጀመር አሳውቃለሁ በዚህ ቻናል
Update endehone bemndnew yemakew
Telebirr lay
Telebirr lay malet?
telebirr app lay
እ
ምን ላግዝህ